ጤና አታካብዱ ! “የዝንጀሮ ኩፍኝ“ እንጂ “የዝንጀሮ ፈንጣጣ“ አይደለም ፣ አውሮፖን የናጣት ወረርሺኝ:: May 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ( ኤክሰፐርት ክሊኒካል ነርስ ) የዝንጀሮ ኩፍኝ በመባል የሚታወቀውን እና በመላ ሰውነት ላይ የተቀቀለ ማሽላ የመሠሉ ሆኖም ከማሽላ ተለቅ የሚሉ እባጮችን የሚፈጥረውን ቫይረስ በእንሥሣት ላይ በቸደረገ ምርምር Read More
ጤና የዝንጀሮ በሽታ ምንድነው? ስለ ምልክቶች፣ ስለ ፈንጣጣ ክትባቱ እና ስለሌሎች ማወቅ ያለብዎት May 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ የዝንጀሮ በሽታ አዲስ አይደለም፣ ነገር ግን በሽታውን መደበኛ ባልሆኑ አገሮች ውስጥ ቁጥራቸው እየጨመረ የሚሄድ ጉዳዮች ጥንቃቄ (አስደንጋጭ አይደለም) ሲሉ ባለሥልጣናት ይናገራሉ። በአሜሪካ አራት አዳዲስ Read More
ጤና Part 20 -ሁለት መቶ ሺ!፣ የመጨረሻው መጀመሪያ? እና የክትባት ግዴታ – ፀጋዬ ደግነህ (ዶ/ር) January 30, 2022 by ዘ-ሐበሻ ለተከበራችህ ወገኖች 5ኛው ማዕበል የኮሮና ልምድ ከጀርመን – ሁለት መቶ ሺ!፣ የመጨረሻው መጀመሪያ? እና የክትባት ግዴታ 28.01.2022 ካለፈው በመቀጠል የኦሚክሮን ማዕበል በጀርመን ከተከሰተ ጀምሮ ታይቶ በማይታወቅ መልኩ ጀርመንን እያጥለቀለቀ ይገኛል። በጀርመን እና Read More
ጤና የእርግዝና ጊዜያት አመጋገብ January 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ የእርግዝና ጊዜያት አመጋገብ ማንኛውም የተረገዘ ህፃን ምግብና ንጥረነገር ማግኘት የሚችለው ከእናቱ የምግብ ተዋዕጾ ነው፡፡ ይህ ማለት ደግሞ እርጉዝ ሴት የሁለት ሰው አመጋገብ መከተል አለባት Read More
ጤና በጀርመን የገባውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በተመለከተ ያለው ቴከኒካዊና ተቋማዊ ልምድና አስተያየት – ክፍል 19 December 16, 2021 by ዘ-ሐበሻ ለተከበራቹህ ወገኖች ያገረሸው ወረርሽኝ የኮሮና ልምድ ከጀርመን – ፈጣኑ አራተኛው ማዕበል እና የክትባት ግዴታ 16.12.2021 ካለፈው በመቀጠል አራተኛው ማዕበል ጀርመንን እያጥለቀለቃት ይገኛል። ይህንንም አስመልክቶ አዳዲስ እርምጃዎች እየተወሰዱ ነው። በጀርመን እና በጎረቤት አገሮች Read More
ጤና በጀርመን የገባውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በተመለከተ ያለው ቴከኒካዊና ተቋማዊ ልምድና አስተያየት – ፀጋዬ ደግነህ September 10, 2021 by ዘ-ሐበሻ ክፍል 17 ለተከበራቹህ ወገኖች የኮሮና ልምድ ከጀርመን – የተሻሻሉ እርምጃዎች፣ ዴልታ ልውጥ ወረርሽኝ፣ የክትባት ውዝግብ 10.09.2021 ካለፈው በመቀጠል ሶስተኛው ማዕበልን መገታት እና “የፌደራሉ Read More
ጤና ሞደርና ኮቪድ-19 ክትባት ከሌሎች ክትባቶች በምን ይለያል? August 25, 2021 by ዘ-ሐበሻ ዶ/ር ወልደ ሥላሴ በዛብህ በታዝማኒያ ዩኒቨርሲቲ የመድኃኒት ደኅንነት መምህር፤ ከወርኅ ሴፕቴምበር ጀምሮ በአገረ አውስትራሊያ ነዋሪዎች ክንዶች ውስጥ መዝለቅ ስለሚጀምረው ሞደርና ክትባት ጠቀሜታ ያስረዳሉ፤ ምክረ Read More
