ሰብአዊ መብት ለማመን የሚከብዱ – ዓባይነህ ካሤ June 15, 2022 by ዘ-ሐበሻ ጠሚሩ ሪፎርሙ ለማመን የሚከብዱ ውጤቶች እያመጣ ነው። ለእናንተ አይደለም ለእኔ ለራሴ ሲሉ ፓርላማ ላይ ተናግረዋል። ከዚሀ በፊት የደነገጡት ሰውዬ ዛሬ ደግሞ ለማመን ከበዳቸው። መፍትሔ Read More
ሰብአዊ መብት ዜጎች ከፍትህ ምንጭ ጠጥተው ይረኩ ዘንድ – ገለታው ዘለቀ June 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሃገራችን ኢትዮጵያ በከፋ ስርአታዊ ሽብር ላይ እስከ አሁን ድረስ እንዳለች አለች። ፍርድ ቤት በዋስ የለቀቀውን ፓሊስ ለፍርድ ቤት አልታዘዝም ብሎ ትእዛዙን ሲንቅና በተቋማት መካከል Read More
ነፃ አስተያየቶች·ሰብአዊ መብት የፕሬሥ ነፃነትን፣ ከመናገርና ከመፃፍ ነፃነት ነጥሎ ማየት አይቻልም – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ June 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ “ Freedom of speech is the liberty to speak and write without fear of government restraint. It is closely linked to freedom of the Read More
ሰብአዊ መብት የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጋዜጣዊ መግለጫ June 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ ግንቦት 28 ቀን 2014 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በግንቦት 25 ቀን 2014 ዓ.ም. የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት ሁሉን-አቀፍ የግምገማ መድረክ Read More
ሰብአዊ መብት የአራት ኪሎው አድባር – ተመስገን ደሳለኝ! June 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሰዎች አንዳንዴ ጋዜጠኞች፣ አክቲቪስቶች፣ እና ፖለቲከኞች ማሽን ይመስሏቸዋል። ሰዎች ወደ አደባባይ ትግል የሚገቡት ብዙ ጊዜ ወደው እና መርጠውት አይደለም፤ የሕሊና ዕዳ ሆኖባቸው ነው። የአፈ Read More
ሰብአዊ መብት ዘመነን መያዝ ያልቻለዉ የመንግስት ሰራዊት የእናቱን ቤት በጥይት ደብድቧል። – አስረስ ማረ ዳምጤ May 30, 2022 by ዘ-ሐበሻ ራሱን የአማራ ክልል ፀጥታ ምክር ቤት ብሎ የሚጠራው እና በየትኛውም የክልሉ እና የፌደራል ህግጋት የማይታወቀው ህገ-ወጥ ቡድን በዘመነ ካሴ ላይ ያሰማራው እና ዘመነን መያዝ Read More
ሰብአዊ መብት ልጆቿን እዬበላች የማትጠግብ ሀገር – አገሬ አዲስ May 29, 2022 by ዘ-ሐበሻ ግንቦት 21 ቀን2014 ዓም(29-05-2022) በተለምዶ አባባል የራባት ድመት ልጇን ትበላለች ሲባል እንጂ ሃገር ልጇን ትበላለች ሲባል ተሰምቶ አይታወቅም።እርሃብ ክፉ ነው፤ክፉ ነገርም ያሠራል።ምሳሌው በድመት ብቻ Read More
