ነፃ አስተያየቶች የአማራውን ሕዝብ እና የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ማን ይታደጋቸው? March 19, 2025 ሕሩይ እስጢፋኖስ Hiruy Estifanos – ጀርመን ማን ይታደጋቸው? በኃጢዓት ምክንያት የጠፉትን የሰውን ልጆች ሁሉ ለማዳን ከሰው ልጆች ተወልዶ ሞት የማይገባው አምላክ ሞቶ በደሙ የመሠረታት
ዜና ዘመቻ አንድነት በመላው አማራ ታወጀ March 19, 2025 አማራ ሕዝብ የገጠመውን መንግሥት መር የዘር ጭፍጨፋ ለማስቆም የኅልውና ትግል ከጀመረ ሃያ ወራትን አስቆጥሯል። በእነዚህ ወራት በተበታተነ መልኩ ይሁን እንጅ በጠላት ላይ ቁሳዊ፣ ሰዋዊ፣
ነፃ አስተያየቶች የድሮው ወልደሥላሴ የዛሬው አቶ ስብሐት ነጋና ድርጅቱ – ሐይሌ ላሬቦ March 18, 2025 የዛሬውን የአቶ ስብሐትን ሁናቴ ሳሰላስል፣ ከፊቴ የተደቀኑብኝ በጭንቅላቴ ለብዙ ዓመታት ተሸንቅረው የኖሩት ሁለት ጉዳዮች ናቸው።አንዱ ወያኔዎች ልክ ሥልጣን እንደያዙ፣ መጨረሻቸውን የሚመለከት ሲሆን፣ ይኸውም “በዐየር
ነፃ አስተያየቶች የአማራን የህልውና አደጋ ከመከላከል ትግል ጋር የተያያዙ የተመጠኑ የግል ምልከታዎች! March 16, 2025 ቀን የካቲት 2017 በአንዳርጋቸው ጽጌ ክፍል ፡ 10 የአማራ ህዝብ የህልወና አደጋ ምንጮች ብዙ ናቸው። ሁሉን አደጋዎች በአንድ ጊዜ መጋፈጥ አይቻልም። • በአሁኑ ወቅት
ነፃ አስተያየቶች የአማራን የህልውና አደጋ ከመከላከል ትግል ጋር የተያያዙ የተመጠኑ የግል ምልከታዎች! March 16, 2025 ቀን የካቲት 2017በአንዳርጋቸው ጽጌክፍል ፡ 9 ወዳጅ ማብዛት ጠላትን መቀነስ፤ የአማራ ስትራተጂ እንኳን ለህልወናው መከበር የሞት የሽረት ትግል የሚያደርግ የአማራ ህዝብ ቀርቶ፣ በሁሉም ዘርፎች
ዜና ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ! March 16, 2025 በትግራይ ክልል አስተዳደር ላይ የተደረገው ለውጥ ትኩረት የሚስብ ነው። ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሆነው መሾማቸው ተረጋግጧል። ይህ በእንዲህ እንዳለ የቀድሞው
ከታሪክ ማህደር በ1985 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተባረሩ 42 ምሁራን March 15, 2025 ምሁራኑ የተባረሩት በወቅቱ የመንግሥት ታጣቂዎች በዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ላይ የወሰዱትን የኃይል እርምጃ በመቃወማቸው፣ መንግሥት ግድያውን የሚያጣራ ገለልተኛ አካል እንዲያቋቁም በመጠየቃቸውና ዩኒቨርሲቲዎች ከፖለቲካ ነፃ እንዲሆኑ በመታገላቸው
ነፃ አስተያየቶች የአማራን የህልውና አደጋ ከመከላከል ትግል ጋር የተያያዙ የተመጠኑ የግል ምልከታዎች! March 14, 2025 ቀን የካቲት 2017 በአንዳርጋቸው ጽጌ ክፍል ፡ 7 ህብረ ብሄራዊ የሆነው የጸረ ወያኔ ትግል እና አዲሶቹ የአማራ ብሄረተኞች አማራ የተሳተፈባቸው በወያኔ ዘመን ከስርአቱ ጋር
