aklog e1631582047991

የአንድ ነገድ/ ዘውግ/ብሄር/ዘር የበላይነት ጉዞ በኢትዮጵያ–የሥልጣን መተካካት አይደለም፤ አፍራሽ ነው

February 21, 2025
አክሎግ ቢራራ (ዶር) አንድ የሚያስደንቀኝ ነገር አለ፡፡ ይህች በተከታታይ የአገር ውስጥና የውጭ ሃይሎች በመተባበርም ሆነ በግል ግፍና በደል የሚያደርሱባት አገር እንዴት ልትፈርስ አልቻለችም? የሚለው

የሁለት አይጦች ወግ

February 21, 2025
‹ዛሬ በናትሽ ዳጎስ ያለ ሰነድ ወይም መጽሐፍ ወይም ዶሴ መብላት አማረኝ›› አለች አንዲት ነጭ አይጥ ለጓደኛዋ፡፡ ‹‹ለምን አንዱ የሕዝብ ቤተ መጻሕፍት አልወስድሽም›› አለቻት ጥቁሯ

የፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ እንደሽጉጥ ያነጣጠረና የህግን የበላይነት የሚጥስ ፖለቲካ!

February 17, 2025
ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) (የካቲት 10፣ 2017)  February 17, 2025 የዶናልድ ትረምፕ እንደሽጉጥ ያነጣጠረ ፖለቲካ  የሚለውን አባባል የወሰድኩት ደር ሽፒግል(Der Spiegel)  ከሚባለው በጀርመን ሀገር ከታወቀው የሳምንታዊ መጽሄትና የኦንላይን ጋዜጣ

ጉድና ጅራት በስተኋላ ነው!

February 17, 2025
“ጉድና ጅራት በስተኋላ ነው” እንደሚባለው፣ 99%ቱን የፋኖ ሰራዊት እያስተዳደሩ እንደሆነ አይናቸውን በጨው አጥበው የተናገሩት የውሸት አባቶች መጨረሻ ላይ ጉዳቸው ፈልቷል። የዳውንቱ ድርድር ዋና አላማ

የእርዳታ መታገድ አሉታዊ እና አዎንታዊ ፋይዳ

February 16, 2025
ሸዋዬ ለገሠ  አሜሪካ ለውጭ የምትሰጠውን እርዳታ ማቆሟ በተለይ በአፍሪቃ ሃገራት ከፍተኛ ግርታና ድንጋጤ ፈጥሯል። ለሁለተኛ ጊዜ ወደ የሥልጣን መንበር የመጡት የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ

የኢትዮጵያ ልሒቃን የፖለቲካ ባህል ከእልቂትና ከውድመት አዙሪት እንዴት እንውጣ ?

February 16, 2025
በሰለሞን ኃይለማርያም (ዶ/ር) መግቢያ የዚህ ጽሑፍ ዓላማ የኢትዮጵያ  የፖለቲካ ባህል በኢትዮጵያ አጠቃላይ ዕድገት ላይ ምን ያህል በጐ ያልሆነ ተጽዕኖ  እንዳሳደረና ይህም በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ፤ ፖለቲካና

“ጠበቃዎችን እያነጋገርኩ ነው፣ በአቪዬሽን ህግ ሊከለክሉኝ እንደማይችሉ ተነግሮኛል”- አቶ ልደቱ አያሌው

February 10, 2025
ዛሬ ጠዋት ከአሜሪካ ወደ ሀገራቸው ኢትዮጵያ ለመጓዝ በአትላንታ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ቢገኙም እንዳይሳፈሩ የተደረጉት ፖለቲከኛው አቶ ልደቱ አያሌው ጉዳዩን በህግ ሊይዙት እንደሚችሉ ተናገሩ።

ችሮታ (በእውቀቱ ስዩም)

February 9, 2025
ወዳጆቼ እንዴት ናችሁ? ትራምፕ ከተመረጠ ጊዜ ጀምሮ አልተገናኘንም፤ በነገራችን ላይ፥ ትራምፕ ማለት ለኔ የሜሲ ቦዲጋርድ ማለት ነው፤ የሜሲ ቦዲጋርድ ድንገት ከመሬት ተንስቶ ወደ ጨዋታው