ሰብአዊ መብት ኦህዴድ ዛሬ የያዘዉን ስልጣን ያገኘዉ እጅግ በርካታ ጀግኖች ወያኔን ታግለዉ በህዝባዊ ትግል አስወግደዉት ነዉ May 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ : # የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ በዋሽንግተን! # ጉዳዩ:- ሰሞኑን በፋኖ እና ባልደራስ አባላት ፣ በጋዜጠኞች፣ በመብት ተሟጓቾች፣ በማህበራዊ አንቂዎች ላይ:- 1—እየተፈፀመ የሚገኘውን ግድያ በመቃወም Read More
ሰብአዊ መብት በዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ሊሰፍር የሚገባው ትንግርት May 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ አሳየ ደርቤ ከቀናት በፊት ጋዜጠኛ ሰሎሞን ሹምዬን ሊያፍኑ ወደ ቤቱ ያመሩ ኃይሎች እሱን ማግኘት በተሳናቸው ጊዜ እኅቱን አፍነው ወሰዱ፡፡ ይሄንንም አሳፋሪ ድርጊት የሰማው ጋዜጠኛ Read More
ሰብአዊ መብት መስከረም አበራን በሁከትና ብጥብጥ በማስነሳት እና አማራ ክልልን ከፌደራል መንግሥቱ ለመነጠል ትሰራለች ብሎ እንደጠረጠራት ለችሎት አስረድቷል May 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ የፌደራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት ትናንት ረፋዱ ላይ ባዋለው ችሎት የዩትዩብ መገናኛ ብዙኀን ዝግጅት አቅራቢዋን መስከረም አበራን ጉዳይ ተመልክቷል። በዕለቱ መርማሪ ፖሊስ ተጠርጣሪዋ ሁከትና ብጥብጥ Read More
ሰብአዊ መብት የአስተሳሰብ ነፃነትን በመገደብ ማንነትን መግደል አይቻልም !! (አሥራደው ከፈረንሳይ) May 22, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሞጋች ዜጎችን በማፈን፤ የማሰብ ነፃነትን መግደል አይቻልም ! መንደርደሪያ በኢትዮጵያ፤ በአብይ አህመድ የሥልጣን ዘመን፤ ማሰብ ክልክል ነው ! መጻፍ ክልክል ነው ! መናገር ክልክል ነው ! መሰብሰብ ክልክል Read More
ሰብአዊ መብት መስከረም አበራ ከኤርፖርት መታፈኗ ተሰማ May 22, 2022 by ዘ-ሐበሻ መንግስት እየሄደበት ያለው አካሄድ የፖለቲካ ቁርሾ ከመፍጠርና የሕዝብ አመፅ ወደ መቀስቀስ ነው። ወልዲያ እና ሌሎች የአማራ ከተሞች ላይ እየተደረገ ያለው ወታደራዊ ዘመቻም አሳሳቢ ነው። Read More
ሰብአዊ መብት አንድ አጭር ጥያቄ ለፍትህ ምኒስትሩ ለዶከተር ጌድዮን ጢሞትዮስ May 20, 2022 by ዘ-ሐበሻ የፍትህ ምኒስትሩ ዶክተር ጌድዮን ጢሞቲዎስ የመንግስት ባለስልጣን ከመሆኑ ጥቂት ቀደም ብሎ በትዊተር ገጹ ላይ የሚከተለውን አስፍሮ ነበር። “በፖለቲካ ውሳኔ፣ ለፖለቲካ አላማ ክስ ይመሰረታል። በፖለቲካ ውሳኔ፣ለፖለቲካ አላማ ክስ ይቋረጣል። ስልጣንን ለመጠበቅ ሰዎች ይታሰራሉ፣ ስልጣንን ለማቆየት ደግሞ ይፈታሉ። ሕግ ሙሉ በሙሉ በፖለቲካ ሞግዚትነት ስር በሚያድርበት ሀገር፣ Read More
ሰብአዊ መብት የአርባምንጩን የእነ እስክንድር ነጋ’ን እስር ባሰብኩ ጊዜ! ወደየት እያመራን ነን? ብለን ደግመን ደጋግሜን መጠየቅ አለብን – ዳንኤል ሽበሽ April 22, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሰሞኑን በዕድሜ የገፉ ወላጅ እናቴንና አባቴን ጨምሮ ሌሎች ቤተሰቦቼን ለመጎበኘት፣ በእርግዝና ምክንያት በጽኑ ታማ በሆስፒታል የሚትገኘውን እህቴን ለማስታመም እና የቆዩ ወዳጅ ዘመድ ለቅሶ ለመድረስ Read More