ነፃ አስተያየቶች - Page 6

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ማህበራዊ ሚዲያ እና የአማራ የህልውና ትግል፡ የሀሰት መረጃ ስርጭት ተጽዕኖ

August 18, 2024
ግርማ ብርሃኑ (ፕሮፌሰር) (ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ የተረጎመው፡ ደሳለኝ ቢራራ) መግቢያ ስለማህበራዊ ሚዲያ አሉታዊ ገጽታዎች ብዙ ተብሏል።  ተጽዕኖዎቹም ፈርጀ ብዙ መሆናቸው ታውቋል።  የስነተግባቦታችን ባህርይ የሚወሰነውም በማህበራዊ ሚዲያዎቹ አጠቃቀም ላይ በምናሳየው ስ ምግባር እየሆነ መጥቷል። 

ገንዘብን ለገበያ ተዋንያን ልቅ በማድረግ፣  ወይም በገበያ እንዲተመን በማድረግ የአንድን  አገር ኢኮኖሚ በጠንካራ መሰረት ላይ መገንባት ይቻላል ወይ?

August 12, 2024
ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ነሐሴ 5፣ 2016 (ነሐሴ 12፣ 2024) ሰሞኑን የኢትዮጵያ መንገስት ተብዬው ተጨማሪ ብድር ለማግኘት ሲል ከዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት(IMF) የቀረበለትን ቅድመ ሁኔታ ማለትም ገንዘብን በገበያ እንዲተመን ተግባራዊ
aklog birara 1

ተስፋ የሰጠውና እመርታዊ የሆነው የአማራ ፋኖ እንቅስቃሴ ምን መሰናክል ገጠመው? እኛስ በጋራ ምን ማድረግ አለብን? 

August 9, 2024
አክሎግ ቢራራ (ዶር)  የአማራ ፋኖ ለአማራ ሕዝብ ህልውና እንቅስቃሴና ትግል በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ከፍተኛ ቦታ ይዟል።  አዎንታዊ ክስተቶች ምንድን ናቸው?   የአማራውን ትግልና እምቢተኛነት የጀመረው

በገበያ ላይ የተመሰረተ የውጭ ምንዛሪ ተመን ስርአት በኢትዮጵያ – የህልም አለም – በክቡር ገና

August 9, 2024
ኢትዮጵያ ሰሞኑን ከውስን የውጭ ምንዛሪ ተመን ወደ በገበያ ላይ ተመሰረተ ነጻ የውጭ ምንዛሪ ተመን ስርአት መሸጋገሯ አብይ የኢኮኖሚ ፖሊሲ ለውጥ ማድረጓን ያሳያል፡፡ ይህ ለውጥ

ፓትርያሪክና ጳጳሳት አሜሪካና አውሮጳ እየነጎዱ የሚዝናኑበትን ገንዘብ የሚያገኙት ተየት ነው?

August 3, 2024
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) በዚህ የሕዝብ ደም እንደ ጅረት በሚፈስበት ወቅት ሳይቀር ፓትርያሪኩን ጨምሮ አያሌ ጳጳሳት በሕክምናና ሌላም ምክንያት እያሳበቡ አሜሪካና አውሮጳ በመንፈላሰስ ላይ

የአማራ ብሔርተኝነት እና የሀገረ-ኢትዮጵያ መስተጋብር

August 3, 2024
መስከረም አበራ  ሀምሌ 2016  1-መንደርደሪያ  በአማራ ህዝብ ላይ የታወጀዉ የጠላትነት ጥንስስ የተጀመረዉ በፋሽስት ጣልያን ወረራ ወቅት ቢሆንም አማራ ጠልነት ህገ-መንግስታዊና ተቋማዊ ቅርፅ ይዞ የሃገራችን

ሸህ መሃመድ አላሙዲን ጨክነው ይመለሱ ይሆን?  ሰመረ አለሙ

August 1, 2024
እኝህ በፎቶግራፉ የሚታዩት ከበርቴው አላሙዲ ከረጂም እገታ በኋላ ለመመለሳቸው በሶሻል ሚዲያና  በአርቲስት ተስፈኞች በስፋት ሲናፈስ ከርሞ አዲስ አበባ መምጫቸውን በጉጉት በመጠባበቅ ላይ ትገኛለች። የእኝህ

ወረራና ጅምላ ጭፍጨፋን መቃወም ፍትሃዊም ሰብሰዊነትም ነው!

July 29, 2024
ሃምሌ 21 ቀን 2016 ዓም(28-07-2024) በዛሬው የሳምንቱ መዝጊያ እሁድ ቀን በአመስተርዳም ከተማ  በዬሳምንቱ በሚደረገው የፍልስጤምን ሕዝብ ለመደገፍና የጽዮናውያኑን ጭፍጨፋ ለመቃወም በሚካሄደው ሰልፍ ላይ በመገኘት

በገበያ ላይ የተመሰረተ የውጭ ምንዛሪ ተመን ሥርዓት!!! ጥቁር ገበያ አበደ!!! ብር በጆንያ ብሪቱ አበደች!!!

July 29, 2024
ሚሊዮን ዘአማኑኤል  (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) A FREE-FLOATING EXCHANGE RATE SYSTEM የገቢ ንግድ (ኢንፖርት) በገበያ ላይ የተመሰረተ የውጭ ምንዛሪ ተመን ሥርዓት ሲዘረጋ የነዳጂ ዋጋ 5.6  ቢሊዮን ዶላር
1 4 5 6 7 8 250
Go toTop