የአማራ ህዝብና ምሁራኑ በአብይ አህመድ ታጣቂ መታረድ  እናወግዛለን

 

በኢትዮጲያ ታሪክ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ህዝባችን በሚዘገንን ሁኔታ የሚታርድበት የሚገረፍበት የሚታሰርበትና የሚፈናቀልበትን  ሰቆቃ የሰው ልጅ መብት ቀርቶ የእንሰሳት በሚከብርበት ሃገር ያለን  ዝም ማለት የዚህ ግፍ ተባባሪ መሆን ነው::

የናዚ ጀርመን መጀመሪያ ጅፕሲዎችን ከዚያም ይሁዲዎችን መፍጀት ሲጀምር ዝም ያሉ አውሮፓውያን መጨረሻ  ላይ ሁሉን መግጀት ሲጀምር ተረድተው እስከዛሬ ድረስ በጸጸት ላይ ለመሆናቸው  ታሪክ ምስክር ነው::ይህ ግፈኛ በሃይማኖት ካባ የሚያጭበረብር ራሱን በይፋ ክርስቲያን መሳይ መኡሲልም ነኝ ብሎ የለፈፈ በጻፈው መጽሃፍ ሳይቀር ሰው የሚፈልገውን አሳይተህ ገደል ጨምረው ያለውን የሚተገብር ጨካኝ አረመኔ ኤብይ አህመድና ባልደረቦቹን ዲያቆን ዳንኤኤል ክብረትና መሰሎቹን የሚደግፉ  ከአብይ አህመድ ያላነሱ ወንጀለኛ ነፍሰ ገዳዮች ናቸው::

ሰሞኑን የአብይ አህምድ ታጣቂዎች ከመኪና ላይ በማውረድ የገደሉት የህክምና  ሊቅ ዶክተር አንዷለም  የተገደለበት ሁኔታ የዘር ጭፍጨፋ በሃገራችን በመንግስት ደረጃ ተዋቅሮ ሃግራችን የመጀመሪያውን የህክምና ኮሌጅ የከፈቱትን ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስን  በሃሰት በማሰር በወህኒ በማማቀቅ ለሞት ያበቃው የወያኔው መለስ ዜናዊ የጡት ልጅ ባንድ ወቅት እኛም እንሰግድልሃለን ብሎ በግጥም ያሞገስወ አረመኔው አብይ አህመድን ለመላው የአለም ማህበርሰብ ማጋለጡን  የሚያልቀው ህዝባችን ሰቆቃ የሚሰማን ሁሉ እንድንፈጽም ጥሪያችንን እናቀባለን::

 

የኢትዮጲያዊያን አሜሪካዊያን ካውንስል

 

Previous Story

የሃይማኖት መሪዎች የፀሎትና የሰላም ጥሪ 

Latest from Same Tags

Go toTop

Don't Miss