ነፃ አስተያየቶች - Page 14

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች
image

የፋኖ እስክንድር ነጋ የመስቀል አደባባይ ንግግር  

February 12, 2024
ፋኖ ዘመነ ካሴ እንዳለው አማራን ቆረጣጠሞ ለመብላት ቆርጦ የተነሳው የኦሮሙማው አውሬ ጭራቅ አሕመድ ወገቡን ተመቶ ተሽመድምዷል።  የሚቀረው በተገኘው ዱላ አናቱን በጥርቆ ከነዱላው አሽቀንጥሮ መጣል ነው፣ እባብ ግደል ከነብትሩ

የዛሬዋ ኢትዮጵያ ትልቁ ችግር ሳይንሳዊ ዕውቀት ጋር አለመተዋወቅ፣ የንቃተ-ህሊና አለመኖር፣ ጥያቄ ለመጠየቅ ያለመቻል ችግር ነው! ለአቶ ኤፍሬም ማዴቦ የዛሬዋ ኢትዮጵያ ዋናው ችግር ምንድነው? ብሎ ለጠየቀውና “መልስም ለመስጠት ለመኮረው” የተሰጠ ትችታዊና ሳይንሳዊ ሀተታ መልስ!!

February 12, 2024
ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)                                                                      የካቲት 12፣ 2024 ዓ.ም በመጀመሪያ ደረጃ አቶ ኤፍሬም ማዴቦ ምን ዐይነት ሳይንሳዊ ዘዴን በመጠቀም ይህንን ዐይነት ጽሁፍ እንደጻፈ አልነገረንም። ዝም ብሎ ብቻ “ኢትዮጵያ የሶስት

ከሰሞኑ በብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ ላይ የደረሰው እንግልት አንጀቴን በላው።

February 7, 2024
ዶ/ር በቀለ ገሠሠ (drbekeleg@gmail.com) 1ኛ/ መግቢያ፣ አማራንና ኦርቶዶክስን ማጥቃት በነስብሃት ነጋ ወያኔ/ኢህአደጎች ተጀምሮ ዛሬ ደግሞ በነርሱ ተተኪዎች እጅ ተባብሶ ይገኛል። ነገር ግን እነዚህ የጥቃት

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን የገጠማት አንዱ ፈተና ጦስ መውጫ የታጣለት ‹‹የብሔር ፖለቲካ›› አዙሪት ነው!

February 7, 2024
(ክፍል አንድ) በዓቢዩ ብርሌ (ጌራ) ለእናት አገራችን ኢትዮጵያ በዓለም ዝናን ካተረፉላት ታላላቅ የባህልና የታሪክ ቅርሶች አንዱና ዋነኛው፣ የቋንቋ፣ የሃይማኖት፣ የዘርና የብሔር አጥር ሳይከልላቸው ሕዝቦቿ፣

የህልውና ተጋድሎው በዴሞክራሲያዊት አገር እውን መሆን ይጠናቀቅ ዘንድ…

February 4, 2024
February 5, 2024 ጠገናው ጎሹ   በየሃይማኖታዊ እምነትም ሆነ እውነተኛ በሆነ ምድራዊ (ፖለቲካዊ) እምነትና አስተሳሰብ  የጥንብም ጥንብ  ለሆነው የጎሳ አጥንት ስሌት ፖለቲካ ወለድ ቀውስና ፈተና  ያለንበትን ዘመን በሚመጥን ሁኔታ መፍትሄ ለማግኘትና

ጌዲዮን ጢሞቲወስ እና ዘረኛው መንግስት ሕግ በኢትዮጵያ እና ጀኖሳይድ እንደ የናዚ ፓርቲ

February 2, 2024
መንግስቱ ሙሴ (ዶ/ር)/ዳላስ ሒትለር ወደስልጣን ሲወጣ አላማው አንድ እና አንድ ብቻ ነበር። ዘረኝነት! ዘረኝነት በሕግ ተደግፎ የናዚ ጀርመንን ሕገመንግስት የበላይነት እንዲይዝ ታዋቂው የህግ ፈላስፋ

ጭራቅ አሕመድ፣ ለማ መገርሳና ሽመልስ አብዲሳ፤ የጭራቅ አሕመድ መፃኢ ዕጣ

February 2, 2024
ጭራቅ አሕመድ ያማራን ሕዝብ በልቶ ለመጨረስ ቆርጦ የተነሳ የኦሮሙማ አውሬ ቢሆንም፣ አውሬውን እንደ እንዝርት የሚያሾረውና ባማራ ሕዝብ ላይ የሚያሰማራው ግን ‹‹ቀድሞ የይፋ አሁን የሕቡዕ አለቃየ››

ኢዛና ወርቅ ማዕድን በኮነሬል አብይ ኮንትሮባንዲስቶች ወደ አረብ ኢምሬትስ እየተጋዘ ነው! የማሞ ኢኮኖሚ!

January 29, 2024
ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ከትግራይ ኢዛና የወርቅ ማዕድን ወደ አዲስ አበባ እየተጫነ ኩብለላ ተዘረፈ ‹‹መስመር አዩ ኃይልና!›› የወርቅ ምርት የኤክስፖርት ገቢ፡- በኢትዮጵያ የወርቀ ኃብት ለውጪ ንግድ ገቢ ከቡና ቀጥሎ በሁለተኛ ደረጃ ገቢ በማስገኘት ይታወቃል፡፡በ2018/19

አካላዊና መንፈሳዊ ጎኗ ክፉኛ የተጎዳውን ኢትዮጵያን ለመጠገን የሚታገለውን ፋኖ የማይደግፍ ኢትዮጵያዊ በምን ቀን የተፈጠረ ነው?

January 28, 2024
ጣቱን እያፍተለተለ ድስኩር የሚደሰኩረውን ወላዋይና አድር ባይ ምሁር ከማዳመጥ ተእያንዳንዱ ቆራጥ ፋኖ አንደበት የሚወጣውን ቃል መስማት መንፈስን እንደ መስከረም አበባ ያድሳል፡፡ ሕዝባቸውን ከዘር ፍጅት
1 12 13 14 15 16 250
Go toTop