የሙዚቃው ንጉስ ቴዲ አፍሮ ዝም ብሏል የሚሉ አፈሩ‼ በጠቅላዩ ጥርስ የተነከሰበት ከባድ ቃለ–መጠይቅ Tedy Afro new interview

February 14, 2025

3 Comments

  1. እርሱም መልሶ፡- “ክፉና አመንዝራ ትውልድ ምልክትን ይለምናል! ነገር ግን ከነቢዩ ከዮናስ ምልክት በቀር ማንም አይሰጠውም።”
    ማቴዎስ 16፡4

    ቴዲ ከበቂ በላይ ብዙ ጊዜ ተናግሯል። ስልጣን ላይ ያሉትን ሳይፈራ እውነት ተናግሯል። እኛ ግን የሰማነውን በተግባር ከማዋል ይልቅ ሁሌም ተአምራትን ለማዳመጥ እንፈልጋለን።

    The title is misleading. Who is Teddy specifically criticizing. In addition to everybody else involved in the deconstruction of Ethiopian history and identity, Teddy specifically criticized those Ethiopians living in the United States of America and enjoying the fruits of Unity but working against a united Ethiopia.

  2. አሁን ይህ ቃለ ምልልስ ምን ጥርስ ያስነክሳል? ስሙኒ ለመሰብሰብ ብለህ ካልሆነ

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

ጀ/ል ተፈራ ማሞ “ፋኖ በሁለት መንገድ እየተዋጋ ነው”/ ድቡቁ የብልፅግና ስልጠና / “የትግራይ ተፈናቃዮች ይመለሱ “አምባሳደሮቹ|EN

Next Story

በሰሜን ጎጃም ጎንጂ ቆለላ ወረዳ 13 መምህራን በታጣቂዎች ታግተው መወሰዳቸውን ቤተሰቦች ተናገሩ

Go toTop