መፃፅፍ·ዜና ችሮታ (በእውቀቱ ስዩም) February 9, 2025 by ዘ-ሐበሻ ወዳጆቼ እንዴት ናችሁ? ትራምፕ ከተመረጠ ጊዜ ጀምሮ አልተገናኘንም፤ በነገራችን ላይ፥ ትራምፕ ማለት ለኔ የሜሲ ቦዲጋርድ ማለት ነው፤ የሜሲ ቦዲጋርድ ድንገት ከመሬት ተንስቶ ወደ ጨዋታው Read More
ነፃ አስተያየቶች·መፃፅፍ የአማራ ብሔርተኝነት እና የሀገረ-ኢትዮጵያ መስተጋብር August 3, 2024 by ዘ-ሐበሻ መስከረም አበራ ሀምሌ 2016 1-መንደርደሪያ በአማራ ህዝብ ላይ የታወጀዉ የጠላትነት ጥንስስ የተጀመረዉ በፋሽስት ጣልያን ወረራ ወቅት ቢሆንም አማራ ጠልነት ህገ-መንግስታዊና ተቋማዊ ቅርፅ ይዞ የሃገራችን Read More
መፃፅፍ “ኩሽ!” እያላችሁ ምን ያንኮሻኩሻችኋል? – ወንድሙ መኰንን, ዶ/ር July 10, 2023 by ዘ-ሐበሻ England: 01 July 2023 ሰው ሲበድላችሁ፣ እስቲ አትናደዱ፤ ጠላትን አትጥሉ፣ ክፉን ሰው ውደዱ። የክፉ ሰው ክፋት፣ ጠቃሚ ነው ትርፉ፤ ያነቃቃችኋል፣ እንዳታንቀላፉ። የልቦናው ስሜት፣ እየተራቀቀ፣ ሁልጉዜ ወደ ላይ፣ በጣም እየላቀ፤ በሥራ በጥበብ፣ ግሎ ለመነሳት ቆስቋሽ የፈልጋል፣ የሰው ልጅ እንደ እሳት ከበደ ሚካኤል፣ የዕውቅት ብልጭታ ገጽ መቶ 163 መግቢያ ዳማ የተባለ ዳንግላ ፈረስ፣ Read More
መፃፅፍ ስለኢምፔሪያሊዝም በአጠቃላይና፣ በተለይም ስለአሜሪካን ኢምፔሪያሊዝምያለኝን የራሴን አቋም ግልጽ ለማድረግ ያህል! – ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) November 29, 2022 by ዘ-ሐበሻ ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ህዳር 29፣ 2022 በአ.አ. በታህሳስ 15፣ 2022 ዓ.ም በወያኔና በአቢይ አገዛዝ መሀከል ስለተደረገው “የሰላም ድርድር” አስመልክቶ የአቶ አቡዱራህማን አህመድን ሰፊ ገለጻ በመመርኮዝ የጻፍኩትንና በዘሃበሻ Read More
መፃፅፍ እሬቻ ከገዳ የወረራ ሥርዓት ጋር ምን ያገናኘዋል? እሬቻስ የማን በዓል/ባሕል ነው? (አቻምየለህ ታምሩ) October 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ ውስጥ የተዘረጋው የኦሮሙማ አፓርታይዳዊ አገዛዝ ዋና ስራ አስፈጻሚ የኾነው ዐቢይ አሕመድ ከሁለት ቀናት በፊት ባወጣው መግለጫ እሬቻን የኦሮሞ ገዳ ሥርዓት አካል ነው ብሎናል። Read More
መፃፅፍ የመሬት እድሜ ስንት ነው? እንዴትስ ለማወቅ ይቻላል? ስነ መለኮትና የተፈጥሮ ሳይንስ አመለካከት July 16, 2022 by ዘ-ሐበሻ ክፍል 3 ካለፈው የቀጠለ አኒሳ አብዱላሂ 10.07.2022 ስለ ሰው ፍጡር ምንነት ውይይት በሚደረግበት ወቅት ከራሱ አልፎ ከመሬት መፈጠርና እድሜ ጋር ተያይዞ በጥልቀት ለማወቅ በተፈጥሮ Read More
