ዜና ጀ/ል ተፈራ ማሞ “ፋኖ በሁለት መንገድ እየተዋጋ ነው”/ ድቡቁ የብልፅግና ስልጠና / “የትግራይ ተፈናቃዮች ይመለሱ “አምባሳደሮቹ|EN February 12, 2025 ጀ/ል ተፈራ ማሞ “ፋኖ በሁለት መንገድ እየተዋጋ ነው”/ ድቡቁ የብልፅግና ስልጠና / “የትግራይ ተፈናቃዮች ይመለሱ “አምባሳደሮቹ|EN
ነፃ አስተያየቶች እሳት በሌለበት ጭስ የለም (There’s no smoke where there’s no fire.) February 10, 2025 ዳግማዊ ጉዱ ካሣ አፍንጫ ሲመታ ዐይን እያለቀ፤ የፊታችን ነገር ክፉኛ ታመሰ፡፡ ይመስለናል ለኛ ጨልሞ የሚቀር፤ ቀኒቱ ቀርባለች ዕብቁ ሊበጠር፡፡ የጨለማው ግዝፈት ተስፋ ቢያስቆርጥም፤ የትንሣኤው
ዜና “ጠበቃዎችን እያነጋገርኩ ነው፣ በአቪዬሽን ህግ ሊከለክሉኝ እንደማይችሉ ተነግሮኛል”- አቶ ልደቱ አያሌው February 10, 2025 ዛሬ ጠዋት ከአሜሪካ ወደ ሀገራቸው ኢትዮጵያ ለመጓዝ በአትላንታ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ቢገኙም እንዳይሳፈሩ የተደረጉት ፖለቲከኛው አቶ ልደቱ አያሌው ጉዳዩን በህግ ሊይዙት እንደሚችሉ ተናገሩ።
መፃፅፍ·ዜና ችሮታ (በእውቀቱ ስዩም) February 9, 2025 ወዳጆቼ እንዴት ናችሁ? ትራምፕ ከተመረጠ ጊዜ ጀምሮ አልተገናኘንም፤ በነገራችን ላይ፥ ትራምፕ ማለት ለኔ የሜሲ ቦዲጋርድ ማለት ነው፤ የሜሲ ቦዲጋርድ ድንገት ከመሬት ተንስቶ ወደ ጨዋታው
ከታሪክ ማህደር የመንግስቱ ኃይለማሪያም ጭካኔ እና የአንጋፋው ደራሲና ጋዜጠኛ አቤ ጉበኛ አሟሟት – በጥበቡ በለጠ February 9, 2025 የካቲት 1 ቀን 1972 ዓ.ም #በዛሬዋ_ዕለት ከ 45 ዓመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን አንጋፋው ደራሲና ጋዜጠኛ አቤ ጉበኛ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየበት ዕለት ነበር።
ዜና አማራ እንቅልፍህን ለጥጥ! ኦነግሸኔዎችም በዕቅዳቸው መሠረት እየሄዱ ነው! February 8, 2025 አምባቸው ዓለሙ ገበሬው “ወይ አንቺ ክምሬ አለሁኝ ብለሻል፤ አላወቅሽም እንጂ በቁምሽ አልቀሻል፡፡” ያለው ወዶ አልነበረም፡፡ ክምሩን ሲወቃ እንደሚመልስ ቃል እየገባ ከየቦታው በብድር የወሰደው እህልና
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች የአማራ ህዝብና ምሁራኑ በአብይ አህመድ ታጣቂ መታረድ እናወግዛለን February 7, 2025 በኢትዮጲያ ታሪክ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ህዝባችን በሚዘገንን ሁኔታ የሚታርድበት የሚገረፍበት የሚታሰርበትና የሚፈናቀልበትን ሰቆቃ የሰው ልጅ መብት ቀርቶ የእንሰሳት በሚከብርበት ሃገር ያለን ዝም ማለት
