![](https://amharic.thehabesha.com/wp-content/uploads/2021/03/Dr.-Fekadu-Bekele-789x600.jpg)
ዶ/ር ዮናስ ብሩ ምን ሊለን ፈልጎ ነው? በእርግጥስ የኢትዮጵያን የተወሳሰቡ ችግሮች፣ እሱ እንደሚለው የሶሻልና የፖለቲካ ችግሮች በኳንተም ፊዚክስ አማካይነት መረዳትና ለብሄራዊ ስምምነት የሚሆን መፍትሄ መፈለግ ይቻላል ወይ?
ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ሚያዚያ 17፣ 2016 (ሚያዚያ 25፣ 2024) Sapere Aude-Have the courage to use your own mind (Immanuel Kant) በገጽ ሁለት በአንቀጽ ሁለት ላይ፣