ነፃ አስተያየቶች የአብይ አህመድ አገዛዝ በአዲስ አበባ የሚያደርሰውን አስከፊ የሰብአዊ መብት ረገጣው ዓለም ሊያወግዘው ይገባል! April 14, 2024 by ዘ-ሐበሻ ከሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ የኦሮሞማው የብልጽግና መንግስት ከስሞኑ በአዲስ አበባ “መሐል ከተማ” በመባል የምትታወቀውን “ፒያሳና አካባቢዋን”፣ ታሪካዊ ገፅታ ያላቸውንና ለዘመናት የአንድነትና Read More
ነፃ አስተያየቶች ወሸኔው ጠ/ሚ? – አስቻለው ከበደ አበበ April 13, 2024 by ዘ-ሐበሻ ጠ/ሚ አብይ አንድ ነገር ተናጋሩ፡፡ አዳጣቸው ልበል? ነገሩ፣ ምን ያህል የጦርነት አቅማቸው ከፍተኛ እንደሆነ በትጥቅ ትግል ላይ ያሉ ተቃዋሚዎቻቸውን ለማሸማቀቅ የተናገሩት ነው፡፡ የሃገሪቱን Read More
ነፃ አስተያየቶች እራሳቸው ፈተና የወደቁ፤ ፈተና ፈታኞች !! (አሥራደው ከካናዳ) April 8, 2024 by ዘ-ሐበሻ ምስሎች : ከባንክሲ የመንገድ ላይ የጥበብ ሥራዎች የተዋስኳቸው:: መንደርደርያ : « The only thing we have to fear is fear itself. » Franklin D. Roosevelt « ልንፈራው የሚገባ Read More
ነፃ አስተያየቶች ለኢትዮጵያ የሃይማኖቶች ተቋማት ጉባኤ፡- ‹የጾም ወራት የተኩስ አቁም/the Fasting Truce› ስለምን አይታወጅም?! April 4, 2024 by ዘ-ሐበሻ በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን) እንደ መንደርደሪያ ዓለምን ክፉኛ ባመሰቃቀለውና ሚሊዮኖች በገፍ ባለቁበት በአንደኛው የዓለም ጦርነት ወቅት አውሮፓውያኑ የተገበሩት አንድ ጊዜያዊ ተኩስ አቁም ነበር፡፡ ይህ የተኩስ አቁም ‹‹the Read More
ነፃ አስተያየቶች ፳ ፻ ፳ ዓ. ም. ሩቅ ነው – አንዱ ዓለም ተፈራ April 4, 2024 by ዘ-ሐበሻ ቀላሉ ነገር፤ እኔ የምፈልገውን ይሆናል ብሎ መተንበይ ነው።ሀቁ ግን በጣም የተወሳሰበና ጠለቅ ያለ ምልከታን የሚጠይቅ ነው።ከአራት ዓመታት በኋላ አገራችን ውስጥ ሊከተል የሚችለውን እውነታ ወዲህ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴና የ1966ቱ ሕዝባዊ አብዮት ዋዜማ – ፫ በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን) March 31, 2024 by ዘ-ሐበሻ (ለሪፖርተር ጋዜጣ እንደጻፈው) የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴ እ.ኤ.አ. ከ 1950-1975 ‹‹… ጭንቅ ብሎኛል ኢትዮጵያዊ ማን ነው? ወጣት ሽማግሌው አገር ሲጠየቅ፤ አንዱ ጐጃም ነኝ ሲል ሌላው በጌምድር፤ አንዱ ኤርትራ ሲል ሌላው ተጉለት፤ አንዱ መንዝ ነኝ ሲል ሌላው ጋሙ ጐፋ፤ ኢትዮጵያዊ ነኝ ባይ ብፈልገው ጠፋ፤ እስቲ አዋቂዎች እናንተ ንገሩኝ፤ እኔን ያስጨነቀው ኢትዮጵያዊው ማን ነው…?!›› (በ1950ዎቹ በዛን ጊዜው ቀ.ኃ.ሥ ዩኒቨርሲቲ Read More
ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች “የሰላም መንገድ አመቻቻለሁ” March 31, 2024 by ዘ-ሐበሻ March 31, 2024 ጠገናው ጎሹ ይህንን እንደ ርዕሰ ጉዳይ የተጠቀምኩበትን አባባል የወሰድኩት ለእኩያን የጎሳ አጥንት ስሌት ፖለቲካ ቁማርተኞች በሽፋን ሰጭነት ያገለግል ዘንድ የተቋቋመውና ከተሰጠው የሥስት ዓመታት ተልእኮ አንድ Read More