ዜና የሃይማኖት መሪዎች የፀሎትና የሰላም ጥሪ February 7, 2025 የኢትዮጵያ የሃይማኖት መሪዎች ለመንግሥት እና ታጣቂዎች የሰላም ጥሪ አደረጉ። የሃይማኖት መሪዎቹ ይህንን የሰላም እና የጸሎት ጥሪ ያደረጉት የኢትዮጵያ ሲቪል እና የሙያ ማህበራት ኮንግረስ ባዘጋጀው
ዜና በአቃቢ ህግ በክስነት የቀረቡ አንዳንድ ጉዳዮች ላይ ለተከበረው ችሎት ማብራሪያ መስጠት አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘሁት ክቡራን ዳኞች እንዳቀርብ ትፈቅዱልኝ ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ። February 6, 2025 አንደኛ፦ እኔ ክርስቲያን ታደለ ፀጋዬ ዛሬ በዚህ ችሎት በተከሳሽነት የቆምኩት፤ ለ550 ቀናትም በግፍና ችካኔ እገታ ውስጥ የምገኘው ለአንዲት ደቂቃ እንኳን በጥፋተኝነት የሚያስቀጣ አንዳችም የወንጀል
ነፃ አስተያየቶች ዶ/ር ዮናስ ብሩ ምን ሊለን ፈልጎ ነው? በእርግጥስ የኢትዮጵያን የተወሳሰቡ ችግሮች፣ እሱ እንደሚለው የሶሻልና የፖለቲካ ችግሮች በኳንተም ፊዚክስ አማካይነት መረዳትና ለብሄራዊ ስምምነት የሚሆን መፍትሄ መፈለግ ይቻላል ወይ? February 6, 2025 ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ሚያዚያ 17፣ 2016 (ሚያዚያ 25፣ 2024) Sapere Aude-Have the courage to use your own mind (Immanuel Kant) በገጽ ሁለት በአንቀጽ ሁለት ላይ፣
ዜና የጅማው ስብሰባ – የሚኒሊክ ቤተመንግስት የሚባል የለም፥ የሚኒሊክ ሀውልትም ይነሳል፥ ገና እናራግፋለን February 4, 2025 የጅማው ስብሰባ – የሚኒሊክ ቤተመንግስት የሚባል የለም፥ የሚኒሊክ ሀውልትም ይነሳል፥ ገና እናራግፋለን</p> የጅማው ስብሰባ – የሚኒሊክ ቤተመንግስት የሚባል የለም፥ የሚኒሊክ ሀውልትም ይነሳል፥ ገና እናራግፋለን
ነፃ አስተያየቶች የአማራ ፋኖ የተቋምና የአመራር ድክመት ለአማራው ህዝብ ዋጋ ያስከፍላል – አክሎግ ቢራራ (ዶር) February 3, 2025 የአማራው ህዝብ ፋኖን የሚደግፍበት ዋና ምክንያት ባለፉት አምሳ ዓመታት በተከታታይ የሚዘገንን እልቂት፤ ስደት፤ ስራ አጥነት፤ ረሃብተኛነት፤ እስራት፤ ድብደባ፤ መፈናቀል፤ የስነልቦና ጦርነት ወዘተ ስለተካሄደበት ነው፡፡
ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች አሳሳቢው ግድያና አሉታዊ ተፅዕኖው February 3, 2025 ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ብዙዎች ተስፋ ቆርጠው ከሚዲያም ከነፃነት ትግሉም ርቀው በተደበቁበት በአሁኑ ወቅት መጻፍ ብዙም ዋጋ እንደሌለው አውቃለሁ፡፡ ይሄ አቢይ የሚባል ጭራቅ ከመጣ ወዲህ
