ነፃ አስተያየቶች - Page 3

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ከአህያ ውርንጭላ የበለጠ ለጅብ ልጅ ያዘነችው አህያ እጣ ፈንታ!

December 12, 2024
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ድሮ! ድሮ! ጥንት! ገና በጥኋት! እንግሊዝ፣ፈረንሳይና ጀርመን አገር ተመሆናቸው እጅግ እሩቅ ጊዜ በፊት! ነጋዴው ኮሎምበስም ወርቁን ሊያግበሰብስ ፓስፊክ ውቂያኖስን አቋርጦ “አሜሪካን

በትውልድ ግማሽ ትግሬ ግማሽ ኤርትራዊ ነው። ታሪኩ ፍጹም ኢትዮጵያዊ ነው

December 10, 2024
ከዚህ በታች ያለውን ጽሁፍ ጸሃፊው ቴክስት አድርጎልኝ ለብዙሃን አንባቢዎች እንዲዳረስ ፍቃዱን ጠየቅኩት:: እሱም ፈቃደኛ ሆኖ ኤዲት አድርጎ ላከልኝ:: በሰፊው መነበብ ያለበት ታሪክ ነው:: አንብቡት።

ግልፅ ማስታወሻ ለፕሮፌሰር ዓለም አንተ ገ/ሥላሤ – ከአንዳርጋቸው አሰግድ

December 8, 2024
ጁባ፣ ኅዳር 2017 ደቡብ ሱዳን “ትውስታዎቼ፡ ስለ መሬት ይዞታና የተለያዩ ፖለቲካዊና አገራዊ ጉዳዮች” በሚል ርዕስ ባሳተሙት መፅሐፍ ውስጥ የኃይሌ ፊዳን እና የኔን ስሞች ያወሱባቸውን ገፆች ጓደኞቼ

ጮሌ ስልክና የማህበራዊ ግንኙነት ሜዳዎች ማይምነትን እያስፋፉ ነው!

November 29, 2024
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ሳይንስ የተማሪ ወይም የአንባቢ ትኩረት ከ10-15 ደቂቃ አይበልጥም [1] የሚለውን በመመርኮዝ አብዛኞቹን ጦማሮቼን ከ፪ ገፆች የማይበልጡ ለማድረግ ብሞክርም አንዳንድ አንባቢዎች አሁንም

ስህተትን በስህተት የማስተናገዱን አስቀያሚ የፖለቲካ ባህል ካልታገልነው ታጥቦ ጭቃ እየሆን ነው የምንቀጥለው!

November 26, 2024
November 25, 2024 ጠገናው ጎሹ ከአስቸጋሪው የፖለቲካ ባሀላችን እየመነጩ በእጅጉ ከሚፈታተኑን አስቀያሚ እውነታዎች አንዱ ልክ የሌለው የግል   ዝና ( excessive self-aggrandizement ) ፈላጊነታችን ነው። ፋኖም

 የሃይማኖት መሪዎች፣ ምሁራንና ሰባኪዎች የውድቀት ቁልቁለት

November 24, 2024
November 24, 2024 ጠገናው ጎሹ በአንድ ትልቅ እምነት ዲኖሚነሽን (ለምሳሌ ክርስቲኒቲ ) ሥር  የሚመደቡና የሃይማኖት መጻሕፍትን በየራሳቸው አተረጓጎም በመተርጎም ለዚሁ መገለጫነት የሚያገለግሉ የተለያዩ ሥርዓቶችን  የሚከተሉም ይሁኑ አንድ አይነት

በአገራችን ምድር ለተፈጠረው ውዝግብና እስከዛሬም ድረስ ዘልቆ ለሚታየው የፖለቲካ ቀውስ ተጠያቄው የግራ አስተሳስብ በመግባቱ ምክንያት አይደለም፤ ዋናው ምክንያት ሌላ ቦታ ላይ ነው!! ለልጅ ተድላ መላኩ የተሰጠ ትችታዊ መልስ!!

November 23, 2024
ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) (ህዳር 11፣ 2017) November 20, 2024 የአገራችን የፖለቲካ ችግር የመነጨው በመሰረቱ የግራን ወይም የቀኝ ፖለቲካን በሚያራምዱ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች አማካይነት አይደለም። በአጠቃላይ

የእንጦስን፣ የዮሐንስ አፈወርቅንና የቴዎፍሎስን ፍለግ ትተው የጣኦትን መንገድ የተከሉት መነኮሳት!

November 22, 2024
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) የቤተክርስትያን ታሪክ እንደሚያስተምረው በክርስትና ዓለም ምነናን ወይም የባህታዊ ኑሮን በሶስተኛው ክፍለ-ዘመን የጀመረው እንጦስ የተባለ መነኩሴ ነበር፡፡ እንጦስ ከሐብታም ቤተሰብ የወጣና ራሱም በውርስ
Go toTop