ነፃ አስተያየቶች ‹‹የኦሮሙማን ጠቅላይ ጦር ሠፈር አውድም!!! የሜ/ጀኔራሎቹ የደም መሬት! Bombard the Orommuma Headquarter!›› March 29, 2024 by ዘ-ሐበሻ ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY (ክፍል ሁለት) ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ‹‹የኦሮሙማን ጠቅላይ ጦር ሠፈር አውድም!!! Bombard the Orommuma Headquarter!!!›› ‹‹አማራን አደህይቶ መግዛት መርሃ-ግብር!!!››ፊንፊኔ፣ቢሸፉቱ፣አዳማ፣ ሻሸመኔ፣ኦሮሙማ በሰማይ ሲያይሽ ዋለ! ‹‹በሚፈርስ Read More
ነፃ አስተያየቶች ‹‹የኦሮሙማን ጠቅላይ ጦር ሠፈር አውድም!!! የደም መሬት! Bombard the Orommuma Headquarter!›› ( ክፍል አንድ) March 27, 2024 by ዘ-ሐበሻ ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ‹‹የኦሮሙማን ጠቅላይ ጦር ሠፈር አውድም!!! Bombard the Orommuma Headquarter!!!›› ‹‹የማን ቤት ፈርሷ፣ የማን ሊበጅ የአውሬ መፈንጫ፣ ይሆናል Read More
ነፃ አስተያየቶች ለአቶ ኤፍሬም ማዴቦ የዛሬዋ ኢትዮጵያ ዋናው ችግር ምንድነው? ብሎ ለጠየቀውና “መልስም ለመስጠት ለመኮረው” የተሰጠ ትችታዊና ሳይንሳዊ ሀተታ መልስ!! ቁጥር ፪ March 26, 2024 by ዘ-ሐበሻ የዛሬዋ ኢትዮጵያ ትልቁ ችግር ሳይንሳዊ ዕውቀት ጋር አለመተዋወቅ፣ የንቃተ–ህሊና አለመኖር ወይም አለመዳበር፣ ጥያቄ ለመጠየቅ ያለመቻል ችግር ነው! ለአቶ ኤፍሬም ማዴቦ የዛሬዋ ኢትዮጵያ ዋናው ችግር ምንድነው? ብሎ ለጠየቀውና “መልስም ለመስጠት ለመኮረው” የተሰጠ ትችታዊና ሳይንሳዊ ሀተታ መልስ!! ቁጥር ፪ Sometime people don`t want to hear the truth because they Read More
ነፃ አስተያየቶች የዘመን ጠገቡ ፖለቲካ ወለድ መከራና ውርደት ክፉ አዙሪት መሰበሪያው እንዴትና መቼ ይሆን? March 25, 2024 by ዘ-ሐበሻ March 25, 2024 ጠገናው ጎሹ ይህ ጥያቄ እጅግ ግዙፍ፣ ፈታኝና ዘመን ጠገብ እንጅ አዲስ እንዳልሆነና ሊሆንም እንደማይችል በሚገባ እገነዘባለሁ ። ለዘመን ጠገቡ እና ከጊዜ ወደ Read More
ነፃ አስተያየቶች ይድረስ ለግርማ ካሳና ለሌሎች እስክንድር ነጋ ጦር የለውም ባይ የዋሆች ወይም መሠሪወች March 21, 2024 by ዘ-ሐበሻ “እስክንድር ነጋ እመራዋለሁ የሚለው ያማራ ሕዝባዊ ሠራዊት የሚባል አለ ወይ? ይህ ድርጅት በወረቀት እንጅ በተግባር ያለ አይመስለኝም።” (ግርማ ካሳ) የጦቢያ ሕዝብ ጣልያንን አድዋ ላይ ድባቅ Read More
ነፃ አስተያየቶች ‹‹አብይ ማደሪያ የለው፣ ግንድ ይዞ ይዞራል!!!›› አንድ ለእናቱ እስክንድር ነጋ!!! እና የደም ነጋዴዎች!!! (ክፍል ሁለት) March 16, 2024 by ዘ-ሐበሻ ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) (ለሻለቃ መሣፍንት ልጅ መታሰቢያ ትሁን) የኃላው ከሌለ የፊቱ የለም!!! ታሪክ አልባዋ ከተማ A City Without Its Past ‹‹ወይ አዲስአበባ፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች ህብረት ይሻላል (Better Together) ጥሪ ለኢትዮጵያውያን ሁሉ! March 14, 2024 by ዘ-ሐበሻ መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓመተ ምህረት ምስራቅ አፍሪካ ቀንድ ላይ የተሰየመችው ኢትዮጵያ በዓለም ላይ ካሉ እድሜ ጠገብ ሃገራት መካከል ቀዳሚ ሃገር ናት። ይህቺ ሃገር Read More