ሰብአዊ መብት - Page 7

የዐብይ ሽመልስ ጉዳይ አስፈጻሚዎቹ ዐማራውን ከመገደላቸው በፊት በመጀመሪያ እንዲህ አቆራኝተው ያስሯቸዋል

June 25, 2022
“…የዐብይ ሽመልስ ጉዳይ አስፈጻሚዎቹ ዐማራውን ከመገደላቸው በፊት በመጀመሪያ እንዲህ አቆራኝተው ያስሯቸዋል። ከዚያ …ከዚያማ ምን ይጠየቃል…? • በማግስቱ ደመቀ መኮንን ብቅ ይልና “…በአሸባሪዎቹ ላይ ጠንካራ

“የሰው ዘር የተባለ ሁሉ ይህንን ይስማልን የቀበሌው አስተዳዳሪ እኮ ከላይ በተላለፈልኝ ትዕዛዝ ጭፍጨፋውን አስፈጽሜያለሁ አለ ወላሂ” – የቶሌ ቀበሌ ነዋሪ

June 24, 2022
 የቶሌ ቀበሌ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ንጋቱ ኡመታ እና የቀበሌዋ ሚሊሻ ጽ/ቤት ሃላፊ ኪዳኔ ወርዋ በሃገር መከላከያ ሰራዊት በቁጥጥር ስር ከዋሉ በአራተኛ ቀናቸው ዛሬ

ይህ ከአዲስ አበባ 80 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘው ሙከ ጡሪ ውጫሌ ወረዳ ሰሜን ሸዋ ዞን ነው። ሸኔ አማራን ለማፅዳት በአብይ አህመድ የተመሰረተ ጦር

June 23, 2022
ይህ ከአዲስ አበባ 80 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘው #ሙከ_ጡሪ ውጫሌ ወረዳ ሰሜን ሸዋ ዞን ነው። ሸኔ አማራን ለማፅዳት በአብይ አህመድ የተመሰረተ ጦር ነው

ግልጽ አቤቱታ: ጉዳዩ ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ ሕግ በመጣስ ወንጀል ክስ ተመስርቶባቸው አለምዐቀፍ ፍርድቤት እንዲቀርቡ ስለመጠየቅ

June 21, 2022
ማንም ግለሰብ ከህግ በላይ መሆን አይችልም ጠቅላይ ሚንስቴሩ ከጦርነቱ በኋላ ገባ ያሉት ለየት ያለውን ክላሽ ፋኖ የመከላከያ አባለትን ገሎ ታጥቋል ካሉና ክላሹ ክልልም ፖሊስም

እግዜር ይጠይቃል! ትውልድ ይታዘባል! ታሪክ ይዘግባል! – በላይነህ አባተ

June 21, 2022
በዘር በቋንቋቸው በባትሪ በመብራት እየተፈለጉ፣ እንደ በግ እንደ ከበት ሰዎች ሲታረዱ፣ እግዜር ይጠይቃል ማን እንደነበሩ ስለቱን የያዙ፣ ትውልድ ያፋጥጣል እነማን አሳስረው ሕዝብ እንዳስጨረሱ፣ ታሪክ

 ለመዳን መታገል  ወይስ እያለቀሱ መሞት ምኞታችን ሕዝብ በአገሩ በሰላም እንዲኖር ወይስ ሞቶ ለገነት እንዲበቃ? – አገሬ አዲስ       

June 21, 2022
ሰኔ 14ቀን 2014ዓም(21-06-2022) የሰው ልጅ ሲፈጠር የመሞቱን ግዳጅ ተረክቦ መሆኑ እንግዳና አጠያያቂ አይደለም።ለዘለዓለም የሚኖር ሕይወት ይዞ የሚፈጠር እንስሳም ሆነ እጽዋት የሆነ ፍጡር የለም።በዕድሜ ብዛት

ወለጋ ላይ በተደጋጋሚ የሚፈፀመው ግድያና ጭፍጨፋ ስርዓታዊና የታቀደ እንጂ ክስተት አይደለም – ዮሐንስ ቧያለው

June 20, 2022
ኢትዮጵያዊነት እንዲደበዝዝና ለጥቃት እንዲጋለጥ አማራ ላይ ያነጣጠረ ወከባ፣ መፈናቀል፣ ግድያና ፖሊሲ ተቀርፆ ህገ መንግስታዊ ስርዓት ቆሞ ራስን አለመከላከል ህግ ተሰርቶ የጉስቁልና ምሳሌ የሆነ ማንነት

ሰኔ 11 ቀን 2014 ዓ.ም. በምዕራብ ወለጋ ዞን ግምቢ ወረዳ ቶሌ ቀበሌ በሲቪል ሰዎች ላይ ስለደረሰው ጥቃት

June 19, 2022
በሲቪል ሰዎች ላይ ተጨማሪ ጥቃት እንዳይፈጸም አስፈላጊ የሆኑ የመከላከል እርምጃዎችን እንዲወስድ፣ በማንኛውም ሁኔታ ሲቪል ሰዎች የጥቃት ዒላማ እንዳይደረጉ ተገቢ የሆነ ጥንቃቄና ጥበቃ እንዲያደርግ፣ እንዲሁም

ግልጽ ደብዳቤ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶር አቢይ አህመድ –  ተፈራ መኮንን (ዶር)

June 18, 2022
ግልጽ ደብዳቤ                                                                                       06-02-2022 ይህችን ማስታወሻ ዛሬ ለዕርሶዎ ለመጻፍ ያነሳሳኝ ዋናው ምክንያት ሰሞኑን በህግ ማስከበር ስም ሺዎችን በግፍ ማሰር ፤ መሰወር ፤ እንዲሁም የህግ
1 5 6 7 8 9 12
Go toTop