ኪነ ጥበብ - Page 8

ድምፃዊ ጌድዮን ዳንኤል የጎዳና ተዳዳሪ ሆኗል፤ የሕዝብን እርዳታ ይሻል

March 24, 2014
(ዘ-ሐበሻ) “ላጽናናሽ”፣ “በተራ” እና በሌሎችም በተሰኙት ሙዚቃዎቹ የሚታወቀውና 2 ሙሉ አልበም የሰራው ድምፃዊ ጌድዮን ዳንኤል በአዲስ አበባ የጎዳና ተዳዳሪ ለመሆን እንደተዳረገና እርዳታ እንደሚያስፈልገው አዲስ

የስርዓቱ ደጋፊ የሆነችው ድምጻዊት ሃመልማል አባተ ለሁለተኛ ጊዜ ከአሜሪካ አፍራ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሰች

March 16, 2014
በአፍቃሬ ወያኔነቷ የምትታወቀው ድምጻዊት ሃመልማል አባተ አዲስ አልበሟን ለማስመረቅና የተለየያዩ ኮንሰርቶችን ለመሥራት ወደሰሜን አሜሪካ መጥታ የነበረ ቢሆንም በደረሰባት ቦይኮት በተመልካች እጦትና በፕሮሞተሮች መጥፋት አፍራ

ቴዲ አፍሮ በሱዳን ለመሐመድ ወርዲ በተዘጋጀ የመታሰቢያ ዝግጅት ላይ በአረቢኛ አቀነቀነ

February 19, 2014
(ዘ-ሐበሻ) “የፍቅር ጉዞ” በሚል በሙዚቃዎቹ ፍቅርን ይሰብካል በሚል የሚወደሰው ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በሱዳን ካርቱም የፊታችን አርብ ፌብሩዋሪ 21 እና እሁድ ፌብሩዋሪ 23 ሁለት

አስቴር አወቀ “ካሁን በኋላ የሙዚቃ አልበም የምሰራ አይመስለኝም” አለች

February 16, 2014
(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ሙዚቃ ንግሥት በሚል የምትሞካሸው ድምጻዊት አስቴር አወቀ ካሁን በኋላ የሙዚቃ አልበም ለመሥራት ሃሳብ እንደሌላት የቅርብ ምንጮች ለዘ-ሐበሻ ጠቆሙ። አስቴር ለቅርብ ሰዎቿ አሁን

“ሁለቱም ባዶዎች ነበሩ!”/ለዘመኑ የሀገራችን “ቦለቲከኞች”/ – ከፊሊጶስ (ግጥም)

November 11, 2013
እ’ስራና  ቅል …….. አፈጣጠራቸው፣  ቢሆንም  ለየቅል፤ እንደ  አቅማቸው፣  ሠርተው በሀሳብ – ተግባር፣ ተግባብተው፤ ሰላም አግኝተው፣ አንድነት ይኖሩ ነበር፣ በአንድ ቤት። በፍቅራቸው፣ የሚቀናው ዱባ

ታማኝ እና ቴዲ ትላንት ምሽት (ከክንፉ አሰፋ) ጋዜጠኛ

October 7, 2013
ትላንት ምሽት። እለተ እሁድ፤ ኦክቶበር 6፣ 2013። ታማኝ በየነ እና ቴዲ አፍሮ በስልክ ያወራሉ። ንግግራቸው ከወትሮው የተለየ አልነበረም። እንደቀድሞው እየተቀላለዱ ይሳሳቃሉ። ታማኝ ከዴንቨር-ኮሎራዶ፣ ቴዲ
1 6 7 8 9 10 14
Go toTop