የአጥንት መሳሳትን ለመከላከል (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም)

January 17, 2024

* የአልኮል መጠጥ ማቆም

ምክንያቱም አልኮል የሰውነታችንን ካልሲየም መጠን ስለሚቀንስ

* ሲጋራን ማጤስ ማቆም

ምክንያቱም ሲጋራ በደም ውስጥ የሚገኝን ካልሲየም መጠን እንዲሁ ስለሚቀንስ

* ወተት እና የወተት ተዋጽኦ የሆኑ ምግቦችን ማዘውተር

* በካልሲየም የበለፀጉ ምግቦችን መመገብ ለምሳሌ፣ ቆስጣ እና አሣ የመሣሠሉትን

* የጠዋት ፀሐይን መሞቅ ይህም ቫይታሚን ዲ እንዲመነጭና ካልሲየም በሰውነታችን እንዲወስድ ይረዳል

* የሚወስዱትን የካፊን መጠን ይቀንሱ ምክንያቱም ካፊን ካልሲየም ከሰውነታችን እንዲወጣ ስለሚያደርግ ነው

* ቀለል ያለ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ያድርጉ ይህም ሰውነትዎን ጥንካሬ እና መፍታታትን ስለሚሰጥ በቀላሉ ወድቀው ለስብራት እንዳይጋለጡ ይረዳል

* ወደ ሐኪም በመሄድ ቅድመ ምርመራ ያድርጉ በተለይ ከ65 ዓመት ዕድሜ በላይ ያሉ ሴቶች ምርመራ ቢያደርጉ ይመከራል

ለተጨማሪ የጤና ምክሮች የሚከተሉትን ማህበራዊ ገጾች ይከታተሉ

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

ፋኖ 7 አመራሮችን ገደለ ባህርዳር ውጊያ | ካምፑ ባዶ ቀረ ሰራዊቱ ከዳ | የጎጃም ዕዝ ፋኖ ከባድ መግለጫ ሰጠ | ብልፅግና ተሸንፏል

Next Story

አገራችን በባሰው ስጋት ውስጥ ትገኛለች፣ መቆም አለበት

Go toTop