ዜና አንድ ከፍተኛ የህክምና ባለሙያ ባሕርዳር ውስጥ በታጣቂዎች ተገደሉ February 3, 2025 በባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ ጥበበ ግዮን ሐኪምና ተመራማሪ የነበሩት ዶ/ር አንዷልም ዳኜ ባለፈው ቅዳሜ አመሻሽ ከሥራ ቦታ ወደ ቤታቸው ሲመለሱ ባልታወቁ ታጣቂዎች መንገድ
ከታሪክ ማህደር ፕረዚዳንት መንግሥቱ ሀይለማርያም የት የተወለዱት?? February 3, 2025 ፕሬዝዳንት መንግስቱ ኃይለማርያም በ1927 በዎላይታ በዳምታ ሶሬ ወረዳ የተወለደ በእናትም በአባትም ወላይታ ነው። ፕሬዚዳንት መንግሥቱ ሀይለማርያም በወላይታ ተወልዶ ያደጉ የወላይትኛ ቋንቋ ጥሪት የሚናገሩ በሕይወት
ነፃ አስተያየቶች ይቅር ብየሃለሁ February 2, 2025 ካንገቱ በላይ ሸፍኖ፣ እጆቹን ከጀርባው ጠርፎ፣ እየገፈተረና በያዘው ዱላ እየወቃ፤ ወደ እስር ቤቱ ከተተው። ከክፍሉ ካስገባው በኋላ፤ በሩን ቆለፈና ሄደ። እጆቹ ስለተፈቱለት፤ ራሱ ላይ
ዜና ”የዶ/ር አንዱዓለም ዳኜ ገዳዮች የአገዛዙ ወታደሮች ናቸው” የአማራ ፋኖ በጎጃም February 2, 2025 ”የዶ/ር አንዱዓለም ዳኜ ገዳዮች የአገዛዙ ወታደሮች ናቸው” የአማራ ፋኖ በጎጃም
ነፃ አስተያየቶች “ባለፉት ስድስት ዓመታት አንድም ሰው ‘torch’ አላደረግንም – የሞቀ ጭብጨባ፡፡” ነፃነት ዘገዬ February 2, 2025 ይህ ማይም ሰውዬ በስንቱ አሳቅቆ ሊፈጀን እንደሆነ ቀጣዮቹን ምሣሌዎች እንመልከት፡፡ Torch – ትርጉሙ flashlight/ባትሪ ወይም በገጠር አካባቢ ከጣሊያንኛ ተወስዶ ‹ላምባዲና› የምንለው ነው እንጂ እርሱ
ዜና አሳዛኙ የዶክተሩ ግድያና ከባዱ ውጊያ / በትግራይ የፌዴራል ሀይል እንዲገባ ተወስኗል? / በዐብይ ስምምነት የተፈፀመው የደሮን ጥቃት February 2, 2025 አሳዛኙ የዶክተሩ ግድያና ከባዱ ውጊያ / በትግራይ የፌዴራል ሀይል እንዲገባ ተወስኗል? / በዐብይ ስምምነት የተፈፀመው የደሮን ጥቃት
ከታሪክ ማህደር ደራስያንን እንደሰው ያለመመልከት አባዜ (አለማየሁ ገላጋይ ) February 1, 2025 ፊት ለፊት ስራው፣ ከበስተጀርባ ደግሞ ህይወቱ ይገኛል፡፡ ሥራው የህይወቱ ማጣቀሻ ነው የሚሉ አሉ፡፡ በዚህም ሥራውን እንደ አነፍናፊ ውሻ አስቀድመው ህይወቱን ያንጎዳጉዳሉ፡፡ “እንዲህ ሲል የፃፈው
ዜና ፋኖ ዝናቡ ልንገረው ለአገው ፈረሰኞች በዓል መልክት አስተላለፈ! January 31, 2025 ፋኖ ዝናቡ ልንገረው ለአገው ፈረሰኞች በዓል መልክት አስተላለፈ!