ዜና የአማራ ክልል መንግስት ተኩስ አቁሜአለሁ ብሎ በማወጅ የመጀመሪያውን እርምጃ እንዲወስድ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጠየቀ March 14, 2025 የፓለቲካ እስረኞች እንዲፈቱና በክልሉ ያለው ግጭት እንዲቆም ኮሚሽኑ ጥያቄ አቅርቧል በዋና ኮሚሽነር መስፍን ዓርዓያ (ፕሮፌሰር) የተመራ የኮሚሽኑ ልዑክ ትላንት መጋቢት 4/2017 ዓ.ም ወደ አማራ
ዜና ጌታቸው ረዳ “ጣልቃ እንዲገቡ አልጠየቅሁም”/ ፋኖ “በከባዱ ውጊያ በሺዎች ደምስሰናል”/ ጃዋር “አብይ አሳፋሪና እብድ ነው” March 13, 2025 ጌታቸው ረዳ “ጣልቃ እንዲገቡ አልጠየቅሁም”/ ፋኖ “በከባዱ ውጊያ በሺዎች ደምስሰናል”/ ጃዋር “አብይ አሳፋሪና እብድ ነው”
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች ከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት [መኢአድ] የተሰጠ መግለጫ March 13, 2025 ድርጅታችን መኢአድ ከሩብ ክፍለ ዘመን በላይ ስለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን ድምጽ ሆኖ መቆየቱና ይህንኑ ተግባር አጠናክሮ መቀጠሉን በአሁናዊይውም ዘመኑን የዋጀ ሰላማዊ ትግሉን እያካሄደ ይገኛል፡፡ ስለሆነም መኢአድ
ነፃ አስተያየቶች ትግራይ፤ ወጣት አልባ? ወይስ ሽማግሌ አልባ? (ከአሁንገና ዓለማየሁ) March 12, 2025 ለዚህ ጽሑፍ መነሻው ሃሳብ ክንፈ ዳኘው በአንድ ስብሰባ ቆሞ የተናገረው አስጸያፊ ንግግር ነው። ጦርነቱ ትግራይን ወጣት አልባ አድርጓታል የሚባል ተደጋግሞ የሚሰማ ንግግር አለ። ትግራይ
ነፃ አስተያየቶች የሕወሓት ዋነኛ ስኬት! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ March 12, 2025 ስኬት ከተባለ የሕወሓት ትልቁ ስኬት ትግራይንና ትግሬዎችን ከኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት መነጠል ወይም ማቆራረጥ ነው፡፡ ለዚህም ሥራው የኢትዮጵያ አምላክ አሣምሮ እየከፈለው ነው፤ ገና ወደፊትም አወራርዶ የማይጨርሰው
ዜና በትግራይ ክልል ላለው ወቅታዊ ሁኔታ፤ የፌደራል መንግስት “አስፈላጊውን ድጋፍ” እንዲያደርግ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር አሳሰበ March 12, 2025 የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር በክልሉ “በጸጥታ ኃይሎች ስም” እየተንቀሳቀሱ ባሉ አካላት፤ “የፕሪቶሪያ ውል ሲፈርስ እና የትግራይ ህዝብ ወደ ዳግም ጥፋት ሲገባ ዝም ተብሎ መታየት የለበትም”