 የአማራ ህዝብና ምሁራኑ በአብይ አህመድ ታጣቂ መታረድ  እናወግዛለን

February 7, 2025
  በኢትዮጲያ ታሪክ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ህዝባችን በሚዘገንን ሁኔታ የሚታርድበት የሚገረፍበት የሚታሰርበትና የሚፈናቀልበትን  ሰቆቃ የሰው ልጅ መብት ቀርቶ የእንሰሳት በሚከብርበት ሃገር ያለን  ዝም ማለት

የሃይማኖት መሪዎች የፀሎትና የሰላም ጥሪ 

February 7, 2025
የኢትዮጵያ የሃይማኖት መሪዎች ለመንግሥት እና ታጣቂዎች የሰላም ጥሪ አደረጉ። የሃይማኖት መሪዎቹ ይህንን የሰላም እና የጸሎት ጥሪ ያደረጉት የኢትዮጵያ ሲቪል እና የሙያ ማህበራት ኮንግረስ ባዘጋጀው

በአቃቢ ህግ በክስነት የቀረቡ አንዳንድ ጉዳዮች ላይ ለተከበረው ችሎት ማብራሪያ መስጠት አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘሁት ክቡራን ዳኞች እንዳቀርብ ትፈቅዱልኝ ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ።

February 6, 2025
አንደኛ፦ እኔ ክርስቲያን ታደለ ፀጋዬ ዛሬ በዚህ ችሎት በተከሳሽነት የቆምኩት፤ ለ550 ቀናትም በግፍና ችካኔ እገታ ውስጥ የምገኘው ለአንዲት ደቂቃ እንኳን በጥፋተኝነት የሚያስቀጣ አንዳችም የወንጀል

እስክንድር ነጋ እና ጀነራል ተፈራ ማሞ ከድል ለዲሞክራሲ እስከ ፉኖ ተሰማራ!

January 29, 2025
ከቴዎድሮስ ሃይሌ የምናከብራቸው ጀነራል ተፈራ ማሞ ሰሞኑን አደባባይ ወጥተው አድምጠናል:: የጀነራሉ ጤንነትና ደህንነት ሲያሳስበን ለቆየነው ወገኖች ሁሉ በጥሩ ቁመና ላይ ሆነው በማግኘታችን የሕሊና እረፍት

ፍትህ የሌለው ሽምግልናና እርቅ ሥራ እንደሌለው እምነት የሞተ ነው!

January 29, 2025
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ዛሬም እንደ ትናንቱ አያሌ ምሁራንና ታዋቂ ነን ባይዎች ስለብሔራዊ ሽምግልና እርቅ ይደሰኩራሉ፡፡ ያለምንም ሐፍረት ቅዱሱን ሽምግልናን ከምእራብ ከተሸመተው ኤፍሬም ይሳቃዊ ድርድር ጋር እያምታቱ የአያት

እስክንድር ነጋ በታዛቢዎች አማካይነት ከአቢይ አህመድ ጋር የሚያደርገው ድርድር የአማራውን ህዝብ የተሟላ ነፃነት የሚያጎናፅፈው ወይስ ለዝንተ-ዓለም ኋላ ቀር ሆኖና ኑሮው ጨልሞበት እንዲቀር የሚያደርገው ?

