ፖለቲካ የ ኢዜማ ዕጩ ተወዳዳሪዎች ውጤት ማሳወቅ – ስመራጭ ኮሚቴ June 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ ፓርቲያችን በሰኔ ወር በሚያካሄደው 1ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ፤ ለፓርቲው ከፍተኛ የኃላፊነት ቦታዎች ምርጫ አመልካቾችን ከሚያዚያ 25 እስከ ግንቦት 16 ቀን 2014 ዓ.ም መቀበላችን ይታወቃል። Read More
ነፃ አስተያየቶች·ፖለቲካ ፖለቲካ የማስተዳደር ጥበብ እንጂ ቁማር አይደለም – ከንገሤ አሊ February 6, 2022 by ዘ-ሐበሻ የጎሣ ብዝኃነት ባሉባቸው ሀገሮች ብሄርን መሠረት ያደረገ መንግሥታዊ ስርአትን ማዋቀር በብዙ ምሁራን ዘንድ እንደ አደገኛ አካሄድ የሚወሰድ የሀገርን ሉአላዊነትና የሕዝብን አንድነት የሚያናጋ ፣ የጎሳ Read More
ዜና·ፖለቲካ በአሜሪካ ሕግ አጽዳቂዎች ምክርቤት (ሰኔት) 17ኛ ኮንግረስ ተርጓሚ – ጥበቡ ሞላ December 18, 2021 by ዘ-ሐበሻ 1ኛ ስብሰባ ኤስ.____ሰላምና ዲሞክራሲ በኢትዮጵያ ለማስተዋወቅና ለሌሎችም ዓላማ Mr. MENEDEZ (አቶ መነንዴዝ) (በግሉ፣ Mr. RISCH (አቶ ሪሽ) እና Mr.COONS (አቶ ኩንስ)) የሚከተለው ሰነድ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ፖለቲካ የአሜሪካና ምዕራባውያን ጫናና መፈንቅለ መንግሥት በግርማዊነታቸው መንግሥት ላይ!! – መስፍን ማሞ ተሰማ November 12, 2021 by ዘ-ሐበሻ የአሜሪካና ምዕራባውያን ጫናና መፈንቅለ መንግሥት በግርማዊነታቸው መንግሥት ላይ!! [መስፍን ማሞ ተሰማ] ንጉሠ ነገሥቱ [ ግርማዊ ቀዳማዊ ሃይለ ሥላሴ ] ርዳታ ለመጠየቅ [ኢትዮጵያን በግብርናና በኢንዱስትሪ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ፖለቲካ አዲሱ ኢትዮጵያ ካቢኔ ጂኦግራፊያዊ ፍትሃዊነት ዳሰሳ – ዳንኤል ካሣሁን (ዶ/ር) October 13, 2021 by ዘ-ሐበሻ መስከረም 24 ቀን 2013 ዓም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ አዲሱን ካቢኔ ፓርላማው እንዲያጸድቀው ሲያቀርቡ የእያንዳንዱን እጩ ስም፣ የትውልድ ሥፍራ፣ የጋብቻ ሁኔታ፣ የትምህርት ዝግጅት፣ አንዲሁም Read More
ፖለቲካ በቀጣዩ ሳምንት የሚመሰረተው መንግሥት 21 ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች ይኖሩታል [ዋዜማ ራዲዮ] September 28, 2021 by ዘ-ሐበሻ ሰኞ፣ መስከረም 24 ቀን 2014 በተወካዮች ምክር ቤት የሚቋቋመው አዲሱ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) መንግሥት በሚኒስቴር መስሪያ ቤቶቹ አወቃቀርና ስያሜ ላይ መጠነኛ ለውጥ Read More
ፖለቲካ የጀርመን ብሔራዊ ምርጫ ወቅታዊ ሁኔታ እና ትንበያ – ዋዜማው September 26, 2021 by ዘ-ሐበሻ ለተከበራቹህ ወገኖች እ.ኤ.አ September 26. 2021 መስከረም 16፣ 2014 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል ሲሆን፣ ኢትዮጵያዊው ቀነኒሳ በቀለ ደግሞ የዓለምን የማራቶን ክብረ ወሰን ለማሻሻል Read More
