ዜና ሰማያዊ ፓርቲ በአዲስ አበባ የሳዑዲ ኢምባሲ የፊታችን አርብ ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ November 12, 2013 by ዘ-ሐበሻ ታላቅ ሀገራዊ የተቃውሞ ጥሪ! ከወገኖቻችን ጐን በመቆም ብሄራዊ ክብራችንን እናስመልሳለን ሰሞኑን የሳውዲ አረቢያ መንግሥት በኢትዮጵያዊያን ላይ እየፈፀመ ያለውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት በመቃወም ሰማያዊ ፓርቲ Read More
ነፃ አስተያየቶች በአንድነት የሕግና ሰብአዊ መብት ቋሚ ኮሚቴ የተዘጋጀ የሰብአዊ መብት ጥሰት ሪፖርት November 12, 2013 by ዘ-ሐበሻ በአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የሕግና ሰብአዊ መብት ቋሚ ኮሚቴ የተዘጋጀ የሰብአዊ መብት ጥሰት ሪፖርት አዲስ አበባ መስከረም 2006 ዓ.ም ማውጫ በአንድነት ለዴሞክራሲና Read More
ዜና በሳዑዲ ወንድማችንን የኢትዮጵያን ባንዲራ እንደለበሰ ገደሉት (ቪድዮ) R18+ November 12, 2013 by ዘ-ሐበሻ http://www.youtube.com/watch?v=k0OfnrvCXZ0&feature=youtu.be Read More
ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ “ሁለቱም ባዶዎች ነበሩ!”/ለዘመኑ የሀገራችን “ቦለቲከኞች”/ – ከፊሊጶስ (ግጥም) November 11, 2013 by ዘ-ሐበሻ እ’ስራና ቅል …….. አፈጣጠራቸው፣ ቢሆንም ለየቅል፤ እንደ አቅማቸው፣ ሠርተው በሀሳብ – ተግባር፣ ተግባብተው፤ ሰላም አግኝተው፣ አንድነት ይኖሩ ነበር፣ በአንድ ቤት። በፍቅራቸው፣ የሚቀናው ዱባ Read More
ዜና Hiber Radio: በሳዑዲ አረቢያ የተገደሉ ኢትዮጵያውያን ቁጥር ከአስር በላይ ደረሰ November 11, 2013 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ህዳር 1 ቀን 2006 ፕሮግራም ጋዜጠኛ ነብዪ ሲራክ ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው ቃለ መጠይቅ የተወሰደ (ሙሉውን ያዳምጡት የሃያ ዓመቱዋ ኢትዮጵያዊ ስደተኛ ከሳውዲ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሳውዲ መንግሥት በዜጎቻችን ላይ እየፈፀመ ያለውን ግፍ በጥብቅ እናወግዛለን!! November 11, 2013 by ዘ-ሐበሻ ቀጣይ ርምጃችንንም ለህዝቡ ለቅርቡ ይፋ እናደርጋለን! ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድት) የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ በአባቶቻችን ደም ታፍራና ተከብራ የኖረችው ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት በገዢው ፓርቲ ቸልታ፣ የፖሊሲ ችግርና የሀገር ፍቅር ማጣት የተነሳ ዜጎቿ Read More
ዜና አንዳርጋቸው ጽጌና የግንቦት 7 ኃይል አመራሮች ላይ የተቀናበረው የግድያ ሙከራ ከሸፈ November 8, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዘመቻ ”ወያኔ ኦ ሚሌኒየም” በሚል በኢትዮጵያ የደህንነት መስሪያ ቤት የተቀነባበረው የግድያ ዘመቻ የግንቦት ሰባት ህዝባዊ ሃይል መሪዎችንና አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ለመግደል ያለመ ነበር። ነገ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያዉያን ስቃይና መከራ በሳዉዲ አረቢያ – በሳዲቅ አህመድ (ጋዜጠኛ) November 6, 2013 by ዘ-ሐበሻ የመጣኸዉ ባዶህን ነው! ባዶ ሆነህም ትመለሳለህ!…ኢንተ-ጃኢ-ፋዲ ወተርጃእ-ፋዲ…የሳዉዲዎች አመለካከት! የፈለጋቹበት ዉሰዱን ግን አትደብድቡን…ይላል ኢትዮጵያዊዉ…ለካስ አትደብድቡን ማለቱ የሚያስደበድብ ነበር… http://youtu.be/ukqyeHtnFtg አይደለም የሰዉ ልጅ እንስሳ እንኳ እንደዚህ Read More
ዜና አረና ለአንድነት የውህደት ጥያቄ አቀረበ November 6, 2013 by ዘ-ሐበሻ (በዘሪሁን ሙሉጌታ/ሰንደቅ ጋዜጣ) በትግራይ ክልል እየተንቀሳቀሰ ያለውና በቅርቡም ጠቅላላ ጉባኤ በማካሄድ ነባር አመራሮቹን በአዳዲስ የተካው የአረና ትግራይ በዲሞክራሲና በሉአላዊነት (አረና) ፓርቲ ለአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ Read More
ነፃ አስተያየቶች አይ አበሻ! አበሻና ሆድ፤ አንድ – ከፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም November 6, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም /ጥቅምት 2006 ወያኔና የነፖሊቲካ አጋሮቹ የሚያደርጉትን ለእነሱ የሚመች አከፋፈል ትተን አበሻን ለሁለት እንክፈለው፤ ሆድ ያለውና ሆድ የሌለው፤ ወይም የሚበላና የማይበላ፤ Read More
ዜና ህወሀት በእነ አቶ ስየ ላይ የጀመረውን ዘመቻ ቀጥሎበታል November 5, 2013 by ዘ-ሐበሻ ኢሳት ዜና :-ህወሀት በውስጡ የተነሳበትን መከፋፈል ለማስቀረት በእነ አቶ ስብሀት ነጋ የሚመራው ቡድን የቀድሞ ታጋዮችን በማሰባሰብ ህወሀትን ለማዳን በሚረባረብበት ጊዜ፣ በአቶ ስየ አብርሀ እና Read More
ነፃ አስተያየቶች ግንቦት 7 አድባር ትከተልህ! November 5, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከይሄይስ አእምሮ ምን ብዬ ከየት እንደምጀምር አላውቅም፡፡ ሁሉም ነገር ተምታትቶብኛል፡፡ መፈጠሬ ራሱም አስጠልቶኛል፡፡ ግንቦት ሰባት ሆይ! እንደሰውም እንደድርጅትም ልብ ብለህ ስማኝ! በቃ፤ በቃ ማለት Read More
ዜና የኢትዮጵያ መንግስት ፌስቡክን ከጠዋቱ 3 ሰዓት እስከ ምሽቱ 3 ሰዓት ሊዘጋ ነው November 5, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ መንግስት ፌስቡክን ከጠዋቱ 3 ሰዓት እስከ ምሽቱ 3 ሰዓት ሊዘጋ መሆኑን የዘ-ሐበሻ ታማኝ ምንጮች ገለጹ። ከአዲስ አበባ የመጡ መረጃዎች እንደጠቆሙት ሕዝቡ በተለይ ነፃ Read More