ጤና አይ ሀገሬ ኢትዮጵያ! ሰውን ለማዳን የማለው ሰውን ጨረሰው (እልማዝ አሰፋ-ዘረ ሰው) July 6, 2021 by ዘ-ሐበሻ የተሟላና ደስታን ባቀፈ ሕይወት ውስጥ ስንኖር የጤንነትን ዋጋ መገመት ይከብዳል፡፡ ሁላችንም ብቃት ያላቸውና ለሙያቸው ኃላፊነት የሚሰማቸውንና ገንዘብ ለመስራት ሳይሆን ሰውን ለማዳን በሕክምና ትምህርት ፍፃሜ Read More
ጤና በጀርመን የገባውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በተመለከተ ያለው ቴከኒካዊና ተቋማዊ ልምድና አስተያየት – ክፍል 16 – ፀጋዬ ደግነህ (ዶ/ር) June 1, 2021 by ዘ-ሐበሻ የኮሮና ልምድ ከጀርመን – የሶስተኛው ማዕበል መሰበር፣ ሎንግ ኮቪድ፣ ክትባት Read More
ጤና የኮሮናቫይረስ አምስት ደረጃዎች እንዳሉት ስንቶቻችን እናውቅ ይሆን? – ቡሩክ ተሾመ April 14, 2021 by ዘ-ሐበሻ የኮሮናሻይረስ በሽታ ኮሮና በሚባል ቫይረስ አማካኝነት የሚከሰት ነው። ቫይረሱ ዓዲስና በአጭር ጊዜ የዓለማችንን ክፍሎች ማዳረስ ችሏል። አሚኮ በየጊዜው አድማሱን እያሰፋ ስለመጣው የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ አስመልክቶ Read More
ጤና በጀርመን የገባውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በተመለከተ ያለው ቴከኒካዊና ተቋማዊ ልምድና አስተያየት – ክፍል 14 – ፀጋዬ ደግነህ (ዶ/ር) March 23, 2021 by ዘ-ሐበሻ ለተከበራቹህ ወገኖች የኮሮና ልምድ ከጀርመን – 3ኛው ማዕበል የከረርው ፍጹም ሎክዳውን 23.03.2021 ካለፈው በመቀጠል በ22.03.2021 እስከ እኩለ ሌሊት ከተደረጉ ውይይቶች በኋላ የፌዴራል እና የሪጅናል ስቴት (ክልል) መንግስታት አዲስ የተከሰተውን 3ኛውን ዙር ማዕበል ለመስበር Read More
ጤና በየቀኑ ገላን መታጠብ የሚያስገኘው የጤና ጥቅም March 6, 2021 by ዘ-ሐበሻ 1. የጡንቻ ህመምን ይቀንሳል በጡንቻዎች አካባቢ የሚሠማን ህመም ለመቀነስ በየቀኑ በሙቅ ዉሀ መታጠብ መፍትሔው ነው። ይህ ልምምድ ጡንቻን ከቁርጥማቱ ዘና የሚያደርግና በቀላሉ እንዲተጣጠፍ ይረዳዋል። Read More
ጤና በጀርመን የገባውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በተመለከተ ያለው ቴከኒካዊና ተቋማዊ ልምድና አስተያየት – ክፍል 13 – ፀጋዬ ደግነህ (ዶ/ር) March 4, 2021 by ዘ-ሐበሻ ለተከበራቹህ ወገኖች የኮሮና ልምድ ከጀርመን – የከረርው ሎክዳውን መላላት፣ ፈጣን ምርመራ እና ክትባት ካለፈው በመቀጠል በ03.03.2021 ከዘጠኝ ሰዓታት ውይይቶች በኋላ የፌዴራል እና የሪጅናል ስቴት (ክልል) መንግስታት የኮሮና ጥብቅ ሎክ ዳውን እስከ መጋቢት ወር መጨረሻ እንዲቀጥል በመወሰን ተጨማሪ የኮሮና ሎክዳውን የማላላት የአፈጻጸም ሰሌዳ አጽድቀዋል። በዚህም Read More
ጤና·ዜና በጀርመን የገባውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በተመለከተ ያለው ቴከኒካዊና ተቋማዊ ልምድና አስተያየት – ክፍል 11 January 9, 2021 by ዘ-ሐበሻ ለተከበራቹህ ወገኖች ሁለተኛው ዙር የከረርው ጥብቅ ሎክዳውን – 07.01.2021 ካለፈው በመቀጠል ስለ ኮቪድ-19 ወረርሽኝ 2ኛ ማዕበል የተወሰነውን ጥብቅ ሎክዳውን የያዘውን ክፍል አስራ አንድን እንደሚከተለው አቀርባለሁ። የጀርመን መንግስት Read More