ሰብአዊ መብት - Page 10

‹‹በትግራይ ግጭት የተካሄደው የምርመራ ሪፖርት ዓለም አቀፍ ተቀባይነት አግኝቷል›› – ዶክተር ዳንኤል በቀለ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር

November 10, 2021
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ከተባበሩት መንግሥታት ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ጽህፈት ቤት ጋር በጣምራ በትግራይ ግጭት ላይ ያካሄዱት የሰብዓዊ መብት ጥሰት ምርመራ ሪፖርት ዓለም

ደማችን እንደተከዜ ወንዝ ይፈሳል እንጂ የሰማዕታት አደራ አይታጠፍም!

November 9, 2021
የትግራይ ወራሪ ከፍጥረቱ ጀምሮ ፀረ–ዐማራ እና ፀረ–ኢትዮጵያ ሆኖ የተነሳ ድርጅት ነው፡፡ የዐማራን ህዝብ እንደ ቀዳሚ ጠላት ፈርጆ መነሳቱ በታሪክ የተመዘገበ እውነታ ነው፡፡ ጥላቻውንም በፖለቲካ

የሰሜኑ ጦርነትና የመላ ኢትዮጵያዊያን ኃላፊነት !   እስክንድር ነጋ! የህሊና እስረኛ፣ ቂልንጦ አዲስ አበባ !!

October 17, 2021
1.1 —ረሃብ ወደ መሥራቱ መሸጋገር በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ያለው ጦርነት ያለ ምክንያት የዓለም አቀፉን ማበረሰብ ትኩረት አልሳበም፡፡ ሶስትና አራት ከባድ ከበድ ከበድ ያሉ ምክንያቶች

❝ባለቤቴን ማክሰኞ ገድለውት እስከ ቅዳሜ አልጋ ላይ አስተኝቼ ሰነበትኩ❞

September 28, 2021
የከፋው በደል ሁሉ ተፈፅሟል፤ የደም ጎርፍ ፈስሷል፤ አዱኛ ፈርሷል፤ መንደሩ በሐዘን ተሞልቷል፤ እናቶች ያለ ማቋረጥ ያነባሉ፤ ልጆች በስስት ያለቅሳሉ፤ ሳቃቸውን ተቀምተዋል፤ ፍቅራቸውን ተነጥቀዋል፤ ደስታቸውን

ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ -ጌታነህ ባልቻ በሻህ

September 19, 2021
አዲስ አበባ ጉዳዩ፡– በባልደራስ አመራሮች ላይ እየደረሰ ያለውን መንግስታዊ በደልን በተመለከተ የተጻፈ ግልጽ ደብዳቤ ! ይሄንን ደብዳቤ በምጽፍሎት ወቅት እርሶ ለአሜሪካው ፕሬዝደንት በጻፉበት ሳምንት
242189446 1636188639889457 3808022612976662352 n

አሸባሪው ትህነግ ከባድ መሳሪያ በመጠቀም በአንድ ቀን ከ600 በላይ ንጹሐንን እንደጨፈጨፈ የዓይን እማኞች ገለጹ

September 18, 2021
አሸባሪው ትህነግ ከባድ መሳሪያ በመጠቀም በአንድ ቀን ከ600 በላይ ንጹሐንን እንደጨፈጨፈ ከቆቦ ከተማና ዙሪያዋ ተፈናቅለው በዞብል የተጠለሉ የዓይን እማኞች ገለጹ። መስከረም 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ)
241388922 1627821567392831 4726832662839271828 n

“አረመኔውና ጨፍጫፊው ትህነግ በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ ጭና ተክለኃይማኖት ቀበሌ ከ100 በላይ ንፁሃንን ጨፍጭፏል” አቶ ግዛቸው ሙሉነህ

September 7, 2021
የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው ሙሉነህ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያስተላለፉት መልዕክት። “የጀግኖቻችንን የተቀናጄ ጥቃት ሲቀምስ፣ በየጫካው እየተፋለሙት ያሉትን
1 8 9 10 11 12
Go toTop