ነፃ አስተያየቶች·ርእስ አንቀጽ በትህነግ የጦርነት ክተት አዋጂ “ወራሪ እና ተስፋፊ ” ማን ነበር ? – ማላጅ March 7, 2024 by ዘ-ሐበሻ የትግራይ ህዝብ ነፃ አዉጭ ግንባር (ት.ህ.ነ.ግ) ወደ ቀደመ ማንነቱ ተመልሶ እ.ኤ.አ. ህዳር ሁለት ቀን 2022 በወረራ ግዛት ለማስፋፋት አስቀድሞ ከሶስት አሰርተ ዓመታት አስቀድሞ በኃይል Read More
ርእስ አንቀጽ በአውሮፓ የኢትዮጵያውያን ግብረ-ኃይል በየሁለት ሳምንቱ የሚወጣ ልሳን ፋኖስ ቁጥር 2፣ 25.10 2023 October 25, 2023 by ዘ-ሐበሻ ፋኖስ ቁጥር 2፣ 25.10 2023 ስልጣን በጠመንጃ ወይስ በምርጫ ! በመጀመሪያ የፋኖስ ዕትማችን በመግቢያው ላይ ለማብራራት እንደተሞከረው የፋኖስ ዋና ዓላማና ተግባር በተለይም በአገራችን ምድር Read More
ርእስ አንቀጽ አማርኛን የአፍሪካ ህብረት የስራ ቋንቋ የማድረግ ግዴታነትና ተገቢነት (በራህማቱ ኪየታ) March 20, 2023 by ዘ-ሐበሻ በራህማቱ ኪየታ ትርጉም በአብርሃም ቀጄላ አፍሪካዊ ቋንቋና ፊደል እያለን በባዕድ የቅኝ ገዥዎች ቋንቋ መገልገል የለብንም። ፕሬዚዳንት ሴኩቱሬ የጊኒ ፕሬዚዳንት ሴኩቱሬብ 1955 a.ም እ.ኤ.አ ( Read More
ርእስ አንቀጽ ምንጃርና አድማሱን ያሰፋው የኦሮሞ ጽንፈኞች ውጊያ – ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) ርእስ አንቀጽ April 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ በዶር አብይ አህመድ የሚመራው የኦህዴድ/ብልጽግና መንግስት ስልጣን ከጨበጠ አራት አመት ሆነው። ላለፉት አራት አመታት የነበረው ሁኔታ ፣ ለዘመናት በኢትዮጵያዉያን መካከል ያለውን መተሳሰር ከመቼውም ጊዜ Read More
ርእስ አንቀጽ ተመዝኖ የቀለለ፣ በትንሹ ያልታመነ፣ ለትልቁ አይሾምም – የዘ-ሐበሻ ሳምንታዊ ርእስ አንቀጽ March 22, 2022 by ዘ-ሐበሻ ከሁለት መቶ አመታት በፊት የነበሩ፣ የአሜሪካን ፕሬዘዳንት፣ ቶማስ ጀፈርሰን፣ ከተናገሯቸው በርካታ የሚጠቀሱ ንግግሮች መካከል አንዱ፣ ስለ መንግስት ሃላፊነት የተናገሩት ንግግር ነው። ” የአንድ መንግስት Read More
ርእስ አንቀጽ መረጃ ኃይል ነው። ዘ-ሐበሻ ርእስ አንቀጽ March 14, 2022 by ዘ-ሐበሻ በብዙ የሰለጠኑ አገራት መረጃን የሚያቀርቡ ሜዲያዎች ከሕግ አውጭው፣ ከሕግ አስከባሪዉና ከሕግ ተርጓሚው የመንግስት ሶስት ቅርንጫፎች በተጨማሪ አራተኛው የ”መንግስት” ቅርንጫፍ ተደርገው የሚቆጠሩ ናቸው። ኢትዮጵያ ግን Read More