አንዳርጋቸው ጽጌና የግንቦት 7 ኃይል አመራሮች ላይ የተቀናበረው የግድያ ሙከራ ከሸፈ

November 8, 2013

ዘመቻ ”ወያኔ ኦ ሚሌኒየም” በሚል በኢትዮጵያ የደህንነት መስሪያ ቤት የተቀነባበረው የግድያ ዘመቻ የግንቦት ሰባት ህዝባዊ ሃይል መሪዎችንና አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ለመግደል ያለመ ነበር። ነገ የግንቦት 7 ሕዝባዊ ሃይል ወታደሮቹን ሊያስመርቅበት በተዘጋጀበት ሰዓት ላይ ይፈጸማል ተብሎ የታቀደው ይህ ግድያ ዛሬ ከሸፈ ሲል ኢሳት ራድዮ ዘገበ። ያድምጡት፦
[jwplayer mediaid=”9126″]

Previous Story

የኢትዮጵያዉያን ስቃይና መከራ በሳዉዲ አረቢያ – በሳዲቅ አህመድ (ጋዜጠኛ)

Next Story

ሳውዲ መንግሥት በዜጎቻችን ላይ እየፈፀመ ያለውን ግፍ በጥብቅ እናወግዛለን!!

Go toTop