ነፃ አስተያየቶች እውን የወልቃይትና የራያ ጉዳይ የህግ መንግሥት ተብየው ጉዳይ ነው? May 11, 2024 by ዘ-ሐበሻ May 12, 2024 ጠገናው ጎሹ በሁለቱ የኢህአዴግ እኩያን አንጃዎች (በፈጣሪው ህወሃት እና የእርሱ ፍጡርና ፍፁም አሽከር በነበረው ኦህዴድ/ብልፅግና) መካከል በተፈጠረ የበላይነቱ (የጠርናፊነቱ) ሥልጣነ ዙፋን “የይገባኛልና Read More
ነፃ አስተያየቶች የኦሮሞ ብልፅግና እና የህውሃት ያልተቀደሰ ጋብቻ May 10, 2024 by ዘ-ሐበሻ የኦሮሞ ብልፅግና እና የህውሃት ያልተቀደሰ ጋብቻ። “የማይዘልቁ ፍቅረኞች በየወንዙ ይማማላሉ” እንዲሉ እነ ኦነግ ብልፅግና እና ህወሃት እንጣመር እና አጋር ፓርቲ እንሁን በሚል የጫጉላ ሽር-ሽር Read More
ነፃ አስተያየቶች ታሪክ ራሷን ደገመች ኢትዮጲያ በሌላ ግፈኛ መሪ መዳፍ ስር ወደቀች May 8, 2024 by ዘ-ሐበሻ በሃገራችን ኢትዮጲያ ከጥንት ከነገስታቱ ዘመን ጀምሮ በጎ ታሪኮችም ክፉ ታሪኮችም በመሪዎች ሲካሄዱ ኖረዋል:: ጸሃፍቱና መገናኝ ብዙሃን/ ሚዲያን የሚቆጣጠሩት መሪዎች በመሆናቸው የመሪዎቹ ታሪክ ጸሃዩ ንጉስ Read More
ነፃ አስተያየቶች ፕሪቶሪያና ሃላላ ኬላ – ኤፍሬም ማዴቦ May 4, 2024 by ዘ-ሐበሻ ሃላላ ኬላ ደቡብ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ አስደናቂና ውብ ቦታ ነው። ዳውሮ ዞን ውስጥ የሚገኘው ሃላላ ኬላ ስሙን ያገኘው ዳውሮን ከጠላት ለመከላከል ግንባታው በ16ኛው ምዕተ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዶ/ር ዮናስ ብሩ ምን ሊለን ፈልጎ ነው? በእርግጥስ የኢትዮጵያን የተወሳሰቡ ችግሮች፣ እሱ እንደሚለው የሶሻልና የፖለቲካ ችግሮች በኳንተም ፊዚክስ አማካይነት መረዳትና ለብሄራዊ ስምምነት የሚሆን መፍትሄ መፈለግ ይቻላል ወይ? April 30, 2024 by ዘ-ሐበሻ ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ሚያዚያ 22፣ 2016 (ሚያዚያ 30፣ 2024) Sapere Aude-Have the courage to use your own mind (Immanuel Kant) በገጽ ሁለት በአንቀጽ ሁለት ላይ፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሁለቱ ስምምነቶች ወግ – ኤፍሬም ማዴቦ April 30, 2024 by ዘ-ሐበሻ ኤፍሬም ማዴቦ (emadebo@gmail.com ) አንደኛው ስምምነት ዉል ወይም በእንግሊዝኛ Treaty ይባላል። ዉሉን የተፈራረሙት የኢትዮጵያና የጣሊያን መንግስታት ሲሆኑ ዉሉን የተፈራረሙበት ቦታ ውጫሌ፣ ዉሉም የ”ውጫሌ ዉል” በመባል Read More
ነፃ አስተያየቶች መግለጫ ተብያችሁ የሚነግረን የትውልድ ገዳይ ሥርዓታችሁ ፍፃሜ መቃረቡን ነው! April 28, 2024 by ዘ-ሐበሻ April 28, 2024 ጠገናው ጎሹ ባለፈው ሳምንት (እ.ኤ.አ በ4/24/24) በአብይ አህመድና በግብረ በላዎቹ ተፅፎና ተዘጋጅቶ በብሔራዊ መረጃና ደህንነት ተብየው ስም የተነበበውን በንፁሃን ደምና የቁም ሰቆቃ Read More
