ዳኒ ጎፈሬ ለብሔራዊ ቡድናችን አዲስ ነጠላ ዜማ ለቀቀ October 11, 2013 ኪነ ጥበብ Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email መቀመጫውን ሚኒሶታ ያደርገው ድምፃዊ ዳኒ ጎፈሬ የፊታችን እሁድ ከናይጄሪያ ጋር ለዓለም ዋንጫ ለማለፍ ለሚፋለመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን መታሰቢያ የሚሆን አዲስ ነጠላ ዜማ ለቀቀ። ድምፃዊ ዳኒ ጎፈሬ ከዚህ ቀደም አንድ ሙሉ አልበም የሠራ ሲሆን ለዋሊያዎቹ መታሰቢያነት የሠራውን አዲስ ነጠላ ዜማ ሕዝብ በነፃ እንዲከፋፈለው በትኗል። የዘ-ሐበሻ አንባቢዎችም ተካፈሉት። መልካም ዕድል ለብሔራዊ ቡድናችን። Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Previous Story አንዷለም አራጌ ለህገ ወጥ ድርጊት ባለመተባበሩ ጎብኚ እንዳይኖረው ተደረገ Next Story እስክንድር ነጋ በአራት ጎብኚዎች ብቻ እንዲጎበኝ ተደረገ