ነፃ አስተያየቶች የሃይማኖት መሪዎች ሃላፊነት እና የዳንኤል ክብረት አይነት የፖለቲካና የሞራል ዝቅጠት July 28, 2024 by ዘ-ሐበሻ July 28, 2024 ጠገናው ጎሹ አሳሳቢነቱ ግልፅ የሆነን ጉዳይ ግልፅ፣ ቀጥተኛ እና ገንቢ በሆነ ሂሳዊ አስተያየት ተገቢና ወቅታዊ ትኩረት እንዲያገኝ ፣ ሊያደርሰው የሚችለው ጉዳት Read More
ነፃ አስተያየቶች የዳንል ክብረት መጽሐፍ ምረቃ እና የትውልድ ማፈሪያነት የማይሰለቻቸው ታዳሚዎቹ July 27, 2024 by ዘ-ሐበሻ July 27, 2024 ጠገናውጎሹ ሰሞኑን የሴራ፣ የሸፍጥና የእኩይ ተግባር ማምረቻና ማከፋፈያ የሆነው የቤተ መንግሥት ፖለቲካ ጨካኝ ጠርናፊ የሆነው እና የፖለቲካ ብቻ ሳይሆን እጅግ አደገኛ የሆነ የሰብዕና ቀውስ የተጠናወተው Read More
ነፃ አስተያየቶች ሞግራው July 23, 2024 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) አቶ ጫኔ ማረሻን ተእርፍ፣ እርፍንም ተሞፈር፣ ሞፈርንም ተምራን፣ ምራንንም ተቀንበር፣ ቀንበርንም ተማነቂያ አስማምቶ ኩሊና ዳመናን ይጠምድና ከቆቅ ውሀ ማርያም በስተሰሜን እንደ Read More
ነፃ አስተያየቶች ትግሉ አፋፍ ሲደርስ ፣ የሚፈጠሩ ውጥ-እንቅጦች እና አዙሪቶች !! July 23, 2024 by ዘ-ሐበሻ ታሪካችን ወደኋላ ብለን ስናማትር አነ ኢሕአፖ ፣ ኢዲዩ እና ወ.ዘ.ተ. ፖርቲዎች ትግላቸውን እያጧጧፉ ወደ መንበረ እርካቡ እያኮበኮቡ ባሉበት ወቅት እነዚህን ፖርቲዎች ይመሩ የነበሩ መሪዎች ከመጋረጃ Read More
ነፃ አስተያየቶች በግርማዊ ጃንሆይ ኃ/ሥላሴ የአፍሪቃ አባት!! በልደታቸው ቀን በጨርፍታ ሲታወሱ፤ July 23, 2024 by ዘ-ሐበሻ በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን) ታሪክ እንደሚያወሳው ግርማዊነታቸው ዐፄ ኃ/ሥላሴ ከሕዝባቸው ጋር በመሆን ለአፍሪካ አንድነትና ነጻነት በብርቱ የታገሉና የደከሙ ታላቅ ሰው ናቸው። ግርማዊነታቸው፤ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን- ለጋናው Read More
ነፃ አስተያየቶች እስክንድር ነጋ ይብቃው፣ ገለል ይበል July 22, 2024 by ዘ-ሐበሻ ታጋይ እስክንድር ነጋ፣ ከነአርበኛ ጋሽ ምንተስኖት ጋር ሆኖ፣ የተወሰኑ ነፍጥ የያዙ ወጣቶችን ከጎኖ አድርጎ፣ የሰጠውን መግለጫ፣ የስታሊን ገብረስላሴ ዛራ ሜዲያ ላይ አየሁት፡፡ ተደረገ የተባለው Read More
ነፃ አስተያየቶች የራስን (የውስጥን) አስከፊ ውድቀት የማይፈትሽ የመግለጫና የአዋጅ ጋጋታ በጥብቅ ሊፈተሽ ይገባል! July 20, 2024 by ዘ-ሐበሻ July 20, 2024 ጠገናው ጎሹ በመሠረቱ እንኳንስ በእንደ እኛ አይነት ዘመን ጠገብ ፣ግዙፍ እና በእጅጉ አስከፊ በሆነ አጠቃላይ ማለትም ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ፣ ባህላዊ፣ ሞራላዊ፣ ሥነ ልቦናዊ እና መንፈሳዊ ቀውስ በተመታና በመመታት ላይ በሚገኝ አገር ይቅርና በተወሰኑ የእቅድና የክንዋኔ ዘርፎች ፈታኝ ሁኔታ ወይም ቀውስ በሚያጋጥመው የትኛውም አገር ውስጥ ችግሩን ይፋ የሚያደርጉ መግለጫዎችን የመስጠት እና ከጅግሩ መውጫ Read More
