ግጥም

አወይ መንጋ!

November 9, 2024
ሲል የጮኸ ክርስቶስ ስቀል ባርባንን ፍታ፣ ለአብዮት አመዴ የደለቀው “ሙሴ መጣ”፣ ፀፀት እንደ ሰለሊት ፈርፍሮት ንስሃ ያልገባ፣ ራሱን ታጠፋው ይሁዳም ያነሰ ቀውላላ፣ በእድፋም እጁ

የጎፋ ሕዝብ ሆይ!

July 27, 2024
ይች ምድር ፍርደ ገምድሏ ነገር ዓለሟ ውሎዋ ከመጠን በላይ የከፋ፣ ሰዶሞች ተቤተ መንግስት ቁጭ ብለው የጥፋት ወሀ ደረስ በጎፋ፡፡ እንደ እፍኝት ልጆች ተራራው ድንጋዩ

ከትም አንበሳ ሆይ!

July 21, 2024
አራት እግሮችህን እርስበርስ አጠላልፈው፣ ግራውን ተቀኙ ፊት ኋላን አላትመው፣ ጉልበትህን ሊያሰሉ እየዶለቱ ነው፣ ከትምና አንበሳ እርብትብት አርጋቸው! ሊነክሱህ ሲመጡ ውሾች ተጅብ ጋራ፣ የጥንብ አንሳ

እንኳን ሞት አለልህ!

March 30, 2024
መኖሩን እያወክ ሞት ቆሞ ተደጅህ፣ ጭራቅ ያገለገልክ ተገዝተህ በሆድህ፣ መሞት ባይኖርማ ባህር ደም በጠጣህ፣ ንጹሑን ፃድቁን በካራ አሳርደህ! እርጉዝ በጎራዴ በጦቦያ አስመትረህ፣ ፖለቲካ ዝሙት

በሬ ሆይ! – በላይነህ አባተ

March 9, 2024
የዚች ዓለም ተንኮል ቁማሯ ተገባህ፣ ለቅዱሳን ሲኦል ለእርኩሳን ገነት ናት፡፡ ስለዚህ ተምድር እንዳይጠፋ ዘርህ፣ በጋማ ከብት መሐል ቅዱስ መሆን ይብቃህ፡፡ ዘርጥጦ ሊጥልህ ሊሰብር ወርችህን፣

ሰማእት ሁን ካህን!

January 23, 2024
መጣፉ ያዝዛል እንድትገጥም ሰይጣንን፣ ተሕዝብ እንድትነቅለው ነግንገህ ቁንጮውን፣ ለእምነትህ ለአገርህ ሰማእት ሁን ካህን! ቀጥ ብለህ ተከል ጴጥሮስን አድማሱን፣ ፈለገ ሚካኤል የቴዎፍሎስ ዱካን፣ ቤተክሲያን የሚንድ
1 2 3 18
Go toTop