ነፃ አስተያየቶች - Page 8

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የሸፍጠኛና ጨካኝ ገዥ ቡድኖች  ጣረሞታዊ  ተውኔት ወደ የማይቀርለት መቃብር ይወርድ ይሆን?

July 8, 2024
July 7, 2024 ጠገናው ጎሹ ብዙ  መልካም የለውጥ አጋጣሚዎች በአሳዛኝ ሁኔታ እንዲጨነግፉ ያደረግንበት የፖለቲካ ማንነታችን (ታሪካችን) መሪር ትምህርት ሆኖን አሁንም ሌላ መልካም እድል እጃችን

“በሰላም ጊዜ ለጦርነት ተዘጋጅ!” የሚለውን የአባቶች ትምህርት መቼ ጣልነው?

July 8, 2024
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) በጊዜ ያለመዘጋጀትን ጎጅነት አባቶች በተረት ሲገልጡ “ሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥስ ይላሉ”፡፡ ለዚህ አባባል እንግዳ ለሆነ ተረቱ የሚገልጠው ሰርገኛ ከደጅ ቆሞ በሆታ

ጎሰኛና ዘራፊ ስርዓት  ፋሽዝምና ሌባ ያመርታል!  ከኮሶ ዛፍ ላይ ኮሶ እንጂ  ወይን አይለቀምም

July 2, 2024
ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓም(02-07-2024) በሌሎች አገራት በእኛም አገር በኢትዮጵያ እንዳዬነው ስርዓት የህብረተሰብን አመለካከት ይቀርጻል።ተከተል መሪህን የሚባለው አባባልም የዚያ ማረጋገጫ ነው።እንዳለመታደል ሆኖ በዓለማችን በኢትዮጵያም

የሚሊዮኖች አማራ መጥፋት እንቆቅልሽ!!! አንድ የአማራ ፋኖ እዝ ምሥረታ ለህልውና፣ ‹‹አማራ በሸዋ መከረ፣ አገር አጠነከረ!!!››

July 1, 2024
ኢት-ኢኮኖሚ            /ET- ECONOMY ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ይድረስ ለጎንደር፣ ለጎጃም፣ ለወሎና ሸዋ ፋኖ ታጋዮች የአንድ አማራ ፋኖ እዝ ምሥረታ አሁን!!! ይድረስ ለአርበኛ አሰግድና ለሻለቃ መከታው  የአማራ ህዝብ

ገንቢ ፀፀትንና ልባዊ ይቅርታ መጠየቅን እየሸሸን ፈፅሞ የትም አንደርስም!

June 29, 2024
June 29, 2024 ጠገናው ጎሹ በዚህ ሂሳዊ አስተያየቴ ከሰሞኑ አቶ ገዱ አንዳርጋቸውና ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት በኢትዮጵያ የአሚሪካ አምባሳደር ጋር ስለ አደረጉት ውይይት በፎቶ ግራፍ ተደግፎ የቀረበ

ኢትዮጵያን እናድን! እንዴት? ለእፍሬም ማዴቦ በዘሃበሻ ላይ ላቀረበው ጽሁፍ የተሰጠ ትችታዊ ማብራሪያ!!

June 25, 2024
ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ሰኔ 19፣ 2016(ሰኔ 26፣ 2024) ሰላም አቶ ኤፍሬም ኢትዮጵያን እናድን የሚለውን ጽሁፍህን አነበብኩት። መልካም ጽሁፍ ነው። ይሁንና ጽሁፍህ ገለጻ(Descriptive) ነው እንጅ አናልይቲካል

የፀረ ግፍ አገዛዝ ታጋድሎ እና መልካምና ፈታኝ ሁኔታዎች

June 25, 2024
June 23, 2024 ጠገናው ጎሹ በአጭር አገላለፅ መልካም ሁኔታ (opportunity)  አንድን  ጉዳይ በአወንታዊነት ወደ ፊት ለማስኬድና ለማሳካት የሚያስችሉ አመች እድሎችን (አጋጣሚዎችን) የሚገልፅ ፅንሰ  ሃሳብ ሲሆን ፈታኝ ሁኔታ (challenge)  ደግሞ በመልካም

ደርና ጎጃም እልፍ  ጥይት ከሚጮህ፣አዲስ አበባ የሚባርቅ አንድ ጥይት የብልፅግና መንግሥትን ያንቀጠቅጠዋል!

June 25, 2024
ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ይድረስ ለአማራ ፋኖ እዝ፤ጥናታዊ የአማራ ህዝብ የፖለቲካ፣የኢኮኖሚና ማህበራዊ ጉዳይ ዳሰሳ   የፖለቲካ ዳሰሳ ፋኖ ‹‹እሣት ሲያንቀላፋ፣ ገለባ ጎበኘው!!! እሣት ሲያንቀላፋ፣ ገለባ

የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስተር አቢይ አህመድና ከዘጠኝ በላይ የሚሆኑ ሚኒስተሮቹ እ.አ.አ ከሰኔ 4 እስከ ሰኔ 6፣ 2024 ዓ.ም ሲንጋፖር ለጉብኝት በቆዩበት ወቅት ምን ምን ነገሮችን ተምረው ወደ አገራቸው ተመለሱ?

June 18, 2024
ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ሰኔ 11፣ 2016(ሰኔ 18፣ 2024) የኢትዮጵያው ጠ/ሚኒስተር ተብዬው በሲንጋፖር መንግስት በተደረገለት ግብዣ መሰረት ከጠዘኝ በላይ የሚሆኑ የካቢኔት ሚኒስተሮችንና ሌሎችንም ልዑካንን በማስከተል እ.አ.አ

ኮነሬል አብይ የብልፅግና መንግሥት ሹማምንትና ጀነራል መኮንኖች ወንጀለኞች ላይ ሁሉንአቀፍ ማዕቀብ፣ የገንዘብና ንብረትን ማምከንና የውጪ ጉዞ እገዳ ይጣላል!

June 18, 2024
ETHIOPIAN OFFICIALS ARE SUBJECT TO SANCTIONS, ASSET FREEZES AND TRAVEL BANS. ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) የኦህዴድ ጭራቆች የዘር ጭፍጨፋ በኢትዮጵያ ምድር ያከትማል! THE LAND OF THE

አገራችን አሁን ያለችበት እጅግ አጣብቂኝ ሁኔታ (እውነቱ ቢሆን)

June 17, 2024
በዚህች አጭር ጽሁፌ ሁለት ነገሮች ላይ ብቻ አተኩራለሁ፡፤ በወልቃይትና ራያ መሬቶች ጉዳይና ስለአብይ አህመድ የማይሳካ ቅዠትና ህልም ዙሪያ፡፡ ስለወልቃይትና ራያ፦ እነዚህ ቦታወች ዱሮ የማን ነበሩ? በማን ስርስ ይተዳደሩ ነበር?  አሁንስ የማን ናቸው?? ለምንስ ይህንን ያህል ደም ያፋስሣሉ… ወዘተ ወደሚለው ጥያቄ ከማምራታችን በፊት
1 6 7 8 9 10 250
Go toTop