ዜና ካሳቫ የተባለው የስራስር ዱቄት በእንጀራ ላይ ተጨምሮ እንዲሸጥ ተፈቀደ March 12, 2025 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምግብና መድሃኒት ባለሥልጣን ካሳቫ የተባለው ሥር በእንጀራ መልክ እንዲቀርብ መፈቀዱን ለጣቢያችን አስታውቋል። የባለሥልጣኑ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ እስጢፋኖስ ጌታቸው ካሳቫ
ዜና ፍጥጫው ከሯል – መቀሌ ውጥረት ነግሷል – ጦርነት በቅርብ አድፍጧል March 11, 2025 ፍጥጫው ከሯል – መቀሌ ውጥረት ነግሷል – ጦርነት በቅርብ አድፍጧል
ነፃ አስተያየቶች የአማራን የህልውና አደጋ ከመከላከል ትግል ጋር የተያያዙ የተመጠኑ የግል ምልከታዎች! March 11, 2025 ቀን የካቲት 2017 በአንዳርጋቸው ጽጌ ክፍል 4 ፡የአማራ ትግልና የፋኖ ማኒፌስቶ በተደጋጋሚ አማራ የትግል ማኒፌስቶ የለውም የሚለው ጉዳይ ይነሳል። አዎ የለውም። ይህ ማለት ሁሉም
ነፃ አስተያየቶች ከዋቃ ጉራቻ ወደ ዋቃ ዳለቻ:- የድህነት ወይስ የትንቢት እዳ? March 10, 2025 አሁንገና ዓለማየሁ የነጮች የበላይነት በነገሠባቸው ክፍለ ዘመናት ውስጥ አንድ አፍሪካውያንን የሚያኮራ ነገር የኦሮሞ “ዋቃ ጉራቻ” (ጥቁር እግዚአብሔር) የሚለው የአምላክን ቀለም አገላለጽ ነበር። ኦሮሞ አፍሪካዊና
ነፃ አስተያየቶች የአማራን የህልውና አደጋ ከመከላከል ትግል ጋር የተያያዙ የተመጠኑ የግል ምልከታዎች! March 10, 2025 ቀን የካቲት 2017 በአንዳርጋቸው ጽጌ ክፍል ፡ 3 የአማራ የህልወና ትግል የአማራ ታጋዮች የጋራ ግንዛቤ፤ የአማራ የህልወና አደጋ እንዲህ በቀላሉ በዋዛ ፈዛዛ የሚቃለል እንዳልሆነ
ዜና·የመጽሐፍ ግምገማ ትረካ – አገሪቷን በዝርፊያ ያጠቧት አባት እና ልጅ | አርአያ ተስፋማርያም March 10, 2025 ትረካ – አገሪቷን በዝርፊያ ያጠቧት አባት እና ልጅ | አርአያ ተስፋማርያም
ነፃ አስተያየቶች የአማራን የህልውና አደጋ ከመከላከል ትግል ጋር የተያያዙ የተመጠኑ የግል ምልከታዎች! March 8, 2025 ቀን የካቲት 2017 በአንዳርጋቸው ጽጌ ክፍል ፡2 ያለፈው እና መጪው ዘመን ለአማራ፤ ነብይ፣ ጠንቋይ፣ ሳንቲስት መሆንን አይጠይቅም። ያለፉትን መቶ ለመሙላት ጥቂት አመታት የቀረውን ዘመን
ዜና ‘GTNA’ ለሚድያ መገንቢያ የተሰጠውን 5 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ በ1 ቢልዮን ብር ሊሸጥ እያስማማ መሆኑ ታወቀ March 7, 2025 – ቦታው ለጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል ማስፋፊያ ተብሎ የተያዘ ነበር (መሠረት ሚድያ)- ግሎባል ቴሌቭዥን ኔትዎርክ ኦፍ አፍሪካ (GTNA) በሚል ስያሜ የተቋቋመው እና በአፍሪካ ግዙፉ የሚድያ
