ነፃ አስተያየቶች - Page 12

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

‹‹አብይ ማደሪያ የለው፣ ግንድ ይዞ ይዞራል!!!›› ዶሮ ማነቅያ!!! የሐገር ፍቀር!!! ቅርስህን አድን!!!

March 14, 2024
ኢት-ኢኮኖሚ            /ET- ECONOMY (ክፍል አንድ)  ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) አዲስ አበባ ከተማ ያለ ጥንታዊ ታሪክ!!! A City Without Its Past ………. የሃገር ፍቅር ትያትር ቤት Demography Change ‹‹ምንሊክ

“መነሻችን እዚህ መዳረሻችን እዚያ” የሚለው የዲያስፖራ ከንቱ አታካራ!

March 13, 2024
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) በአንዳንድ ስብሰባዎችና የሕዝብ መገናኛ መድረኮች የሚታየው የአንዳንድ ዲያስፖራዎች  “መነሻችን እዚህ መዳረሻችን እዚያ” የበከተ ከንቱ አታካራ በልጅነታችን ወላጆቻችን ትምህርት እንዲሆነን ይተርኩልን የነበረውን ከጫጉላ ወጥተው ጎጆ

በትህነግ የጦርነት ክተት አዋጂ  “ወራሪ እና ተስፋፊ ” ማን ነበር ? – ማላጅ

March 7, 2024
የትግራይ ህዝብ ነፃ አዉጭ ግንባር (ት.ህ.ነ.ግ) ወደ ቀደመ ማንነቱ ተመልሶ እ.ኤ.አ. ህዳር ሁለት ቀን 2022 በወረራ ግዛት ለማስፋፋት አስቀድሞ ከሶስት አሰርተ ዓመታት አስቀድሞ በኃይል

የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴ እና የ1966ቱ ሕዝባዊ አብዮት ክፍል -፪-

March 4, 2024
በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን) (ለሪፖርተር ጋዜጣ እንደጻፈው) የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴ እ.ኤ.አ ከ 1916-1960 ‹‹ፋኖ ተሰማራ፣ ፋኖ ተሰማራ፣ እንደ ሆቺሚኒ እንደ ቼጉቬራ፣ ትግሉን እንድትመራ …፤›› (የለውጥ

የአድዋ ድል፣ የህብረ-ብሄር ግንባታ ሂደትና ዘመናዊነት በፍልስፍናና በሳይንስ መነፅር ሲመረመሩ!

March 4, 2024
(በፀና መሰረት ላይ ያልተገነባው ህብረ-ብሄርና መዘዙ!) ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)  መጋቢት 4፣ 2024 ዓ.ም እ.አ አ በ1896 ዓ.ም ጣሊያን ለመጀመሪያ ጊዜ አገራችንን ስትወር በጊዜው የነበረውን ደካማ አገር፣ የጠነከረ የመንግስት አወቃቀርና

ጭራቅ አሕመድን በሕይወት መያዝ ላማራ ሕልውና ያለው ወሳኝነት

March 1, 2024
ጭራቅ አሕመድ ሚስጥሩን ይዞ ከሞተ፣ ያማራን ሕዝብ በሕይወቱ ከጎዳው በላይ በሞቱ ይጎዳዋል። የባላዔ አማራው የጭራቅ አሕመድ ጀንበር እየጠለቀች ስለሆነ፣ አጠላለቋን ለማስብ ጊዜው አሁን ነው።  ጭራቅ አሕመድ

ማኪያቬሊ በዘመናዊው አምባገነን መንግስታት አብይ አህመድ እና ኒኮሊያ ማኬቪሊ በ 21ኛ ዘመን በኢትዮጵያ ሲተገበር

February 28, 2024
መንግስቱ ሙሴ (ዶ/ር) ከዳላስ መግቢያ ታዋቂው ጣሊያናዊ ፈላስፋ፣ ዲፕሎማት እና የህዳሴ ዘመን ፀሐፊ ኒኮሎ ማቺያቬሊ ፍልስፍናው “The Prince” ከሚለው የሴሚናል ሥራው ጋር ይያያዛል። በ16ኛው ክፍለ
1 10 11 12 13 14 250
Go toTop