ነፃ አስተያየቶች - Page 11

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ለኢትዮጵያ የሃይማኖቶች ተቋማት ጉባኤ፡- ‹የጾም ወራት የተኩስ አቁም/the Fasting Truce› ስለምን አይታወጅም?!

April 4, 2024
በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን) እንደ መንደርደሪያ ዓለምን ክፉኛ ባመሰቃቀለውና ሚሊዮኖች በገፍ ባለቁበት በአንደኛው የዓለም ጦርነት ወቅት አውሮፓውያኑ የተገበሩት አንድ ጊዜያዊ ተኩስ አቁም ነበር፡፡ ይህ የተኩስ አቁም ‹‹the
1967-74: Ethiopia's Student Movement

የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴና የ1966ቱ ሕዝባዊ አብዮት ዋዜማ – ፫ በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን)

March 31, 2024
(ለሪፖርተር ጋዜጣ እንደጻፈው) የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴ እ.ኤ.አ. ከ 1950-1975 ‹‹… ጭንቅ ብሎኛል ኢትዮጵያዊ ማን ነው? ወጣት ሽማግሌው አገር ሲጠየቅ፤ አንዱ ጐጃም ነኝ ሲል ሌላው በጌምድር፤ አንዱ ኤርትራ ሲል ሌላው ተጉለት፤ አንዱ መንዝ ነኝ ሲል ሌላው ጋሙ ጐፋ፤ ኢትዮጵያዊ ነኝ ባይ ብፈልገው ጠፋ፤ እስቲ አዋቂዎች እናንተ ንገሩኝ፤ እኔን ያስጨነቀው ኢትዮጵያዊው ማን ነው…?!››   (በ1950ዎቹ በዛን ጊዜው ቀ.ኃ.ሥ ዩኒቨርሲቲ
የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሰብሳቢው ፕ/ር መስፍን አርአያ

“የሰላም መንገድ አመቻቻለሁ”

March 31, 2024
March 31, 2024 ጠገናው ጎሹ ይህንን እንደ ርዕሰ ጉዳይ የተጠቀምኩበትን አባባል የወሰድኩት ለእኩያን የጎሳ አጥንት ስሌት ፖለቲካ ቁማርተኞች በሽፋን ሰጭነት ያገለግል ዘንድ የተቋቋመውና ከተሰጠው የሥስት ዓመታት ተልእኮ አንድ

‹‹የኦሮሙማን ጠቅላይ ጦር ሠፈር አውድም!!! የሜ/ጀኔራሎቹ የደም መሬት! Bombard the Orommuma Headquarter!››

March 29, 2024
ኢት-ኢኮኖሚ            /ET- ECONOMY (ክፍል ሁለት)   ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ‹‹የኦሮሙማን ጠቅላይ ጦር ሠፈር አውድም!!! Bombard the Orommuma Headquarter!!!›› ‹‹አማራን አደህይቶ መግዛት መርሃ-ግብር!!!››ፊንፊኔ፣ቢሸፉቱ፣አዳማ፣ ሻሸመኔ፣ኦሮሙማ በሰማይ ሲያይሽ ዋለ! ‹‹በሚፈርስ

‹‹የኦሮሙማን ጠቅላይ ጦር ሠፈር አውድም!!! የደም መሬት! Bombard the Orommuma Headquarter!›› ( ክፍል አንድ)

March 27, 2024
ኢት-ኢኮኖሚ            /ET- ECONOMY ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ‹‹የኦሮሙማን ጠቅላይ ጦር ሠፈር አውድም!!! Bombard the Orommuma Headquarter!!!›› ‹‹የማን ቤት ፈርሷ፣ የማን ሊበጅ የአውሬ መፈንጫ፣ ይሆናል

ለአቶ ኤፍሬም ማዴቦ የዛሬዋ ኢትዮጵያ ዋናው ችግር ምንድነው? ብሎ ለጠየቀውና “መልስም ለመስጠት ለመኮረው” የተሰጠ ትችታዊና ሳይንሳዊ ሀተታ መልስ!! ቁጥር ፪

March 26, 2024
የዛሬዋ ኢትዮጵያ ትልቁ ችግር ሳይንሳዊ ዕውቀት ጋር አለመተዋወቅ፣ የንቃተ–ህሊና አለመኖር ወይም አለመዳበር፣ ጥያቄ ለመጠየቅ ያለመቻል ችግር ነው! ለአቶ ኤፍሬም  ማዴቦ የዛሬዋ ኢትዮጵያ ዋናው ችግር ምንድነው? ብሎ ለጠየቀውና “መልስም ለመስጠት ለመኮረው” የተሰጠ ትችታዊና ሳይንሳዊ ሀተታ መልስ!! ቁጥር ፪            Sometime people don`t want to hear the truth because they

ይድረስ ለግርማ ካሳና ለሌሎች እስክንድር ነጋ ጦር የለውም ባይ የዋሆች ወይም መሠሪወች

March 21, 2024
“እስክንድር ነጋ እመራዋለሁ የሚለው ያማራ ሕዝባዊ ሠራዊት የሚባል አለ ወይ?  ይህ ድርጅት በወረቀት እንጅ በተግባር ያለ አይመስለኝም።” (ግርማ ካሳ)   የጦቢያ ሕዝብ ጣልያንን አድዋ ላይ ድባቅ

‹‹አብይ ማደሪያ የለው፣ ግንድ ይዞ ይዞራል!!!›› አንድ ለእናቱ እስክንድር ነጋ!!! እና የደም ነጋዴዎች!!!  (ክፍል ሁለት)

March 16, 2024
ኢት-ኢኮኖሚ  /ET- ECONOMY ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) (ለሻለቃ መሣፍንት ልጅ መታሰቢያ ትሁን) የኃላው ከሌለ የፊቱ የለም!!! ታሪክ አልባዋ ከተማ A City Without Its Past ‹‹ወይ አዲስአበባ፣

‹‹አብይ ማደሪያ የለው፣ ግንድ ይዞ ይዞራል!!!›› ዶሮ ማነቅያ!!! የሐገር ፍቀር!!! ቅርስህን አድን!!!

March 14, 2024
ኢት-ኢኮኖሚ            /ET- ECONOMY (ክፍል አንድ)  ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) አዲስ አበባ ከተማ ያለ ጥንታዊ ታሪክ!!! A City Without Its Past ………. የሃገር ፍቅር ትያትር ቤት Demography Change ‹‹ምንሊክ
1 9 10 11 12 13 250
Go toTop