ነፃ አስተያየቶች የአማራን የህልውና አደጋ ከመከላከል ትግል ጋር የተያያዙ የተመጠኑ የግል ምልከታዎች! March 7, 2025 ቀን የካቲት 2017 በአንዳርጋቸው ጽጌ ከአጻጻፍና ከይዘት ጋር የተያያዙ ጉዳዮች ሀ) የቅርጽ ጉዳይ የማንበብ ባህል እየተዳከመ መጥቷል። በመሆኑም ሰፊ ትንታኔ የሚጠይቁ ጉዳዮችን በአጭሩ ጨምቆ
ነፃ አስተያየቶች ጠቃሚ ጽንስ በቀላሉ አይወለድም! – ይነጋል በላቸው March 6, 2025 እንደአጠቃላይ እውነት እርግዝና እጅግ አስቸጋሪና ከባድ ኃላፊነት ነው፡፡ ሰውን ሰው ውጦት ከደምና ከውኃ በልዩ መለኮታዊ ተዓምር በዘጠኝ ወራት ውስጥ አንድ ሰው ወደዚች ምድር ይመጣል፡
ነፃ አስተያየቶች የኢብራሂም ትራኦሬ ቡርኪናፋሶ – የአቢይ አህመድ ኢትዮጵያ February 27, 2025 ፃነት ዘገዬ አፍሪካዊቷ ሀገር ቡርኪና ፋሶ የታደለች ናት፡፡ የተሰጣት መሪ ሀገሪቱን ከአፍሪካ ነቅሎ ወደ አውሮፓና ሰሜን አሜሪካ እየወሰዳት ነው፡፡ መሪው በጣም ልጅ እግር ነው፡፡
ነፃ አስተያየቶች አማራ እስኪነሣ የሚያየው አበሣ! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ February 26, 2025 አልማዝን የሚቆርጠው አልማዝ ብቻ ነው ይባላል፡፡ ከወርቅ የሚሠራ መጋዝ አልማዝን አይቆርጥም፡፡ ከብርና ከነሐስ የሚበጅ ጎራዴ አልማዝን አይሞነጭረውም፡፡ ለአልማዝ መዳኒቱ አልማዝ ብቻ ነው፡፡ “እግዜር ሲቆጣ
ነፃ አስተያየቶች ኮሎኔል ፉንታሁንን ለመግደል መሞከር! የብልጽግና ፍላጎት የብአዴን ተልዕኮ! February 23, 2025 ከቴዎድሮስ ሐይሌ “እርስ በእርሱ ስጋን በኩበት ጠበሱ” በሬው በእራሱ እዳሪ የእራሱን አካል ተጠብሶ መብልም ማገዶም ሆኖ ተበላ ይላል ሸዋ ሲተርት:: መለስ ዜናዊ ቀልድ ይሁን ቁም
ነፃ አስተያየቶች የአንድ ነገድ/ ዘውግ/ብሄር/ዘር የበላይነት ጉዞ በኢትዮጵያ–የሥልጣን መተካካት አይደለም፤ አፍራሽ ነው February 21, 2025 አክሎግ ቢራራ (ዶር) አንድ የሚያስደንቀኝ ነገር አለ፡፡ ይህች በተከታታይ የአገር ውስጥና የውጭ ሃይሎች በመተባበርም ሆነ በግል ግፍና በደል የሚያደርሱባት አገር እንዴት ልትፈርስ አልቻለችም? የሚለው
ነፃ አስተያየቶች የሁለት አይጦች ወግ February 21, 2025 ‹ዛሬ በናትሽ ዳጎስ ያለ ሰነድ ወይም መጽሐፍ ወይም ዶሴ መብላት አማረኝ›› አለች አንዲት ነጭ አይጥ ለጓደኛዋ፡፡ ‹‹ለምን አንዱ የሕዝብ ቤተ መጻሕፍት አልወስድሽም›› አለቻት ጥቁሯ
ነፃ አስተያየቶች የምንመርጠው የህይወት መንገድ እና ጥምረት የነጋችን መሠረት ነው ። February 19, 2025 መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ “If you cannot find a good companion to walk with, walk alone, like an elephant roaming the jungle. It is better to
