ዜና በጋምቤላ ክልል የህንድ ኩባንያ ንብረት በእሳት ወደመ October 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ሪፖርተር) በተደጋጋሚ ለመንግሥት ጥያቄ ቢያቀርቡም በቂ ምላሽ ባለማግኘታቸው እንደ ተበሳጩ የሚነገርላቸው የጋምቤላ ክልል ጐደሬ አካባቢ ነዋሪዎች፣ የህንዱን ኩባንያ ንብረት በእሳት ማጋየታቸውን ምንጮች ገለጹ፡፡ ባለፈው Read More
ዜና Hiber Radio: “ሕዝቡ በጉልበተኛ ሳይሆን በሕግ የሚተዳደርበት ሁኔታ መፈጠር አለበት” – አቶ ተመስገን ዘውዴ October 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ አቶ ተመስገን ዘውዴ የአንድነት የውጭ ግንኙነት ሀላፊ ለህብር ከሰጡት ቃለ ምልልስ የተወሰደ የህብር ሬዲዮ ቃለ መጠይቅ ከአቶ ተመስገን ዘውዴ የአንድነት ለፍትሕና ለዴሞክራሲ ፓርቲ የውጭ Read More
ዜና ስለ ዳዊት ከበደ ዘ-ሐበሻ ጁላይ 2013 ምን ጽፋ ነበር? አሁን ምን ሆነ? October 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዘ-ሐበሻ ድረገጽ ስለ አውራምባ ታይምሱ ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ በሰበር ዜና ጁላይ 9 ቀን 2013 ዓ.ም ላይ ምን ጽፋ እንደነበር ታስታውሳላችሁ? ለማስታውሱ እነሆ፡ የዘ-ሐበሻ ምንጮች Read More
ዜና El Clasico፡ ባርሴሎና Vs ሪያል ማድሪድ October 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከዳዊት ጋሻው በስፔን ላሊጋ ከፍተኛ ትኩረት የሚሰጠውና በዓለም ስፖርት አፍቃሪያን ዘንድ በጉጉት የሚጠበቀው ኤልክላሲኮ አዳዲስ ፊቶችን ጨምሮ ከጥቂት ሰአታት በኋላ በኑካምፕ ይጀመራል፡፡ ኤልክላሲኮው ከሌሎች Read More
ዜና Sport: ድሮግባ ከዚህ በኋላ 4 ዓመት መጫወት እንደሚፈልግ አስታወቀ October 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ ኮትዲቯራዊው ኮከብ ዲዲየር ድሮግባ ከዚህ በኋላ አራት ዓመት እግር ኳስ መጫወት እንደሚፈልግ ተናግሯል። ሱፐር ስፖርት እንዳስነበበው የቀድሞው የቼልሲ ኮከብ ድሮግባ ከእንግዲህ ወዲህ ለአራት ዓመታት Read More
ዜና የአንድነት አመራር አፈና እና ድብደባ ተፈጸመባቸው October 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የብሄራዊ ምክር ቤት አባልና በሚሊዩኖች ድምጽ ለነጻነት ሕዝባዊ ንቅናቄ በተለያዩ ከተሞች በመንቀሳቀስ ከፍተኛ ተሳትፎ ያደረጉት መምህር አበበ አካሉ ትናንት 14/02/06 Read More
ዜና ሲኖዶሱ የፓትርያርኩን ውሳኔ አስቀየረ October 25, 2013 by ዘ-ሐበሻ ቅዱስ ሲኖዶሱ በትናንትናው የስብሰባ ውሎው ከሃላፊነታቸው እንዲነሱ በአብላጫ ድምጽ ወስኖባቸው የነበሩት የአዲስ አበባው ሊቀ ጳጳስ አቡነ እስጢፋኖስ በዛሬው ዕለት ፓትርያርኩ አቡነ ማቲያስ ‹‹አዲስ አበባ Read More
ነፃ አስተያየቶች በአፍሪካ ውስጥ በቅዠት የሚባንኑት እነማን ይሆኑ ? October 25, 2013 by ዘ-ሐበሻ ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ ታላላቅ የአፍሪካ መሪዎች ህልም አላቸው፡፡ ቀሪዎቹ በቅዠት የተሞሉ ናቸው፡፡ በቅርቡ የአፍሪካ መሪዎች ቢያንስ በአፍሪካ ህብረት ስልጣን ያላቸውና የእነርሱ Read More
ዜና ብረታ ብረት ኮርፖሬሽንና ሚድሮክን ጨምሮ 20 ድርጅቶች እንዳይፈተሹ ያደረጉ ከፍተኛ የሙስና ተጠርጣሪዎች ተከሰሱ October 25, 2013 by ዘ-ሐበሻ አቶ መላኩ ፈንታ የሦስት ልጆች እናትን አፋተው አግብተዋል ተባለ አቶ ጌቱ ገለቴን ጨምሮ 12 ተከሳሾች በሌሉበት ክሳቸው ተሰማ በተጠረጠሩበት የሙስና ወንጀል ከግንቦት ወር 2005 Read More
ነፃ አስተያየቶች ውይይት ከግንቦት 7 የፍትህ የነፃነትና የዴሞክራሲ ንቅናቄ – ከአብርሃም ያየህ October 25, 2013 by ዘ-ሐበሻ ክፍል ሁለት፣ ምዕራፍ ሁለት አብርሃም ያየህ “አቶ ኢሳያስ አፈወርቂና ሌሎች የህዝባዊ ግንባር ለፍትህና ለዲሞክራሲ መሪዎች በሁለቱ ሀገሮች [ኢትዮጵያና ኤርትራ] መካከል ያለው ወሰን ትርጉም የሌለው Read More
ዜና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ አንድን ጳጳስ ከስልጣን አነሳ October 24, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ነገ ጥቅምት 15 ቀን 2006 ዓ.ም. የሚጠናቀቀው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በዛሬው ውሎ ባደረገው ምክክር የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የሆኑትን Read More
ዜና በ20 ሚሊየን ብር የተገነባው ስታዲየም በሁለት አመቱ ተደረመሰ October 24, 2013 by ዘ-ሐበሻ በደቡብ ኦሞ ጂንካ ከተማ በ2003 ዓ.ም የተሰራ ሁለገብ ስታዲየም መፍረሱ ተሰማ ሲል ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ዘገበ፡፡ ስታዲየሙ ለ13ኛው የአርብቶ አደር ጉባኤ ወደ ዞኑ ላቀኑት Read More
ዜና የጌታነህ ትሬዲንግ ባለቤት ራሳቸውን በሽጉጥ ገድለው እንዲሞቱ የተደረገበት ምስጢር ከ4 ዓመት በኋላ ወጣ October 24, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) አንድ ሰሞን በአዲስ አበባ በዋጋ ቅናሽ የሆኑ ልብሶችን በማስመጣትና ትላልቅ ሱቆችን “ጌታነህ ትሬዲንግ” በሚል ከፍተው እየሰሩ ከፍተኛ ታዋቂነትን እና ተወዳጅነትን ካተረፉ በኋላ ወዲያውኑ Read More
ዜና በነቀምት ሆስፒታል 10 እናቶች በወሊድ ምክንያት ህይወታቸው አለፈ October 23, 2013 by ዘ-ሐበሻ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በነቀምት ሆስፒታል በቅርቡ 10 እናቶች በወሊድ ምክንያት መሞታቸውን እና ፤ አንድ ሊትር ደም እስከ ሶስት ሺህ ብር መሸጡም ተጠቁሟል፡፡ በሆስፒታሉ ችግሩ Read More