ነፃ አስተያየቶች·ፖለቲካ አስከፊው አድርባይነት ዛሬም ከዋነኛ የፖለቲካ ደዌዎቻችን አንዱ ሆኖ ቀጥሏል ! – ጠገናው ጎሹ June 13, 2021 by ዘ-ሐበሻ June 13, 2021 ጠገናው ጎሹ በህወሃት የበላይነት እየተመራ ሩብ ምዕተ ዓመት ያስቆጠረው የጎሳ//የቋንቋ አጥንት ስሌት ሥርዓተ ፖለቲካ በተረኞች ኦህዴዳዊያን/ኦሮሙማዊያን የበላይነት እየተመራ እና የወራዳነት ፖለቲካ ጨርሶ በማይሰለቻቸው ብአዴናዊያን አሽከርነት Read More
ነፃ አስተያየቶች·ፖለቲካ የኢትዮጵያን ሕዝብ አህዛብ የሚለው ሕገ-መንግስት ሳይቀየር ወደ ምርጫ መሄድና አደጋው – ሰርፀ ደስታ January 28, 2021 by ዘ-ሐበሻ ዛሬ በሥራ ላይ ያለው ወያኔና-ኦነግ የሠሩት ሕገ-መንግስትና ሥርዓት በግልጽ የኢትዮጵያውያን ጠላት እንደሆነና በግልጽም ዜጎች እየታረዱበት እየታየ አሁንም ሕገ-መንግስቱ አቻ የማይገኝለት እያሉ በመቃብራችን ላይ እንጂ Read More
ፖለቲካ ፖለቲካዊነት (Politisization) October 9, 2020 by ዘ-ሐበሻ ለፈረጅኛው ቃል ተመጣጣኝ ትርጉም ስላላገኘሁለት ለርዕስነቱ ያህል ፖለቲካዊነት ስለው ክዚህ ቀጥሎ ግን ራሱን የእንግሊዘኛውን ቃል አንድጠቀም ይፈቀድለኝ። ዴሞክራሲያዊ ባልሆነ ስርዓት ውስጥ ሁሉም ነገር ፖሊቲካዊ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ፖለቲካ “በዴሞክራሲ ሥም ኢትዮጵያዊነትን ለማጥፋት ና ባንዳነትን ለመገንባት የሚጥሩትን ኢትዮጵያዊው በቸልታ አያያቸውም። ” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ June 18, 2020 by ዘ-ሐበሻ “አሥከአለፉት የቅርብ ሩቅ ዘመናት ድረሥ እንደፖለቲካውና እንደኢኮኖሚው ሁሉ፣ባህሉንም አሥገድዶ ነበር ፣አሸናፊ እንደ አብሾ የሚግተው።ለምሳሌ ግራኝ ማሐመድ ክርሥቲያኑን በሰይፍ እየቆረጠ እንዳአሰለመ ሁሉ፣ዓፄ ዮሐንሥም እሥላሙን በሰይፍ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ፖለቲካ ብሔራዊ ምርጫን የማካሄድ ሥልጣንና ሕገ መንግሥቱ (ለውይይት መነሻ) ባይሳ ዋቅ-ወያ May 30, 2020 by ዘ-ሐበሻ የኮሮና ቫይረስን ወረርሽኝ አስመልክቶ በታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ ምክንያት ለነሓሴ ወር ታስቦ የነበረው ስድስተኛው ብሔራዊ ምርጫ ላልተወሰነ ጊዜ መተላለፉን መንግሥት አሳውቋል። ይህንን የፌዴራል መንግሥትን Read More
ነፃ አስተያየቶች·ፖለቲካ የመርህ አልባነት ፖለቲካችንና አስከፊ ውጤቱ – ጠገናው ጎሹ May 24, 2020 by ዘ-ሐበሻ ጠገናው ጎሹ ሩብ ምዕተ ዓመት ሙሉ በህዝብ መብትና በአገር ደህንነት ስም እየማለና እየተገዘተ በንፁሃን ዜጎች ላይ የመከራና የውርደት መዓት (ዶፍ) ሲያወርድ የኖረውንና በጎሳ/በነገድ/በቋንቋ አጥንት Read More
ነፃ አስተያየቶች·ፖለቲካ ነጻ ምርጫ ባልዋለበት መስከረም 30 – ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ May 24, 2020 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጲያ ሕገ መንግስት አንቀጽ 54 ቁጥር 1 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ፤ ሁሉ አቀፍ ፤ ነጻ፤ ቀጥተኛ ትክክለኛ በሆነና ድምፅ በሚስጥር በሚሰጥበት ሥርዓት Read More