ነፃ አስተያየቶች የፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ እንደሽጉጥ ያነጣጠረና የህግን የበላይነት የሚጥስ ፖለቲካ! February 17, 2025 ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) (የካቲት 10፣ 2017) February 17, 2025 የዶናልድ ትረምፕ እንደሽጉጥ ያነጣጠረ ፖለቲካ የሚለውን አባባል የወሰድኩት ደር ሽፒግል(Der Spiegel) ከሚባለው በጀርመን ሀገር ከታወቀው የሳምንታዊ መጽሄትና የኦንላይን ጋዜጣ
ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች አሳሳቢው ግድያና አሉታዊ ተፅዕኖው February 3, 2025 ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ብዙዎች ተስፋ ቆርጠው ከሚዲያም ከነፃነት ትግሉም ርቀው በተደበቁበት በአሁኑ ወቅት መጻፍ ብዙም ዋጋ እንደሌለው አውቃለሁ፡፡ ይሄ አቢይ የሚባል ጭራቅ ከመጣ ወዲህ
ሰብአዊ መብት እግዚኣብሔር ግን ወዴት አለ? December 29, 2024 ወገኖቸ፤ ለጊዜው ትችቱን እናቁምና ለወገኖቻችን እንድረስላቸው፡፡፡ በቤተ አማራ ወሎ ቡግና የተከሰተው ርሃብ ጉዳት ቀላል አይደለም፡፡ ለወገን ደራXኡ ወገን ስለሆነ እባካችሁ ህሻናትን እናድን፤ ለግሱ፡፡ ጦርነት
ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች ሰይጣን አንዳንዴ እውነትን ይናገራል – ከዘመነ ወያኔ ድቅድቅ ጨለማ ወጥተን ወደ ለዬለት ሲዖል ከገባን ድፍን ስድስት ዓመት December 25, 2024 ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ጊዜው ይከንፋል፡፡ ይሄውና ከዘመነ ወያኔ ድቅድቅ ጨለማ ወጥተን ወደ ለዬለት ሲዖል ከገባን ድፍን ስድስት ዓመት ከስምንት ወር ከ11 ቀናት ሆነን –
ከታሪክ ማህደር የመንግስቱ ኃይለማሪያም ጭካኔ እና የአንጋፋው ደራሲና ጋዜጠኛ አቤ ጉበኛ አሟሟት – በጥበቡ በለጠ February 9, 2025 የካቲት 1 ቀን 1972 ዓ.ም #በዛሬዋ_ዕለት ከ 45 ዓመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን አንጋፋው ደራሲና ጋዜጠኛ አቤ ጉበኛ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየበት ዕለት ነበር።
ከታሪክ ማህደር ፕረዚዳንት መንግሥቱ ሀይለማርያም የት የተወለዱት?? February 3, 2025 ፕሬዝዳንት መንግስቱ ኃይለማርያም በ1927 በዎላይታ በዳምታ ሶሬ ወረዳ የተወለደ በእናትም በአባትም ወላይታ ነው። ፕሬዚዳንት መንግሥቱ ሀይለማርያም በወላይታ ተወልዶ ያደጉ የወላይትኛ ቋንቋ ጥሪት የሚናገሩ በሕይወት
ከታሪክ ማህደር ደራስያንን እንደሰው ያለመመልከት አባዜ (አለማየሁ ገላጋይ ) February 1, 2025 ፊት ለፊት ስራው፣ ከበስተጀርባ ደግሞ ህይወቱ ይገኛል፡፡ ሥራው የህይወቱ ማጣቀሻ ነው የሚሉ አሉ፡፡ በዚህም ሥራውን እንደ አነፍናፊ ውሻ አስቀድመው ህይወቱን ያንጎዳጉዳሉ፡፡ “እንዲህ ሲል የፃፈው