January 27, 2025
ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)  ጥር 19፣ 2017(January 27, 2025) ሰሞኑን እስክንድር ነጋ “እመራዋለሁ የሚለውን የፋኖ ክንፍ” በመወከል ከአቢይ አህመድ አገዛዝ ጋር፣ እሱ እንደሚለው ውይይት፣ በመሰረቱ ድርድር እንዳደረገ በተለይም እነ

አህጉራችን እና እኛ

January 26, 2025
January 26, 2025 ጠገናው ጎሹ ከቅኝ አገዛዝ (colonial rule) ነፃ መሆንን ከማወጅ ያለፈ የውስጥ ነፃነት ፣እኩልነት፣ ፍትህ እና እደገት/ልማት እውን ማድረግ ባለመቻል ምክንያት በዚህ

ስለ ጃዋርና ኢትዮጵያ (ክፍል ሁለት)

January 21, 2025
[ማስታወሻ ከፍል አንድ፣ በዘሐበሻ ድረ ገጽ ላይ ኦፍ ጃዋር አንድ ኢትዮጵያ ተብሎ በእንግልዝኛ ወጥቷል] (https://zehabesha.com/of-jawar-and-ethiopia/) ባለፈው ሰሞን፣ ጃዋር መሐመድ ከደረጀ ኃይሌ ጋር  በነገራችን ላይ ክፍል ሁለት ባደረገው ቃለ ምልልስ ላይ ተመስርቼ ገንቢ አስተያየት ጽፌ በኢንግሊዝኛው ዘሐበሻ ድረ

እግዚኣብሔር ግን ወዴት አለ?

December 29, 2024
ወገኖቸ፤ ለጊዜው ትችቱን እናቁምና ለወገኖቻችን እንድረስላቸው፡፡፡ በቤተ አማራ ወሎ ቡግና የተከሰተው ርሃብ ጉዳት ቀላል አይደለም፡፡ ለወገን ደራXኡ ወገን ስለሆነ እባካችሁ ህሻናትን እናድን፤ ለግሱ፡፡ ጦርነት

ሰይጣን አንዳንዴ እውነትን ይናገራል – ከዘመነ ወያኔ ድቅድቅ ጨለማ ወጥተን ወደ ለዬለት ሲዖል ከገባን ድፍን ስድስት ዓመት

December 25, 2024
ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ጊዜው ይከንፋል፡፡ ይሄውና ከዘመነ ወያኔ ድቅድቅ ጨለማ ወጥተን ወደ ለዬለት ሲዖል ከገባን ድፍን ስድስት ዓመት ከስምንት ወር ከ11 ቀናት ሆነን –

ከታሪክ ማህደር

ከባሮ ቱምሳ እስከ ሐጫሉ ሁንዴሳ፤ ከደረጀ አማረ ተስፋ እስከ በቲ ኡርጌሳ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ርስ በርስ በተገዳደሉ ቁጥር በአማራ እየተመካኘ በአማራ ላይ ሲካሄድ የኖረው የዘር ፍጅት!

November 22, 2024
ከአቻምየለህ ታምሩ! ክፍል ፩] የዐቢይ አሕመድ የአፓርታይድ አገዛዝ በሚቆጣጠረው በሸዋ ምድር በደራ ወረዳ ከሁለት ወራት በፊት ደረጀ አማረ ተስፋ የሚባል እና የ10ኛ ክፍል ወጣት

ማህደረ ትውስታ መፃፅፎች

128 ኛውን የዓደዋ  ድልን ስናከብር ይኽንን ታሪክ ማወቅ አለብን

March 1, 2024
በመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ የተሰናኘ የአድዋ ጦርነት በየካቲት ፳፫ ቀን ፲፰፻፹፰ ዓ.ም. በኢትዮጵያና ኢጣሊያ መካከል የተካሄደ ውጊያ ሲሆን የአንደኛው የኢትዮጵያና ጣሊያን ጦርነት ክፍል ነው። በ ኢትዮጵያ አሸናፊነት የጣልያን የቀኝ ግዛት ማስፋፋት ተኮላሸ። ቀን የካቲት ፳፫ ቀን ፲፰፻፹፰ ዓ.ም. ቦታ አድዋ፤ ኢትዮጵያ ውጤት የኢትዮጵያ ድል ወገኖች  ኢትዮጵያ  ጣሊያን የደረሰው ጉዳት የሞቱ፦ ከ፬ እስከ ፭ ሺህ የቆሰሉ፦ ፰ ሺህ የሞቱ፦ ፯ ሺህ የቆሰሉ፦ ፩ ሺህ ፭፻
Go toTop