ዘ-ሐበሻ

የጅማው ስብሰባ – የሚኒሊክ ቤተመንግስት የሚባል የለም፥ የሚኒሊክ ሀውልትም ይነሳል፥ ገና እናራግፋለን

February 4, 2025
የጅማው ስብሰባ – የሚኒሊክ ቤተመንግስት የሚባል የለም፥ የሚኒሊክ ሀውልትም ይነሳል፥ ገና እናራግፋለን</p> የጅማው ስብሰባ – የሚኒሊክ ቤተመንግስት የሚባል የለም፥ የሚኒሊክ ሀውልትም ይነሳል፥ ገና እናራግፋለን
aklog birara 1

የአማራ ፋኖ የተቋምና የአመራር ድክመት ለአማራው ህዝብ ዋጋ ያስከፍላል – አክሎግ ቢራራ (ዶር)

February 3, 2025
የአማራው ህዝብ ፋኖን የሚደግፍበት ዋና ምክንያት ባለፉት አምሳ ዓመታት በተከታታይ የሚዘገንን እልቂት፤ ስደት፤ ስራ አጥነት፤ ረሃብተኛነት፤ እስራት፤ ድብደባ፤ መፈናቀል፤ የስነልቦና ጦርነት ወዘተ ስለተካሄደበት ነው፡፡

ፕረዚዳንት መንግሥቱ ሀይለማርያም የት የተወለዱት??

February 3, 2025
ፕሬዝዳንት መንግስቱ ኃይለማርያም በ1927 በዎላይታ በዳምታ ሶሬ ወረዳ የተወለደ በእናትም በአባትም ወላይታ ነው። ፕሬዚዳንት መንግሥቱ ሀይለማርያም በወላይታ ተወልዶ ያደጉ የወላይትኛ ቋንቋ ጥሪት የሚናገሩ በሕይወት

ይቅር ብየሃለሁ

February 2, 2025
ካንገቱ በላይ ሸፍኖ፣ እጆቹን ከጀርባው ጠርፎ፣ እየገፈተረና በያዘው ዱላ እየወቃ፤ ወደ እስር ቤቱ ከተተው። ከክፍሉ ካስገባው በኋላ፤ በሩን ቆለፈና ሄደ። እጆቹ ስለተፈቱለት፤ ራሱ ላይ

“ባለፉት ስድስት ዓመታት አንድም ሰው ‘torch’ አላደረግንም – የሞቀ  ጭብጨባ፡፡” ነፃነት ዘገዬ

February 2, 2025
ይህ ማይም ሰውዬ በስንቱ አሳቅቆ ሊፈጀን እንደሆነ ቀጣዮቹን ምሣሌዎች እንመልከት፡፡ Torch – ትርጉሙ flashlight/ባትሪ ወይም በገጠር አካባቢ ከጣሊያንኛ ተወስዶ ‹ላምባዲና›  የምንለው ነው እንጂ እርሱ

“አንተን ለማኝ አደርጋለሁ” አቢይ አሕመድ ለአማራ ክልል ፕረዚዳንት ለአረጋ ከበደ የሰጠው ማስጠንቀቂያ

January 31, 2025
ነገሩ እንዲህ ነው ባሳለፍነው ታህሳስ 15 በተካሄደው ብልጽግና ስራ አስፈፃሚ ስብሰባ ላይ የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አረጋ ከበደ እጃቸውን አውጥተው ተናገሩ እኔ አቅቶኛል የአማራ

እስክንድር ነጋ እና ጀነራል ተፈራ ማሞ ከድል ለዲሞክራሲ እስከ ፉኖ ተሰማራ!

January 29, 2025
ከቴዎድሮስ ሃይሌ የምናከብራቸው ጀነራል ተፈራ ማሞ ሰሞኑን አደባባይ ወጥተው አድምጠናል:: የጀነራሉ ጤንነትና ደህንነት ሲያሳስበን ለቆየነው ወገኖች ሁሉ በጥሩ ቁመና ላይ ሆነው በማግኘታችን የሕሊና እረፍት

ፍትህ የሌለው ሽምግልናና እርቅ ሥራ እንደሌለው እምነት የሞተ ነው!

January 29, 2025
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ዛሬም እንደ ትናንቱ አያሌ ምሁራንና ታዋቂ ነን ባይዎች ስለብሔራዊ ሽምግልና እርቅ ይደሰኩራሉ፡፡ ያለምንም ሐፍረት ቅዱሱን ሽምግልናን ከምእራብ ከተሸመተው ኤፍሬም ይሳቃዊ ድርድር ጋር እያምታቱ የአያት
1 2 3 691
Go toTop