ጤና የካንሰር መድሀኒት ፈጣሪው ዶ/ር ሰለሞን ታደሰ ጋር የተደረገ ቆይታ September 22, 2024 የካንሰር መድሀኒት ፈጣሪው ዶ/ር ሰለሞን ታደሰ ጋር የተደረገ ቆይታ
ጤና ለብዙዎች ፈውስ እየሆነ ያለ አስደናቂ አገር በቀል የህክምና ጥበብ | ንድራ February 20, 2024 ለብዙዎች ፈውስ እየሆነ ያለ አስደናቂ አገር በቀል የህክምና ጥበብ | ንድራ
ጤና የአጥንት መሳሳትን ለመከላከል (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) January 17, 2024 * የአልኮል መጠጥ ማቆም ምክንያቱም አልኮል የሰውነታችንን ካልሲየም መጠን ስለሚቀንስ * ሲጋራን ማጤስ ማቆም ምክንያቱም ሲጋራ በደም ውስጥ የሚገኝን ካልሲየም መጠን እንዲሁ ስለሚቀንስ *
ስፖርት·ዜና አትሌት ፅጌ ዱጉማ ለኢትዮጵያ በኦሊምፒክ የብር ሜዳሊያ አስገኘች August 6, 2024 ፅጌ ዱጉማ ለኢትዮጵያ በ800 ሜትር በታሪክ የመጀመሪያውን ሜዳሊያ አስገኘች በ33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች አትሌት ፅጌ ዱጉማ በ800 ሜትር ሴቶች ፍጻሜ ሁለተኛ በመውጣት ለኢትዮጵያ የብር ሜዳሊያ
ስፖርት ትግስት አሰፋ የሮጠችበት ዐይነት አዲዳስ በ500 ዶላር መሸጥ ጀመረ September 27, 2023 የአዲዳስ አዲሱ ጫማ የሆነውና፣ ባለፈው እሁድ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትግስት አሰፋ በበርሊን የማራቶን ሬከርድ የሠበረችበት ዐይነት ጫማ፣ ትናንት ማክሰኞ በ500 ዶላር ዋጋ ገበያ ላይ መዋል
ዜና·ስፖርት ትግስት አሰፋ በበርሊን ማራቶን ከ2 ደቂቃ በላይ የሴቶችን የአለም ክብረወሰን ሰበረች September 25, 2023 ትግስት አሰፋ በእሁድ በርሊን በተካሄደው የሴቶች ማራቶን የአለም ክብረ ወሰን የሰበረች ብቻ ሳይሆን ውድድሩን ከሁለት ደቂቃ በላይ በማውረድ ማራቶንን ከ2 ሰአት ከ12 ደቂቃ በታች
ዜና ሀገሪቱ ተገዳ የገባችበት ጦርነት ፍትሃዊ ጦርነት በመሆኑ በድል ይጠናቀቃል – አቶ ብናልፍ አንዷለም December 2, 2021 ሀገሪቱ ተገዳ የገባችበት ጦርነት ፍትሃዊ ጦርነት በመሆኑ በድል ይጠናቀቃል – አቶ ብናልፍ አንዷለም
ዜና ቀይ መስመር፡-የሥራና ክህሎት ሚንስትር ሙፈሪያት ካሚል – የመሪዎች ዘመቻ ከፖለቲካ እስከ ጦር ግንባር November 25, 2021 ቀይ መስመር፡-የሥራና ክህሎት ሚንስትር ሙፈሪያት ካሚል – የመሪዎች ዘመቻ ከፖለቲካ እስከ ጦር ግንባር
ነፃ አስተያየቶች ለተከበርከው የጠለምትና የአዳርቃይ ሕዝብ ሆይ December 8, 2023 ከዓለም አቀፍ የአማራ ማንነት ድጋፍ ኮሚቴ ህዳር 26 2016 ዓ/ም ጀግናው የጠለምት ሕዝብ ሆይ በጸረ አማራው፣ ክፉና መሰሪ የትህነግ ቡድን ላለፉት በርካታ ዓመታት በማንነትህ