ዜና “አንተን ለማኝ አደርጋለሁ” አቢይ አሕመድ ለአማራ ክልል ፕረዚዳንት ለአረጋ ከበደ የሰጠው ማስጠንቀቂያ January 31, 2025 ነገሩ እንዲህ ነው ባሳለፍነው ታህሳስ 15 በተካሄደው ብልጽግና ስራ አስፈፃሚ ስብሰባ ላይ የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አረጋ ከበደ እጃቸውን አውጥተው ተናገሩ እኔ አቅቶኛል የአማራ
ነፃ አስተያየቶች እስክንድር ነጋ እና ጀነራል ተፈራ ማሞ ከድል ለዲሞክራሲ እስከ ፉኖ ተሰማራ! January 29, 2025 ከቴዎድሮስ ሃይሌ የምናከብራቸው ጀነራል ተፈራ ማሞ ሰሞኑን አደባባይ ወጥተው አድምጠናል:: የጀነራሉ ጤንነትና ደህንነት ሲያሳስበን ለቆየነው ወገኖች ሁሉ በጥሩ ቁመና ላይ ሆነው በማግኘታችን የሕሊና እረፍት
ነፃ አስተያየቶች ስለ ጃዋርና ኢትዮጵያ (ክፍል ሁለት) January 21, 2025 [ማስታወሻ ከፍል አንድ፣ በዘሐበሻ ድረ ገጽ ላይ ኦፍ ጃዋር አንድ ኢትዮጵያ ተብሎ በእንግልዝኛ ወጥቷል] (https://zehabesha.com/of-jawar-and-ethiopia/) ባለፈው ሰሞን፣ ጃዋር መሐመድ ከደረጀ ኃይሌ ጋር በነገራችን ላይ ክፍል ሁለት ባደረገው ቃለ ምልልስ ላይ ተመስርቼ ገንቢ አስተያየት ጽፌ በኢንግሊዝኛው ዘሐበሻ ድረ
ነፃ አስተያየቶች ወዮ ለመከረኛው የአገሬ ህዝብ እንጅ ታየማ ታየ ነው January 21, 2025 January 20, 2025 ጠገናው ጎሹ የአቤ ጎበኛው አልወለድም ለወገኖቹ መብት መከበር ሲል ባደረገው ጥረት ምክንያት እንደ ወንጀለኛ ተቆጥሮ ይሙት በቃ በፈረዱበት ጊዜ በምላሳቸው መልካም አድርጎ
ነፃ አስተያየቶች ለሀገር ክብርና ብልፅግና ብለን ፤ ቆም ብለን በማሰብ ፤ ህሊናችንን ከጥላቻ እናፅዳ January 20, 2025 መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ “ ሰው የሰነፎችን ዜማ ከሚሰማ ይልቅ የጠቢባንን ተግሣጽ መስማት ይሻለዋል። ” — መክብብ 7፥5 እስቲ ቆም ብለን በማሰብ ራሳችንን እንፈትሽ ። እንደ ሰው ፣ የምንጓዝበት መንገድ ትክክል ነውን ? ከቶስ ሰው መሆናችንን እናምናለንን
ነፃ አስተያየቶች አሜሪካ ወደ ኦሊጋርኪ አገዛዝ እያመራ ነው! ጆ ባይደን ስልጣን ለመልቀቅ ጥቂታ ቀናት ሲቀራቸው የተናዘዙት!! January 20, 2025 ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ጥር 12፣ 2017(January 20, 2025) ጆ ባይደን ስልጣናቸውን ለማስረከብ ጥቂት ቀናት ሲቀራቸው በአሜሪካን ምድር በጣም አደገኛ የሆነ የኦሊጋርኪ መደብ እንደተፈጠረና፣ የአሜሪካንንም ዲሞክራሲ አደጋ ውስጥ
ነፃ አስተያየቶች 80 ቢሊዮን ብር ስንት ብር ነው? January 18, 2025 ከነፃነት ዘገዬ የአራት ኪሎው ኦነግ ሸኔ ከቁጥር ጋር እንደተጣላ ዕድሜውን አገባደደ፡፡ ኦነግ/ኦህዲድ ዛሬም ሆነ ዱሮ፣ በቤተ መንግሥትም ይሁን በጫካ ቁጥር ላይ ያለው አቋም ምን
