ሰብአዊ መብት - Page 8

ዘመነን መያዝ ያልቻለዉ የመንግስት ሰራዊት የእናቱን ቤት በጥይት ደብድቧል። – አስረስ ማረ ዳምጤ

May 30, 2022
ራሱን የአማራ ክልል ፀጥታ ምክር ቤት ብሎ የሚጠራው እና በየትኛውም የክልሉ እና የፌደራል ህግጋት የማይታወቀው ህገ-ወጥ ቡድን በዘመነ ካሴ ላይ ያሰማራው እና ዘመነን መያዝ

ኦህዴድ ዛሬ የያዘዉን ስልጣን ያገኘዉ እጅግ በርካታ ጀግኖች ወያኔን ታግለዉ በህዝባዊ ትግል አስወግደዉት ነዉ

May 27, 2022
: # የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ በዋሽንግተን! # ጉዳዩ:- ሰሞኑን በፋኖ እና ባልደራስ አባላት ፣ በጋዜጠኞች፣ በመብት ተሟጓቾች፣ በማህበራዊ አንቂዎች ላይ:- 1—እየተፈፀመ የሚገኘውን ግድያ በመቃወም

መስከረም አበራን በሁከትና ብጥብጥ በማስነሳት እና አማራ ክልልን ከፌደራል መንግሥቱ ለመነጠል ትሰራለች ብሎ እንደጠረጠራት ለችሎት አስረድቷል

May 24, 2022
የፌደራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት ትናንት ረፋዱ ላይ ባዋለው ችሎት የዩትዩብ መገናኛ ብዙኀን ዝግጅት አቅራቢዋን መስከረም አበራን ጉዳይ ተመልክቷል። በዕለቱ መርማሪ ፖሊስ ተጠርጣሪዋ ሁከትና ብጥብጥ

የአስተሳሰብ ነፃነትን በመገደብ ማንነትን መግደል አይቻልም !! (አሥራደው ከፈረንሳይ)

May 22, 2022
ሞጋች ዜጎችን በማፈን፤ የማሰብ ነፃነትን መግደል አይቻልም ! መንደርደሪያ በኢትዮጵያ፤ በአብይ አህመድ የሥልጣን ዘመን፤ ማሰብ ክልክል ነው ! መጻፍ ክልክል ነው ! መናገር ክልክል ነው ! መሰብሰብ ክልክል

አንድ አጭር ጥያቄ ለፍትህ ምኒስትሩ ለዶከተር ጌድዮን ጢሞትዮስ

May 20, 2022
የፍትህ ምኒስትሩ ዶክተር ጌድዮን ጢሞቲዎስ የመንግስት ባለስልጣን ከመሆኑ ጥቂት ቀደም ብሎ  በትዊተር ገጹ ላይ የሚከተለውን አስፍሮ  ነበር። “በፖለቲካ ውሳኔ፣ ለፖለቲካ  አላማ ክስ ይመሰረታል።  በፖለቲካ ውሳኔ፣ለፖለቲካ አላማ ክስ ይቋረጣል።  ስልጣንን ለመጠበቅ ሰዎች ይታሰራሉ፣ ስልጣንን ለማቆየት ደግሞ ይፈታሉ። ሕግ  ሙሉ  በሙሉ በፖለቲካ ሞግዚትነት ስር በሚያድርበት ሀገር፣

የአርባምንጩን የእነ እስክንድር ነጋ’ን እስር ባሰብኩ ጊዜ! ወደየት እያመራን ነን? ብለን ደግመን ደጋግሜን መጠየቅ አለብን – ዳንኤል ሽበሽ

April 22, 2022
ሰሞኑን በዕድሜ የገፉ ወላጅ እናቴንና አባቴን ጨምሮ ሌሎች ቤተሰቦቼን ለመጎበኘት፣ በእርግዝና ምክንያት በጽኑ ታማ በሆስፒታል የሚትገኘውን እህቴን ለማስታመም እና የቆዩ ወዳጅ ዘመድ ለቅሶ ለመድረስ
1 6 7 8 9 10 12
Go toTop