መፃፅፍ የዳርዊን የዝግመተ ለውጥ ፅንሰ ሃሳብና ያስከተለው ውጤት1 “እምነት ሲጀመር ሳይንስ ያከትምለታል፣ July 2, 2022 by ዘ-ሐበሻ ጥርጣሬ የሳይንስ ጅማሮ ነው። የማይጠረጥር የሚመረምረው ነገር የለም። የማይመራመር ደግሞ አዲስ ነገር አይፈጥርም። አዲስ ነገር መርምሮ የማያገኝ ደግሞ እውር ነው። እውር እንደሆነም ይቀራል..” የቻርለስ Read More
ነፃ አስተያየቶች·መፃፅፍ “ከሽብርተኛው” ትህነግ ጋር ድርድር በምን ቅድመ ሁኔታዎች ላይ ይደረጋል? – አክሎግ ቢራራ (ዶር) February 18, 2022 by ዘ-ሐበሻ —የመጨረሻ አላማውስ ምንድን ነው? –– አክሎግ ቢራራ (ዶር) “ትግል በባህሪው ዳገት እና ቁልቁለት ያለው እልህ፣ ጽናት አና ብልሀት ይጠይቃል። ይህ ነባራዊ አደጋ ከሁሉም Read More
መፃፅፍ በኢትዮጵያ ስለ ሕገ መንግሥት፤ ስለ ነፃ ፍርድቤት፤ ስለ ሕግ በላይነት፤ ስለ ነፃ ምርጫ ቦርድ፤ ስለ ሕዝብ የመምረጥና የመመረጥ መብት፤ ስለ ብሔር ብሔረሰቦች፤ስለ ክልል መንግሥት፤ ስለ መልካም አስተዳደርና ዲሞክራሲ ለመገንባት ለውይይት የቀረብ ልዩ መርሐ ግብር [A Road Map for Democracy] February 3, 2022 by ዘ-ሐበሻ ወሰኔ ይፍሩ [ፕሮፌሰር]. ክፍል አንድ በመጀመሪያ ይህ ደብዳቤ ወደፊት በሕዝብ እና የሕግ የበላይነት የምትተዳደር ነፃ የሆነች አገር እንዴት እንደምትመሰረት እና በምን ዓይነት ሕገ መንግሥት Read More
መፃፅፍ የዘውድ ስርአት ሁሉንም ኢትዮጵያውያን ማስተባበር ይችላል! – ግዛቸው ጥሩነህ (ዶ/ር) January 22, 2022 by ዘ-ሐበሻ ግዛቸው ጥሩነህ (ዶ/ር) ጥር 13 ቀን 2014 ዓ.ም ከአንድ አመት በላይ በኢትዮጵያ ውስጥ በተካሄደው የእርስበርስ ጦርነት፤ በብዙ መቶ ሺ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ህይዎታቸውን ከማጣታቸውም በላይ፤ እጅግ በጣም ከፍ ያለ የንብረት፤ የትምህርት Read More
መፃፅፍ በጦርነት እየተዳከመች የምትገኘው ኢትዮጵያ ምን አይነት የጦርነት ኢኮኖሚ መርህ ያስፈልጋታል? – አክሎግ ቢራራ (ዶር) September 15, 2021 by ዘ-ሐበሻ ትርጉም እና መግቢያ አንድ፤ የኢኮኖሚ ጦርነትና የጦርነት ኢኮኖሚ የተለያዩ ጉዳዮች ናቸው። የጦርነት ወከባ የሚያካሂድ የአገር ውስጥና የውጭ ተቀናቃይ ኃይል ተቀናጅቶ የሚያካሂደው ተዛማጅ ጦርነት ኢላማ Read More
መፃፅፍ በሳይንስና በፍልስፍና መነፅር መታየት ያለባቸውና መልስ የሚያስፈልጋቸው የብሄረሰብ፣ የጭቆናና የማንነት ጥያቄዎች !! May 7, 2019 by ዘ-ሐበሻ ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) ግንቦት 5 ፣ 2019 መግቢያ እንደ ኢትዮጵያ በመሳሰሉ ወደ ኋላ በቀሩ አገሮች ውስጥ በሃይማኖትና በብሄረሰብ ስም ተሳቦ በየጊዜው የሚነሳው መጋጨትና እንዲያም Read More