ነፃ አስተያየቶች ሰው ሆይ! January 17, 2025 በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀምበሬ ምዕራባውያን የኢትዮጵያን ልጆች እያታለሉና እየደለሉ ከእምነታቸው ለመንጠቅ ሲቃጡ በ1951 ዓ ም ባሳተሙት ‘መድሎተ አሚን ወይም የሃማኖት ሚዛን
ነፃ አስተያየቶች ከተዘራ ያልታረመ አንደበት የጠቅላይ ሚኒስትር አነጋጋሪ ንግግሮች January 15, 2025 “በአንደበቴ እንዳልስት መንገዴን እጠብቃለሁ፤ ኃጢአተኛ በፊቴ በተቃወመኝ ጊዜ በአፌ ላይ ጠባቂ አኖራለሁ።” መዝሙረ ዳዊት 39:1 ወንድሙ መኰንን፣ ኢንግላንድ 15 January 2025 መግቢያ የአገር መሪ፣ በስሜታዊነት እንዳመጣለት
ሰብአዊ መብት እግዚኣብሔር ግን ወዴት አለ? December 29, 2024 ወገኖቸ፤ ለጊዜው ትችቱን እናቁምና ለወገኖቻችን እንድረስላቸው፡፡፡ በቤተ አማራ ወሎ ቡግና የተከሰተው ርሃብ ጉዳት ቀላል አይደለም፡፡ ለወገን ደራXኡ ወገን ስለሆነ እባካችሁ ህሻናትን እናድን፤ ለግሱ፡፡ ጦርነት
ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች ሰይጣን አንዳንዴ እውነትን ይናገራል – ከዘመነ ወያኔ ድቅድቅ ጨለማ ወጥተን ወደ ለዬለት ሲዖል ከገባን ድፍን ስድስት ዓመት December 25, 2024 ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ጊዜው ይከንፋል፡፡ ይሄውና ከዘመነ ወያኔ ድቅድቅ ጨለማ ወጥተን ወደ ለዬለት ሲዖል ከገባን ድፍን ስድስት ዓመት ከስምንት ወር ከ11 ቀናት ሆነን –
ሰብአዊ መብት·ዜና ብልጽግና ህጻናትን በሞት እየቀጣ ነው : ሰሜን ወሎ ዞን ላስታና ቡግና ወረዳዎች ሰዎች በርሃብ እየሞቱ ነው። December 19, 2024 ሰሜን ወሎ ዞን ላስታና ቡግና ወረዳዎች ሰዎች በርሃብ እየሞቱ ነው። ብልጽግና በውጊያ ወደ ወረዳዎቹ መግባት አልቻለም። የፋኖን ምት መቋቋም ስላልቻለ ብቻ በበቀል ህጻናትና እናቶችን
ከታሪክ ማህደር·ዜና ከባሮ ቱምሳ እስከ ሐጫሉ ሁንዴሳ፤ ከደረጀ አማረ ተስፋ እስከ በቲ ኡርጌሳ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ርስ በርስ በተገዳደሉ ቁጥር በአማራ እየተመካኘ በአማራ ላይ ሲካሄድ የኖረው የዘር ፍጅት! November 22, 2024 ከአቻምየለህ ታምሩ! ክፍል ፩] የዐቢይ አሕመድ የአፓርታይድ አገዛዝ በሚቆጣጠረው በሸዋ ምድር በደራ ወረዳ ከሁለት ወራት በፊት ደረጀ አማረ ተስፋ የሚባል እና የ10ኛ ክፍል ወጣት
ከታሪክ ማህደር ንጉሰ ነገስቱ ከስልጣናቸው እንዲወርዱ የተቋቋመው የደርግ አባላት በቀረበው ትዕዛዝ በሻለቃ ደበላ ዲንሳ የተነበበላቸው ደብዳቤ September 12, 2024 መስከረም 2 ቀን 1967 ዓ.ም ከ 48 ዓመት በፊት ልክ በዛሬዋ ዕለት ንጉሰ ነገስቱ ከስልጣናቸው እንዲወርዱ የተቋቋመው የደርግ አባላት በቀረበው ትዕዛዝ በሻለቃ ደበላ ዲንሳ
ጤና የካንሰር መድሀኒት ፈጣሪው ዶ/ር ሰለሞን ታደሰ ጋር የተደረገ ቆይታ September 22, 2024 የካንሰር መድሀኒት ፈጣሪው ዶ/ር ሰለሞን ታደሰ ጋር የተደረገ ቆይታ
