በአድዋ መንፈስ ተነሳስተን በአብይ አህመድ የሚመራውን የዘረኛ መንግስት እናስወግድ – አቶ መርሻ ዮሴፍና ዶ/ር አክሎግ ቢራራ March 2, 2025 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email በአድዋ መንፈስ ተነሳስተን በአብይ አህመድ የሚመራውን የዘረኛ መንግስት እናስወግድ – አቶ መርሻ ዮሴፍና ዶ/ር አክሎግ ቢራራ Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email 1 Comment በኛ ተራ ዛሬ ወድቀን እንግሊላ አክሱም፣ ፋሲል ላሊበላ ጣይቱ ምኒልክ አሉላ ባልቻ መንገሻ አባ መላ እያልን ብንንፈራፈር ሰሚ አይኖርም እዚያ ሰፈር ድርሻ ሠርተው ለብሰው አፈር ለትውልዱ አቀብለው አደራውን በሱ ጥለው ከራርመዋል ከነጎዱ ዛሬ ለኛ ነው መንገዱ መላ ማለት መዘየዱ ውስጥን ልብን መመርመሩ ጓዳን ጓሮን ማሳመሩ ባሻጋሪም መመልከቱ መጨባበጥ መመከቱ እንጂ ባምና ዝና በመኮፈስ አይለቀንም! የወረረን ክፉ መንፈስ እና ወድቀን እንግሊላ አክሱም፣ ፋሲል ላሊበላ ጣይቱ ምኒልክ አሉላ ባልቻ መንገሻ አባ መላ ማለት ትተን ውስጣችንን አጽድተን ዘመናችንንም ዋጅተን እንመክት ጋሻ አንስተን እንገናኝ ለደመራ በኛ ችቦ በኛ ተራ Reply Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ Previous Story እምዬ ምኒልክ፤ የጥቁር ህዝቦች ኩራት Next Story የምኒልክ ሐውልት ክስ* – ከሠረቀ ብርሃን
በኛ ተራ ዛሬ ወድቀን እንግሊላ አክሱም፣ ፋሲል ላሊበላ ጣይቱ ምኒልክ አሉላ ባልቻ መንገሻ አባ መላ እያልን ብንንፈራፈር ሰሚ አይኖርም እዚያ ሰፈር ድርሻ ሠርተው ለብሰው አፈር ለትውልዱ አቀብለው አደራውን በሱ ጥለው ከራርመዋል ከነጎዱ ዛሬ ለኛ ነው መንገዱ መላ ማለት መዘየዱ ውስጥን ልብን መመርመሩ ጓዳን ጓሮን ማሳመሩ ባሻጋሪም መመልከቱ መጨባበጥ መመከቱ እንጂ ባምና ዝና በመኮፈስ አይለቀንም! የወረረን ክፉ መንፈስ እና ወድቀን እንግሊላ አክሱም፣ ፋሲል ላሊበላ ጣይቱ ምኒልክ አሉላ ባልቻ መንገሻ አባ መላ ማለት ትተን ውስጣችንን አጽድተን ዘመናችንንም ዋጅተን እንመክት ጋሻ አንስተን እንገናኝ ለደመራ በኛ ችቦ በኛ ተራ Reply