ነፃ አስተያየቶች - Page 10

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

እውን የወልቃይትና የራያ ጉዳይ የህግ መንግሥት ተብየው  ጉዳይ ነው?

May 11, 2024
May 12, 2024 ጠገናው ጎሹ በሁለቱ የኢህአዴግ እኩያን አንጃዎች (በፈጣሪው ህወሃት እና የእርሱ ፍጡርና ፍፁም አሽከር በነበረው ኦህዴድ/ብልፅግና)  መካከል በተፈጠረ የበላይነቱ (የጠርናፊነቱ) ሥልጣነ ዙፋን   “የይገባኛልና

ታሪክ ራሷን ደገመች ኢትዮጲያ በሌላ ግፈኛ መሪ መዳፍ ስር ወደቀች

May 8, 2024
በሃገራችን ኢትዮጲያ ከጥንት ከነገስታቱ ዘመን ጀምሮ  በጎ ታሪኮችም ክፉ ታሪኮችም  በመሪዎች ሲካሄዱ ኖረዋል:: ጸሃፍቱና መገናኝ ብዙሃን/ ሚዲያን የሚቆጣጠሩት  መሪዎች በመሆናቸው የመሪዎቹ ታሪክ ጸሃዩ ንጉስ

 መግለጫ ተብያችሁ የሚነግረን የትውልድ ገዳይ ሥርዓታችሁ ፍፃሜ መቃረቡን ነው!

April 28, 2024
April 28, 2024 ጠገናው ጎሹ ባለፈው ሳምንት (እ.ኤ.አ በ4/24/24) በአብይ አህመድና በግብረ በላዎቹ ተፅፎና ተዘጋጅቶ በብሔራዊ መረጃና ደህንነት ተብየው ስም የተነበበውን በንፁሃን ደምና የቁም ሰቆቃ

በህልውና ትግላችን፤ ሁለት ጎራ ብቻ ነው ያለው! – አንዱ ዓለም ተፈራ

April 27, 2024
ቅዳሜ፤ ሚያዝያ ፲ ፱  ቀን፣ ፳፻ ፲ ፮  (4/27/2024) ሶስተኛ ጎራ የለም። አንደኛው ህልውናችንን ሊያጠፋ የዘመተብን የአክራሪው ኦሮሞ ገዢ ቡድን ጎራ ነው። ሌላው፤ አንጠፋም! ብለን ታጥቀን ህልውናችንን ለመጠበቅ

ህወሃት ከራያ መውጣት አለባት፣ ለትግራይ ህዝብ ሰላም እንጂ ዳግም ጦርነት አያስፈልገውም

April 23, 2024
የደቡባ አፍሪካ ስምምነት ሲፈረም ሰላም ያመጣል፣ የትግራይ ህዝብ ከከበባ ይወጣል፣ በትግራይ ልማት፣ ኢንቨስትመንት፣ ንግድ የመሳሰሉ ኢኮኖሚክ እንቅስቃሴዎች ይጠናከራሉ፣ የስራ እድሎች ይፈጠራሉ፣ በጦርነት በጣም የተጎዳ
1 8 9 10 11 12 250
Go toTop