ጤና ለብዙዎች ፈውስ እየሆነ ያለ አስደናቂ አገር በቀል የህክምና ጥበብ | ንድራ February 20, 2024 ለብዙዎች ፈውስ እየሆነ ያለ አስደናቂ አገር በቀል የህክምና ጥበብ | ንድራ
ጤና የአጥንት መሳሳትን ለመከላከል (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) January 17, 2024 * የአልኮል መጠጥ ማቆም ምክንያቱም አልኮል የሰውነታችንን ካልሲየም መጠን ስለሚቀንስ * ሲጋራን ማጤስ ማቆም ምክንያቱም ሲጋራ በደም ውስጥ የሚገኝን ካልሲየም መጠን እንዲሁ ስለሚቀንስ *
ስፖርት·ዜና አትሌት ፅጌ ዱጉማ ለኢትዮጵያ በኦሊምፒክ የብር ሜዳሊያ አስገኘች August 6, 2024 ፅጌ ዱጉማ ለኢትዮጵያ በ800 ሜትር በታሪክ የመጀመሪያውን ሜዳሊያ አስገኘች በ33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች አትሌት ፅጌ ዱጉማ በ800 ሜትር ሴቶች ፍጻሜ ሁለተኛ በመውጣት ለኢትዮጵያ የብር ሜዳሊያ
ስፖርት ትግስት አሰፋ የሮጠችበት ዐይነት አዲዳስ በ500 ዶላር መሸጥ ጀመረ September 27, 2023 የአዲዳስ አዲሱ ጫማ የሆነውና፣ ባለፈው እሁድ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትግስት አሰፋ በበርሊን የማራቶን ሬከርድ የሠበረችበት ዐይነት ጫማ፣ ትናንት ማክሰኞ በ500 ዶላር ዋጋ ገበያ ላይ መዋል
ዜና·ስፖርት ትግስት አሰፋ በበርሊን ማራቶን ከ2 ደቂቃ በላይ የሴቶችን የአለም ክብረወሰን ሰበረች September 25, 2023 ትግስት አሰፋ በእሁድ በርሊን በተካሄደው የሴቶች ማራቶን የአለም ክብረ ወሰን የሰበረች ብቻ ሳይሆን ውድድሩን ከሁለት ደቂቃ በላይ በማውረድ ማራቶንን ከ2 ሰአት ከ12 ደቂቃ በታች
ዜና ‹‹ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ መሞታቸው ተነግሮናል›› – (አቶ ስብሃት ነጋ) October 16, 2013 ከዳዊት ሰለሞን በኢትዮ – ኤርትራ ጦርነት ወቅት ያበሩት የነበረው የጦር አውሮፕላን ተከስክሶና ቆስለው በሻዕብያ እጅ ለሁለተኛ ጊዜ የወደቁት ጀግናው ኢትዮጵያዊ ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ በኤርትራ
ነፃ አስተያየቶች ጠገዴ አንድ ቤተሰብ፣ ድንበሩም ተከዜ ነው! – ልሳነ ግፉዓንና የጠለምት አማራ ማንነት ጥምረት ኮሚቴ September 13, 2017 ፋሽስቱ የትግራይ ህዝብ ነፃ አውጭ ግንባርና ተላላኪው ብአዴን በአዲሱ አመት ዋዜማ ለመላው የጎንደር ህዝብ የሰጡት ስጦታ ቢኖር ሰላምና አንድነትን ሳይሆን አካሉ የሆነውን የጠገዴን ማህበረሰብ
ነፃ አስተያየቶች የዘመናችን ‹አጥማቂዎች›፡- የሐሳዊ መሲሕ መንገድ ጠራጊዎች – (ክፍል ሁለት) – ከዲ/ን ዳንኤል ክብረት October 5, 2015 ተአምራትማድረግ የምን ውጤት ነው? ተአምራት ማድረግ ከሁለት ነገሮች ሊመጣ ይችላል፡፡ ከመንፈሳዊ ብቃትና ከሰይጣን አሠራር፡፡ በክርስትና ሕይወቱ የበረታ ሰው መንፈሳዊ ብቃቱ በሕይወቱ በሚገለጡ ተአምራት ሊታወቅ ይችላል፡፡