ማህደር

“ጠበቃዎችን እያነጋገርኩ ነው፣ በአቪዬሽን ህግ ሊከለክሉኝ እንደማይችሉ ተነግሮኛል”- አቶ ልደቱ አያሌው

February 10, 2025
ዛሬ ጠዋት ከአሜሪካ ወደ ሀገራቸው ኢትዮጵያ ለመጓዝ በአትላንታ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ቢገኙም እንዳይሳፈሩ የተደረጉት ፖለቲከኛው አቶ ልደቱ አያሌው ጉዳዩን በህግ ሊይዙት እንደሚችሉ ተናገሩ።

ችሮታ (በእውቀቱ ስዩም)

February 9, 2025
ወዳጆቼ እንዴት ናችሁ? ትራምፕ ከተመረጠ ጊዜ ጀምሮ አልተገናኘንም፤ በነገራችን ላይ፥ ትራምፕ ማለት ለኔ የሜሲ ቦዲጋርድ ማለት ነው፤ የሜሲ ቦዲጋርድ ድንገት ከመሬት ተንስቶ ወደ ጨዋታው

 የአማራ ህዝብና ምሁራኑ በአብይ አህመድ ታጣቂ መታረድ  እናወግዛለን

February 7, 2025
  በኢትዮጲያ ታሪክ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ህዝባችን በሚዘገንን ሁኔታ የሚታርድበት የሚገረፍበት የሚታሰርበትና የሚፈናቀልበትን  ሰቆቃ የሰው ልጅ መብት ቀርቶ የእንሰሳት በሚከብርበት ሃገር ያለን  ዝም ማለት

የሃይማኖት መሪዎች የፀሎትና የሰላም ጥሪ 

February 7, 2025
የኢትዮጵያ የሃይማኖት መሪዎች ለመንግሥት እና ታጣቂዎች የሰላም ጥሪ አደረጉ። የሃይማኖት መሪዎቹ ይህንን የሰላም እና የጸሎት ጥሪ ያደረጉት የኢትዮጵያ ሲቪል እና የሙያ ማህበራት ኮንግረስ ባዘጋጀው
1 2 3 1,210
Go toTop