ነፃ አስተያየቶች “መነሻችን እዚህ መዳረሻችን እዚያ” የሚለው የዲያስፖራ ከንቱ አታካራ! March 13, 2024 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) በአንዳንድ ስብሰባዎችና የሕዝብ መገናኛ መድረኮች የሚታየው የአንዳንድ ዲያስፖራዎች “መነሻችን እዚህ መዳረሻችን እዚያ” የበከተ ከንቱ አታካራ በልጅነታችን ወላጆቻችን ትምህርት እንዲሆነን ይተርኩልን የነበረውን ከጫጉላ ወጥተው ጎጆ Read More
ነፃ አስተያየቶች የዮናስ ብሩ ቡፋ፤ አትንኩኝ የሹም ዶሮ ነኝ March 13, 2024 by ዘ-ሐበሻ ዮናስ ብሩ ማለት የጭራቅ አሕመድ ተቃዋሚ መስሎ ለመቀረብ የሚሞክር ቀንደኛ የጭራቅ አሕመድ ደጋፊ፣ የኦሮሙማ ተቃዋሚ መስሎ ለመቀረብ የሚሞክር ቀንደኛ ኦሮሙሜ መሆኑንና፣ ለማስመሰል የሚሞክረው ደግሞ በፋኖ Read More
ነፃ አስተያየቶች “ከሰው ያቀያይማል”??? – ጠገናው ጎሹ March 10, 2024 by ዘ-ሐበሻ March 10, 2024 ይህ ለርዕሰ ጉዳይነት የተጠቀምኩበት አጭር አባባል ከተራ ኮሜዲያንነት ወደ ታዋቂ የማህበራዊ ሚዲያ ቢዝነስ ባለቤትነት የተሸጋገረው እሸቱ መለሰ ከኢቢሱ (EBS) ሰይፉ ፋንታሁን Read More
ነፃ አስተያየቶች እግዚኦታችን አልሰምር እያለን የተቸገርነው ለምንድን ነው? – ጠገናው ጎሹ March 9, 2024 by ዘ-ሐበሻ መቸም ሃይማኖታዊ እምነትን ያህል ለስሜት እጅግ ቅርብ (very sensitive) የሆነን ጉዳይ የሂሳዊ አስተያየት ርዕሰ ጉዳይ ማድረግ ለብዙ አማኝ ወገኖች የማይመች ብቻ ሳይሆን ሃጢአትን እንደ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ርእስ አንቀጽ በትህነግ የጦርነት ክተት አዋጂ “ወራሪ እና ተስፋፊ ” ማን ነበር ? – ማላጅ March 7, 2024 by ዘ-ሐበሻ የትግራይ ህዝብ ነፃ አዉጭ ግንባር (ት.ህ.ነ.ግ) ወደ ቀደመ ማንነቱ ተመልሶ እ.ኤ.አ. ህዳር ሁለት ቀን 2022 በወረራ ግዛት ለማስፋፋት አስቀድሞ ከሶስት አሰርተ ዓመታት አስቀድሞ በኃይል Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያ ጀስታፖ ኮሬ ነጌኛ!!! የኦህዴድ ብልፅግና ጀስታፖ!!! ETHIOPIA’S “GESTAPO” March 7, 2024 by ዘ-ሐበሻ ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) Ethiopia’s secret “security committee” accused of murder and abductions/ Ethiopia’s GESTAPO torture extortion and murder. (1) ኮሬ ነጌኛ (ጀስታፖ)፡– የኮነሬል አብይ የኦህዴድ Read More
ነፃ አስተያየቶች ፋኖና ብልፅግና – ኤፍሬም ማዴቦ March 4, 2024 by ዘ-ሐበሻ ኤፍሬም (emadebo@gmail.com) የመሬት ላራሹን መፈክር አንግቦ በ1950ዎቹና 60ዎቹ የፊውዳሉን ሥርዓት መሰረት እየሸረሸረ የመጣው የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴ በፊውዳሉ ሥርዓትና በጭሰኛው መካከል የተካሄደ የመደብ ትግል አካል Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴ እና የ1966ቱ ሕዝባዊ አብዮት ክፍል -፪- March 4, 2024 by ዘ-ሐበሻ በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን) (ለሪፖርተር ጋዜጣ እንደጻፈው) የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴ እ.