ነፃ አስተያየቶች - Page 250

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የአቦይ ስብሐት ነጋ ‹‹ይሰቀሉ፣ ሞት ይገባቸዋል!›› የሚል የበቀል መንፈስ ከወዴየት ነው!?

February 14, 2013
በፍቅር ለይኩን አቦይ ስብሐት ባለፈው ሳምንት ‹‹ከላይፍ›› ወርኻዊ መጽሔት ጋር ያደረጉትን ሰላም ሰላም የማይሸት፣ ፍቅርን የተራቆተ፣ የይቅር ባይነት መንፈስ ፈፅሞ የተለየው፣ በቀልንና ጥላቻን የሚሰብክና

ቀባሪ ያጣው የወያኔ/ኢህአዴግ የአገዛዝ ስረአትና ባለቤት የሌላት ኢትዮጵያ

February 14, 2013
ከፊሊጶስ እንደ ወያኔ/ኢህአዴግዊ ሀገርንና ትውልድን የሚያጠፋ እኩይ አመለካከትና ምግባር ይዞ ተነስቶና ተሳክቶለትም የሚገዛ ከኢትዮጵያ ውጭ በአለም ላይ ያለ ሀገርም ሆነ የሚገዛ ህዝብ የለም።

ቤተ ክርስቲያን ከፓትርያርክ ምርጫና ከአንድነት የትኛውን ልታስቀድም ይገባታል? ስለምን?

February 13, 2013
/ውሉደ አበው ዘተዋሕዶ/ ቤተ ክርስቲያን ከፓትርያርክ ምርጫና ከአንድነት የትኛውን ልታስቀድም ይገባታል? ስለምን? ክፍል አንድ ለሺህ ፍልጥ ማሰሪያው ልጥ የሚለውን የቆየ ብሂል ስንሰማው ወይም ስንናገረው

ከሚኒያፖሊስ ደብረሰላም መድኃኔዓለም የኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክ ምእመናን የተላለፈ መልእክት

February 13, 2013
በቤተክርስቲያናችን ውስጥ መከፋፈልና ሁከት እንዲፈጠር አንፈቅድም። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንንም ለማዳከም ከሚሰሩና ከሚያሴሩ አካላት ጋር አንድነትና ኅብረት የለንም። Read Full Story in PDF

ኦ ጋዜጠኛዎች አሁንስ ለህሊናችሁ፤ ፖለቲከኛዎችም!! – ክፍል 2 (ከዳንኤል ገዛኸኝ)

February 10, 2013
ከዳንኤል ገዛኸኝ (ጋዜጠኛ) በክፍል አንድ ጽሁፌ ከበጎ አስተያየቶች ይልቅ ተለሳልሰሃል እንደዚሁም ወቀሳዎቹ አድልተዋል። በአንጻሩ የመለሳለሴን ሃሳብ የሰጡኝ ጎን ለጎን መልካም አስተያየታቸውን ቸረውኛል። የምጽፈው ያመንኩበትን

ጂሃዳዊ እርምጃን በኢትዮጵያ ላይ ያነጣጠሩት ሲጋለጡ. ከዳኛቸው ቢያድግልኝ

February 10, 2013
ዳኛቸው ቢያድግልኝ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነትን ሀገርኛ በሆነ መንገድ ከውስጥ በፈለቁ ጠላቶች ጉልበት የማፈራረስና ከካርታ የማጥፋት ሂደት ሴራ የተፈለገውን ያህል ውጤት ባያመጣም ሀገሪቱን ግን የሁዋልዮሽ እየጎተተ

ኢትዮጵያ፤ የአባይ ወንዝ ባለቤትነትና ተጠቃሚነት ጥያቄ፤ – ኪዳኔ ዓለማየሁ ፤

September 12, 2012
መስከረም 2012 መግቢያ፤ በጥንቱ ዘመን፤ የአባይ ወንዝ ዋናዋ ምንጭ ኢትዮጵያ መሆኗና ባለቤትነቱዋ ታውቆ፤ የግብጽ መሪዎች በየዓመቱ ለሚጎርፍላቸው ውሀ ይከፍሉ ነበር። ባሁኑ ጊዜ ግን በተለይ
1 248 249 250
Go toTop