ጤና

የግብረ ሥጋ ግንኙነት ከተፈጸመ በኋላ ሽንት መሽናት ያለብዎት ለምንድን ነው?

May 26, 2023
ለምንድን ነው የሴቶች ጤና እና ንፅህና መመሪያዎች ከግብረ-ሥጋ ግንኙነት በኋላ ሽንትዎን እንዲሸኑ ይነግሩዎታል? በዚህ አጭር መጣጥፍ፤ ከግብረ-ሥጋ ግንኙነት በኋላ ሽንት መሽናት፤ ከሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን

የነጭ ሽንኩርት የጤና ጥቅሞች

February 10, 2023
(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) በነጭ ሽንኩርት ውስጥ የሚገኝ ንጥረ ነገር በፈንገስ ምክንያት ለሚከሰቱ የቆዳ ሕመሞች መድኃኒትነት አለው፡፡ በከፍተኛን ደረጃ ባክቴሪያንና ቫይረሶችን የማጥፋት ብቃት ያለው የምግብ

ቃርያን የመመገብ የጤና ጥቅሞች በጥቂቱ (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም)

February 8, 2023
ቃርያ አብዛኛውን ጊዜ ምግብን ለማጣፈጥ የምንጠቀምበት ሲሆን እንደሃገራችን ባሉ ቅመማ ቅመም የበዛባቸው ምግቦችን በሚመገቡ ሀገራትም ይዘወተራል። ቃርያ በቫይታሚን ሲ፣ቢ6፣ኤ፣አይረን፣ኮፐር እና ፖታሲየም የበለጸግ ነው። ከዚህም

የጀርባ ሕመምዎን ለማስታገስ የሚረዱ ጠቃሚ ምክሮች (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም)

December 6, 2022
አቋምዎን ያስተካክሉ የጀርባ ሕመም የሚያሰቃይዎት ከሆነ በመጀመሪያ አቀማመጥዎን እና ከባድ ዕቃን የሚይዙበትን ሁኔታ ያስተካክሉ፡፡ ለብዙ ሰዓት ተቀምጠው የሚሠሩ ከሆነ ለወገብዎ መደገፊያ ማዘጋጀት ይኖርብዎታል፡፡ ከመቀመጫዎ

ቋቁቻ( pityriasis versicolor)

October 10, 2022
ቋቁቻ malassezia በሚባል የፈንገስ(fungus) አይነት የሚመጣ ሲሆን ብዙ ግዜ ወጣቶችን የሚያጠቃ በሽታ ነዉ። ይህ የ fungus አይነት በሁላችንም ሰዉነት የሚገኝ ሲሆን ለምን አንዳንድ ሰዎች
1 2 3 11
Go toTop