ነፃ አስተያየቶች - Page 5

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የፋሽስቱ አብይ አህመድ አሊ ኢትዮጵያ ውስጥ በአማራ ላይ እየተካሄደ ስለሚገኘው ጦርነት ከመስከረም 13 እስከ 27/2017 ዓ.ም በተለያዩ ቦታዎች ላይ የደረሰ የጉዳት !!!መረጃ:

October 7, 2024
ሸዋ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት መርሀቤቴ አውራጃ በደራ ወረዳ ልዩ ስሙ ኮሉ በተባለ አካባቢ ላይ በሚገኙ የአማራ ተወላጆች ላይ አሸባሪው የሸኔ ቡድን ከኦሆዴዱ ጥምር ጦር

ኳሷ ያላችው እስክንድር ነጋ ጋር ነው – ግርማ ካሳ

October 2, 2024
እስክንድር ነጋ በኢትዮ360 ቀርበ ነበር፡፡ ማስታወቂያውን አስቀድሞ ስለሰማሁ ቃለ ምልልሱን አደመጥኩት፡፡ እንደሚታወቀው፣ የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ አንድነት ድርጅት የሚባለውን መቋቋምና፣ የድርጅቱ መሪ እስክንድር ነጋ መሆኑን

አረንጓዴ ልብ፣ ጥቁር ልብ፣ ሰይጣናዊ መንፈስ!

October 2, 2024
ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) (መስከረም 21፣ 2017) October1,  2024) በጀርመን፣ በፍራንክፈርት አማይን በሚባል የታወቀ የፋይናንስና የባንክ ከተማ በወጣት ኢትዮጵያውያን ተማሪዎችና ሰራተኞች የተቋቋመ አረንጓዴ ልብ(Green Heart) የመረዳጃ፣ የባህልና ከዚህም በመሆን

የፋኖ መንፈስ በውስጡ የሌለን ደስኳሪ የአማራ ምሁር አትስሙ!

September 30, 2024
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) የፋኖን ሺህ ዘመናት የነፃነት፣ የሥነምግባርና የፍትህ ተጋዶሎ ያልተረዳው የዓለም ክፍል “ፋኖ ምንድነው?” ብሎ እየጠየቀ ነው፡፡ ያልተረደው የዓለም ክፍል ስለ ፋኖ ምንነት

አማራ መታገል ያለበት ለመኖር ብቻ ሳይሆን ታሪኩ እየተገሸለጠ እንዳይጣል፣ መቀበሪያ እንዳያጣና የተቀበረውም በግኒደር እየታፈሰ መወርወሩ እንዲቆም ነው!

September 8, 2024
የለም እስቲባል ድረስ አማራ ራሱን እረስቶ ስለኖረ ዛሬ የህልውና አደጋ ብቻ ሳይሆን መቀበርያ እያጣና የተቀበረውም በግንዲር እየተዛቀ ሲጣል ይውላል፡፡ በቋንቋና በዘራቸው ተደራጅተው ቋንጃህን ስልንስብር

ፋኖነት/አርበኝነት ከየት ወደ የት?

September 3, 2024
September 3,  2024 ጠገናው ጎሹ ፋኖ (Patriot/hero/heroine) እና ተቃራኒው የሆነው ባንዳ (traitor/betrayer/the sell out to the enemy) የተሰኙ የማንነት/የምንነት መገለጫ ቅፅል ቃላት አመጣጥ ከውጭ ወረራ በተለይም ከፋሽስት ጣሊያን ወረራ ጋር የተያያዙ መሆናቸውን

ከድጡ ወደማጡ፤ ከአንድ ዕዳ ወደ ሌላ ዕዳ! የአዙሪት ጥምጥም ውስጥ የመግባት አባዜ!

August 27, 2024
ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) ነሐሴ 27፣  2024(ነሐሴ 20፣ 216)     መግቢያ አንድ ሰሞን እንደዋና መነጋገሪያ ሆኖ የሚናፈሰው ዜና ኢትዮጵያ ለዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት(IMF) የድረስልኝ ጥሪ ካቀረበች በኋላ ከገንዘብ
1 3 4 5 6 7 250
Go toTop