ነፃ አስተያየቶች - Page 15

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የኦህዴድ ብልፅጽግና ኮንትሮባንዲስቶች የኢትዮጵያ ወርቅ ማዕድን ወደ አረብ ኢምሬትስ እያጋዙ ነው!!!

January 27, 2024
ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY ለብልጽግና ጭፍራ ለኢምሬትስ ቡችላ፣ አይገዛም ህዝቡ ከዛሬ በኃላ!!! የኦህዴድ ብልፅጽግና  ኮንትሮባንዲስቶች የኢትዮጵያ ወርቅ ማዕድን ወደ አረብ ኢምሬትስ እያጋዙ ነው፣ ወያኔ የኢዛናን

ደመቀ መኮንንና ተመስገን ጡሩነህ፤ የጭራቅ አሕመድ ክራንቻወች

January 27, 2024
ጭራቅ አሕመድ አማራን ቆረጣጥሞ በልቶ ለመጨረስ ቆርጦ የተነሳ የኦሮሙማ አውሬ ቢሆንም፣ ጥርሶቹ ግን ሙሉ በሙሉ ብአዴኖች ናቸው።  ከነዚህ የጭራቅ አሕመድ ብአዴናዊ ጥርሶቸ ውስጥ ደግሞ ክራንቻወቹ (canine teeth) (ማለትም አማራን በዋናነት የሚዘነጣጥልባቸው በግራና በቀኝ

ከራሳችን አልፎ በአምሳሉ የፈጠረንን እውነተኛ አምላክ ለምን ለመሸንገል እንሞክራለን?

January 22, 2024
January 22, 2024 TG የሰው ልጅ በፈጣሪ አምሳል የተፈጠረበትን መሠረታዊ ዓላማ ማለትም ከሌሎች ፍጡራን ተለይቶ የተሰጠውን ረቂቅ  እምሮውንና ብቁ የማከናወኛ አካሉን ተጠቅሞ በሚያደርገው  የማያቋርጥ የአስተሳሰብና

ይታወቃል፤ ብልጽግና አቅሙ ሲመናመን በመጨረሻ በድርድር እስትንፋሱን ለማስቀጠል እንደሚፈልግ ይታወቃል፡፡

January 20, 2024
እንስማው ሃረጉ ይሁን እንጅ በድርድር የሚፈታ የአማራ ህዝብ ጥያቄ የለም፡፡ ድርድሩ፤ ሰራዊቱ ሙሉ በሙሉ ፈርሶ በአዲስ መልክ እንዲዋቀር፤ አሁን ያለው የብልጽግና መንግስት ስርዓት ተጨማሪ

“እርሱን ስሙት” ለሰይጣናዊ ዘረኛ መሪ ሲጠቀስ ዝም ማለት አልችልም

January 19, 2024
አስቀድሜ  ለተባረከው የጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት አክባሪዎች መልካም በአል እላለሁ::  የጌታው የመሰሪ አጭበርባሪ የወያኔ ኢንሳ ስለላ ቢሮ ጀምሮ ባልደረባው ተመስገን ጥሩነህ  የተቀደሰው የጌታን

የፋኖ እስረኛ አያያዝና አወዛጋቢ ውሳኔዎች፤ከተሞችን በመስዋዕት ይዞ በማግስቱ በነጻ መልቀቅ፤ ለምን???

January 8, 2024
እንስማው ሃረጉ አንዳንድ ማብራርያ የሚያስፈልጋቸው ነገሮች አሉ፡፡ የሚድያ አካላት የፋኖ መሪዎችን ሲያገኙ መጠየቅ አለባቸው፡፡ እኒህ አንገብጋቢ ነገሮች ለህዝብ መብራራት አለባቸው ያለበለዝያ ዋጋ እያስከፈሉ ትግሉን

አርበኝነት/ፋኖነት/ጀግንነት

January 6, 2024
January 7, 2024 ጠገናው ጎሹ መሠረታዊና አጠቃላይ በሆነ ትርጉሙ አርበኝነት (patriotism) ቅድመ ሁኔታን የማይጠይቅ (unconditional) የአገር (የወገን) ፍቅር ማለት ነው ። አገር (state) ስንል ደግሞ ሀ) ህዝብን (ሰውን) ለ) ዳር ድንበሩ የታወቀና የተከበረ መልክአ ምድርን እና ሐ) መንግሥት ብለን የምንጠራውን አካል አጣምሮ

የአማራ ህዝብ የህልውና ስጋት አለበት ሲባል…..…. መስከረም አበራ: ከቃሉቲ ማጎሪያ

January 5, 2024
መብቱን በከፊልም ሆነ በሙሉ የተነጠቀ ህዝብ ፈጥኖም ሆነ ዘግይቶ ለትግል መነሳቱ የማይቀር ነው። የዙፋናቸውን አራት እግሮች በህዝብ መብት ሊይ ጭነው የተደላደሉ ጨካኝ አምባገነኖች ደግሞ
1 13 14 15 16 17 250
Go toTop