ነፃ አስተያየቶች በኦሮሙማ ኃይሎች እየተዋጠች ያለችው ሲዳማ -ግርማ ካሳ April 28, 2024 by ዘ-ሐበሻ ሲዳማ ክልል ያለው ነገር በጣም እየተወሳሰበ ነው፡፡ የሲዳማ ወገኖች መስሏቸው ክልል ይሰጠን ብለው፣ የሲዳማ ክልል ተሰጣቸው፡፡ እነ ጃዋር መሐድ ኢጂቶዎችን እያበረታቱ፣ ከሌላው ኢትዮጵያዊ እንዲለዩ Read More
ነፃ አስተያየቶች በህልውና ትግላችን፤ ሁለት ጎራ ብቻ ነው ያለው! – አንዱ ዓለም ተፈራ April 27, 2024 by ዘ-ሐበሻ ቅዳሜ፤ ሚያዝያ ፲ ፱ ቀን፣ ፳፻ ፲ ፮ (4/27/2024) ሶስተኛ ጎራ የለም። አንደኛው ህልውናችንን ሊያጠፋ የዘመተብን የአክራሪው ኦሮሞ ገዢ ቡድን ጎራ ነው። ሌላው፤ አንጠፋም! ብለን ታጥቀን ህልውናችንን ለመጠበቅ Read More
ነፃ አስተያየቶች ህወሃት ከራያ መውጣት አለባት፣ ለትግራይ ህዝብ ሰላም እንጂ ዳግም ጦርነት አያስፈልገውም April 23, 2024 by ዘ-ሐበሻ የደቡባ አፍሪካ ስምምነት ሲፈረም ሰላም ያመጣል፣ የትግራይ ህዝብ ከከበባ ይወጣል፣ በትግራይ ልማት፣ ኢንቨስትመንት፣ ንግድ የመሳሰሉ ኢኮኖሚክ እንቅስቃሴዎች ይጠናከራሉ፣ የስራ እድሎች ይፈጠራሉ፣ በጦርነት በጣም የተጎዳ Read More
ነፃ አስተያየቶች የጋዛ ትምርት ላፍሪቃ፤ ያሜሪቃ የኑክሌር ስድነትና ያፍሪቃ ኑክሌር መታጠቅ አጣዳፊነት April 22, 2024 by ዘ-ሐበሻ የጋዛ ትምርት ላፍሪቃ፤ ያሜሪቃ የኑክሌር ስድነትና ያፍሪቃ ኑክሌር መታጠቅ አጣዳፊነት “We shouldn’t be spending a dime on humanitarian aid (in Gaza). It should Read More
ነፃ አስተያየቶች ወያኔ አለማጣ ገባ፤ ተውት ይግባ April 17, 2024 by ዘ-ሐበሻ “ጠላትህ ራሱን እያጠፋ ስታየው አታውከው።” “Never interfere with your enemy while he is in the process of destroying himself.” (ናፖሊዮን ቦናፓርት፣ Napoleon Bonaparte) “ጠላትህ ራሱን እያጠፋ ስታየው አታውከው።” “Never interfere Read More
ነፃ አስተያየቶች ደምሳሳ በሆነ የሰላማዊ ትግል ስብከት ፈፅሞ የትም አንደርስም! April 16, 2024 by ዘ-ሐበሻ April 15, 2024 ጠገናው ጎሹ ከዘመን ጠገቡና እጅግ አስከፊ ከሆነው ፖለቲካ ወለድ መከራና ውርደት አዙሪት ሰብረን መውጣት ካለብን ሳናውቅ ያወቅን እየመሰለን ፣ ስለ ሰላም በማነብነብና በመዘመር ብቻ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአብይ አህመድ አገዛዝ በአዲስ አበባ የሚያደርሰውን አስከፊ የሰብአዊ መብት ረገጣው ዓለም ሊያወግዘው ይገባል! April 14, 2024 by ዘ-ሐበሻ ከሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ የኦሮሞማው የብልጽግና መንግስት ከስሞኑ በአዲስ አበባ “መሐል ከተማ” በመባል የምትታወቀውን “ፒያሳና አካባቢዋን”፣ ታሪካዊ ገፅታ ያላቸውንና ለዘመናት የአንድነትና Read More