ኤ.አ ከ 1916-1960 ‹‹ፋኖ ተሰማራ፣ ፋኖ ተሰማራ፣ እንደ ሆቺሚኒ እንደ ቼጉቬራ፣ ትግሉን እንድትመራ …፤›› (የለውጥ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአድዋ ድል፣ የህብረ-ብሄር ግንባታ ሂደትና ዘመናዊነት በፍልስፍናና በሳይንስ መነፅር ሲመረመሩ! March 4, 2024 by ዘ-ሐበሻ (በፀና መሰረት ላይ ያልተገነባው ህብረ-ብሄርና መዘዙ!) ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) መጋቢት 4፣ 2024 ዓ.ም እ.አ አ በ1896 ዓ.ም ጣሊያን ለመጀመሪያ ጊዜ አገራችንን ስትወር በጊዜው የነበረውን ደካማ አገር፣ የጠነከረ የመንግስት አወቃቀርና Read More
ነፃ አስተያየቶች አድዋና የአማራ ጨቋኙ አቀንቃኞች እምቢኝ አረፋውን ባህሪ! March 2, 2024 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) የዚህ ዓመት አዳዲስና ወረተኛ የአድዋ በዓል አክባሪ ገጸ ባህሪያት የአድዋ በዓል እንዳይከበር ወይም ሥለ አደዋ እንዳይዘፈን ዘመቻ ከማድረግ ወደ “አድዋ በዓል Read More
ነፃ አስተያየቶች ጭራቅ አሕመድን በሕይወት መያዝ ላማራ ሕልውና ያለው ወሳኝነት March 1, 2024 by ዘ-ሐበሻ ጭራቅ አሕመድ ሚስጥሩን ይዞ ከሞተ፣ ያማራን ሕዝብ በሕይወቱ ከጎዳው በላይ በሞቱ ይጎዳዋል። የባላዔ አማራው የጭራቅ አሕመድ ጀንበር እየጠለቀች ስለሆነ፣ አጠላለቋን ለማስብ ጊዜው አሁን ነው። ጭራቅ አሕመድ Read More
ነፃ አስተያየቶች አድዋ ትርጉም አልባ ድል ቢሆንስ? በኢትዮጵያ እየሆነ ያለውን እያየ ይህን ጥያቄ የማያነሳ ግብዝ ብቻ ነው? March 1, 2024 by ዘ-ሐበሻ What significance does the victory Ethiopians achieved against the invading Italian forces in the Battle of Adwa in 1896 hold today if the descendants Read More
ነፃ አስተያየቶች ማኪያቬሊ በዘመናዊው አምባገነን መንግስታት አብይ አህመድ እና ኒኮሊያ ማኬቪሊ በ 21ኛ ዘመን በኢትዮጵያ ሲተገበር February 28, 2024 by ዘ-ሐበሻ መንግስቱ ሙሴ (ዶ/ር) ከዳላስ መግቢያ ታዋቂው ጣሊያናዊ ፈላስፋ፣ ዲፕሎማት እና የህዳሴ ዘመን ፀሐፊ ኒኮሎ ማቺያቬሊ ፍልስፍናው “The Prince” ከሚለው የሴሚናል ሥራው ጋር ይያያዛል። በ16ኛው ክፍለ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኦርቶዶክስ ያበረከተቸው ሃገራዊ አስተዋዕጾ እና የደረሰባት ጥቃት፣ February 28, 2024 by ዘ-ሐበሻ ደረጀ ተፈራ (በግል የቀረበ ዳሰሳ) መግቢያ፣ እንደሚታወቀው አውሮፓውያን በተለያዩ ዘመናት በእምነት ሰባኪነት፣ በሃገር አሳሽነት (Exploration)፣ በጎብኚነት፣ በዲፕሎማት ማዕረግ እና በመሳሰሉት ምክንያቶች ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ሃገራችንን በመሰለል ለቅኝ Read More