ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ ቴዲ የኩዋስ ሜዳ ልጅ ነው – (ሄኖክ የሽጥላ -ገጣሚው) October 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ሄኖክ የሽጥላ -ገጣሚው) ከምን ልጀምር? እንደው ይጨንቃል፤ ደሞ ዝም ቢሉት ያንቃል። አሁን ይሄን የምጥፈው ለማስተማር ነው ለማካረር? በልጅነቴ አንድ አብሮ አደጌ በጣም የሚወዳቸው እናቱና Read More
ኪነ ጥበብ ጥላሁን ገሰሰ በታመመበት ወቅት ቀድሞ የደረሰለት ማን ነበር? September 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ መስከረም 17 ጥላሁን ገሰሰ የተወለደበት ቀን በመሆኑ ዘ-ሐበሻ የተለያዩ መረጃዎችን እያካፈለቻችሁ ነው። አንዳንዶቹን ቀድመን አትመናቸው የነበሩ ወደላይ ያመጣናቸው ናቸው። ከጥላሁን ገሰሰ ልጆች መካከል አንዷ Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና Teddy Afro chosen for World Cup 2014 Official Singer for Africa September 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ In the grand tradition of music for the 2014 FIFA World Cup, Teddy Afro has been chosen to represent the world’s most popular sports Read More
ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ መስከረም 17 – የአንጋፋው የሙዚቃ ንጉሥ ጥላሁን ገሰሰ ልደትና ትዝታዎች September 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ ተከታዩን ጽሁፍ ዘ-ሀበሻ ከ6 ወር በፊት አውጥታው ነበር። ዛሬ መስከረም 17 የጥላሁን ገሰሰ ልደት ስለሆነ ለመታሰቢያ ይሆን ዘንድ ወደላይ አምጥተነዋል። ከቅዱስ ሃብት በላቸው (ጋዜጠኛ) Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና ታዋቂው የሙዚቃ ሰው ቴዲ ምትኩ በጠና ታሞ ሆስፒታል ገባ September 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ታዋቂው የሙዚቃ ሰው ቴዲ (ቴዎድሮስ) ምትኩ በሜሪላንድ ግዛት ሆስፒታል መግባቱ ተገለጸ። በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ ውስጥ በተለይ በሳክስፎን ሙዚቃ ላይ ትልቅ ድርሻ ያለው ቴዲ Read More
ኪነ ጥበብ አዝናኝ ቃለ ምልልስ ከአርቲስት መኳንንት መለሰ ጋር September 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ አርቲስት መኳንንት መለሰ በአርቲስት ይሁኔ በላይ አማካኝነት በሚዘጋጀው ባውዛ ቲቪ ላይ ያደረገውን አዝናኝ ቃለ ምልልስ የዘ-ሐበሻ አንባቢዎችም ይቋደሱት ዘንድ አስተናግደነዋል። Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና የተወልደ በየነ (ተቦርነ) በዘፈን እናውራ ሲዲ የፊታችን ማክሰኞ ይመረቃል September 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ)፡ በተለያዩ የራድዮ ጣቢያዎች አዝናኝ የሙዚቃ ሥራዎችን በማቅረብ ተወዳጅነትን ያተረፈው ጋዜጠኛና የሙዚቃ አማካሪ ተወልደ በየነ በአይነቱ ልዩ የሆነው “በዘፈን እናውራ” የተሰኘ አስቂኝና ቁምነገር የያዘ Read More
ኪነ ጥበብ “አሜሪካን ሃገር 6 ጊዜ ለመምጣት ሞክሬ እንደ ያሬድ በ7ኛው ተሳካልኝ” – ድምፃዊ ፋሲል ደመወዝ September 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) “አለው ነገር” በሚለው ዘፈኑ ከመንግስት ከፍተኛ ድብደባ ደርሶበት የነበረው የባህል ድምፃዊው ፋሲል ደመወዝ አሜሪካ ገብቷል። ድምፃዊው ይሁኔ በላይ በዋሽንግተን ዲሲ ከሚያሳትመው ባውዛ ጋዜጣ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ ለአርቲስት ታማኝ በየነና ለሻምበል በላይነህ በእስራኤል የተደረገላቸው የጀግና አቀባበል ቪድዮ September 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና “የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲያውቅልኝ የምፈልገው ነገር አለ” ድምፃዊ ደሳለኝ ብርሃኑ (Video) September 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ነዋሪነቱን በሰሜን አሜሪካ ያደረገው ድምፃዊ ደሳለኝ ብርሃኑ አንድን ዘፈን እርሱ እና ሚካኤል ንጉሱ የተባለ ድምፃዊ መጫወታቸውን ተከትሎ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲያውቅልኝ የምፈልገው አለ በሚል Read More
ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ ገንዳው – በእውቀቱ ሥዩም (አሜሪካ እንደመጣ የፃፈው) September 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ እዚህ አሜሪካ – በሀገረ ማርያም – በጊዚያዊ ቤቴ – ጊዚያዊ በረንዳ ቆሜ ሳነጣጥር አየሁኝ መንገድ ዳር – ተገትሮ ያለ የቆሻሻ ገንዳ ዳቦው እንደ ጉድፍ Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና የአንጋፋው ድምፃዊ ተሾመ አሰግድ 61ኛ ዓመት ልደት በዓል ተከበረ September 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በኢትዮጵያ አቆጣጠር መስከረም 1 ቀን 1945 ዓ.ም የተወለደው ስመጥሩውና ሃገር ወዳዱ ድምፃዊ ተሾመ አሰግድ በሚኒሶታ 61ኛ ዓመት የልደት በዓሉ አድናቂዎቹ በተገኙበት ትናንት እሁድ Read More
ኪነ ጥበብ ስለ ቅዱስ ዮሐንስ በዓል – ግጥም September 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከዳንኤል ጎበዜ ቅዱስ ዮሐንስ የአዲስ ዘመን ንግሥ የወንዙ ዉሃ ሙላት ሲቀናንስ ደመናዉ ሁሉ ድርስ ምልስ የሸቱ ዛላ ጥንቅሽ የጸሃይ ድምቀቱ መንፈስ የአዲሱ አዋጅ ቀጠሮ Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና ኃይሌ ሩትስ በሚኒያፖሊስ ቀለበት አሠረ September 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በሬጌ የሙዚቃ ስልት የሚታወቀው ድምጻዊ ኃይሌ ሩትስ በሚኒሶታ ትናንት ሴፕቴምበር 15 ቀን 2013 ዓ.ም ቀለበት አሰረ። ድምፃዊ ኃይለሚካኤል ጌትነት (ኃይሌ ሩትስ) ቀለበት ያሠረው Read More