ጥናታዊ ጦማሮች

በኢትዮጵያ የቀረበ ምሁራዊ ምርምር እና ጥናታዊ ጽሁፍ ትንተና

የአማራ ብሔርተኝነት እና የሀገረ-ኢትዮጵያ መስተጋብር

August 3, 2024
መስከረም አበራ  ሀምሌ 2016  1-መንደርደሪያ  በአማራ ህዝብ ላይ የታወጀዉ የጠላትነት ጥንስስ የተጀመረዉ በፋሽስት ጣልያን ወረራ ወቅት ቢሆንም አማራ ጠልነት ህገ-መንግስታዊና ተቋማዊ ቅርፅ ይዞ የሃገራችን

“ኩሽ!” እያላችሁ ምን ያንኮሻኩሻችኋል? – ወንድሙ መኰንን, ዶ/ር

July 10, 2023
England: 01 July 2023 ሰው ሲበድላችሁ፣ እስቲ አትናደዱ፤ ጠላትን አትጥሉ፣ ክፉን ሰው ውደዱ። የክፉ ሰው ክፋት፣ ጠቃሚ ነው ትርፉ፤ ያነቃቃችኋል፣ እንዳታንቀላፉ። የልቦናው ስሜት፣ እየተራቀቀ፣ ሁልጉዜ ወደ ላይ፣ በጣም እየላቀ፤ በሥራ በጥበብ፣ ግሎ ለመነሳት ቆስቋሽ የፈልጋል፣ የሰው ልጅ እንደ እሳት ከበደ ሚካኤል፣ የዕውቅት ብልጭታ ገጽ መቶ 163 መግቢያ ዳማ የተባለ ዳንግላ ፈረስ፣

ስለኢምፔሪያሊዝም በአጠቃላይና፣ በተለይም ስለአሜሪካን ኢምፔሪያሊዝምያለኝን የራሴን አቋም ግልጽ ለማድረግ ያህል! – ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)

November 29, 2022
ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ህዳር 29፣ 2022 በአ.አ. በታህሳስ 15፣ 2022 ዓ.ም በወያኔና በአቢይ አገዛዝ መሀከል ስለተደረገው “የሰላም ድርድር” አስመልክቶ የአቶ አቡዱራህማን አህመድን ሰፊ ገለጻ በመመርኮዝ የጻፍኩትንና  በዘሃበሻ

እሬቻ ከገዳ የወረራ ሥርዓት ጋር ምን ያገናኘዋል? እሬቻስ የማን በዓል/ባሕል ነው? (አቻምየለህ ታምሩ)

October 4, 2022
ኢትዮጵያ ውስጥ የተዘረጋው የኦሮሙማ አፓርታይዳዊ አገዛዝ ዋና ስራ አስፈጻሚ የኾነው ዐቢይ አሕመድ ከሁለት ቀናት በፊት ባወጣው መግለጫ እሬቻን የኦሮሞ ገዳ ሥርዓት አካል ነው ብሎናል።

የመሬት እድሜ ስንት ነው? እንዴትስ ለማወቅ ይቻላል? ስነ መለኮትና የተፈጥሮ ሳይንስ አመለካከት

July 16, 2022
ክፍል 3 ካለፈው የቀጠለ አኒሳ አብዱላሂ 10.07.2022 ስለ ሰው ፍጡር ምንነት ውይይት በሚደረግበት ወቅት ከራሱ አልፎ ከመሬት መፈጠርና እድሜ ጋር ተያይዞ በጥልቀት ለማወቅ በተፈጥሮ

የዳርዊን የዝግመተ ለውጥ ፅንሰ ሃሳብና ያስከተለው ውጤት1 “እምነት ሲጀመር ሳይንስ ያከትምለታል፣

July 2, 2022
ጥርጣሬ የሳይንስ ጅማሮ ነው። የማይጠረጥር የሚመረምረው ነገር የለም። የማይመራመር ደግሞ አዲስ ነገር አይፈጥርም። አዲስ ነገር መርምሮ የማያገኝ ደግሞ እውር ነው። እውር እንደሆነም ይቀራል..” የቻርለስ
aklog birara 1

“ከሽብርተኛው” ትህነግ ጋር ድርድር በምን ቅድመ ሁኔታዎች ላይ ይደረጋል? –  አክሎግ ቢራራ (ዶር)

February 18, 2022
—የመጨረሻ አላማውስ ምንድን ነው? ––       አክሎግ ቢራራ (ዶር) “ትግል በባህሪው ዳገት እና ቁልቁለት ያለው እልህ፣ ጽናት አና ብልሀት ይጠይቃል። ይህ ነባራዊ አደጋ ከሁሉም

የዘውድ ስርአት ሁሉንም ኢትዮጵያውያን ማስተባበር ይችላል! – ግዛቸው ጥሩነህ (ዶ/ር)

January 22, 2022
ግዛቸው ጥሩነህ (ዶ/ር) ጥር 13 ቀን 2014 ዓ.ም ከአንድ አመት በላይ በኢትዮጵያ ውስጥ በተካሄደው የእርስበርስ ጦርነት፤ በብዙ መቶ ሺ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ህይዎታቸውን ከማጣታቸውም በላይ፤ እጅግ በጣም ከፍ ያለ የንብረት፤ የትምህርት

 በጦርነት እየተዳከመች የምትገኘው ኢትዮጵያ ምን አይነት የጦርነት ኢኮኖሚ መርህ ያስፈልጋታል? –  አክሎግ ቢራራ (ዶር)

September 15, 2021
ትርጉም እና መግቢያ አንድ፤ የኢኮኖሚ ጦርነትና የጦርነት ኢኮኖሚ የተለያዩ ጉዳዮች ናቸው። የጦርነት ወከባ የሚያካሂድ የአገር ውስጥና የውጭ ተቀናቃይ ኃይል ተቀናጅቶ የሚያካሂደው ተዛማጅ ጦርነት ኢላማ

በሳይንስና በፍልስፍና መነፅር መታየት ያለባቸውና መልስ የሚያስፈልጋቸው የብሄረሰብ፣ የጭቆናና የማንነት ጥያቄዎች !!

May 7, 2019
ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) ግንቦት  5 ፣  2019 መግቢያ እንደ ኢትዮጵያ በመሳሰሉ ወደ ኋላ በቀሩ አገሮች ውስጥ በሃይማኖትና በብሄረሰብ ስም ተሳቦ በየጊዜው የሚነሳው መጋጨትና እንዲያም
Go toTop