ነፃ አስተያየቶች ድርጅታዊ መዋቅርና የጠራ መርሃግብር የሌለው ትግል ለአምባገነኖች በር ይከፍታል July 20, 2024 by ዘ-ሐበሻ ለውጤታማ ትግል ድርጅታዊ መዋቅርና መርሃግብር ወሳኝ ነው ሃምሌ 13ቀን 2016ዓም(20-07-2024) በታሪክ እንደታዬው ከሆነ የአንድ አገር ሕዝብ ጭቆናና በደል ሲፈጸምበትና በአንባገነኖች አገዛዝ ስር ሲወድቅ ችሎ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰማያት ጠ/ሚ አብይ ላይ አጉረመረሙ July 18, 2024 by ዘ-ሐበሻ ነገሩ እንዲህ ነው ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ቅዳሜ ሐምሌ 6፣ 2016 ዓ.ም. ጠ/ሚ አብይ በእናትዋ ጎንደር ጣና ሃይቅ ዙሪያ ጎርጎራ ላይ ብቅ ብለው ነበር፡፡ ከዚያ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዶክተር ዮናስ ብሩ ፋኖ ከሲኖዶሱ ይማር ብለው እነ መምህር ፋንታሁንን ነቅፈው ላቀረቡት ጽሁፍ – ከቀሲስ አስተርአየ ጽጌ የተሰጠ መልስ July 13, 2024 by ዘ-ሐበሻ ሰኔ 29 2016 ዓ/ም ዮናስ ብሩ ዶክተር ዮናስ ብሩ “The Imperative Comparative: Lessons from the EOTC and Fano” በሚል ርዕስ የዘመናችንን ሲኖዶስ ከፋኖ ጋራ፡ ፖለቲከኞችን ከነፈንታሁን ዋቄ Read More
ነፃ አስተያየቶች መፍትሔ ለኢትዮጵያ ፥ ጊዚያዊ ወይስ አዋላጅ መንግሥት? July 13, 2024 by ዘ-ሐበሻ መሳይ ከበደ ልብ ይባል ይህ በቅርብ በእንግሊዝኛ የደረስኩትና ያሰራጨሁት፣ “Shifting from Moralization of Power to Containment: The Idea of Caretaker Government in Ethiopia” በሚል ርዕስ የቀረበው Read More
ነፃ አስተያየቶች ንጉስ ዳዊት የተናዘዘበትንና ንስሀ የጠየቀበትን የእረኛውን ዋሽንት እንስማ! July 11, 2024 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) አባቶች የሚባሉት በጎቻቸውን ለተኩላ አስረክበው በየከተማው አድፍጠዋል፡፡ ባለማተቡ የጦቢያ የበግ እረኛ ግን በክረምት ገሳውን፣ በበጋም ጥቢቆውን እየለበሰ በየወንዙ ዳር፣ በየመስኩና በየገደላገደሉ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ኢኮኖሚ በአዲስ አበባ መሬት ጮህች!!! በኦሮሚያ መሬት ጮህች!!! የኦህዴድ የቌንቌ፣የብሔርና የዘር መሬት ዛር!!! July 11, 2024 by ዘ-ሐበሻ ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY (ክፍል አንድ) ሚሊዮን ዘአማኑኤል ሚያ ክልላዊ መንግሥት መሬት ጮህች!! የኦህዴድ የቌንቌ፣ የብሔርና የዘር መሬት ዛር!! በአዲስ አበባ መሬት ጮህች!!! መሬት ጮህች!!! Read More
ነፃ አስተያየቶች የሱዳን የኢትዮጵያ ተማሪዎች ማህበር በሚል ስም ይንቀሳቀስ የነበረው በዃላ ላይ የኢሕአፓ መሰናዶና የፖለቲካ ትምህርት ቤት July 10, 2024 by ዘ-ሐበሻ ይህ በሱዳን ፣እምዱርማን ከባቢ ከምንኖርባቸው ሁለት ቤቶች በአንዱ የምንኖረው የፖለቲካ ጥናትና ውይይት ስናካሂድ በነበረበት ወቅት ነው።በእያንዳንዱ ቤት ከ16 በላይ ወጣት ይኖር ነበር፣በዚህ ፎቶ ከሚታዩት Read More