ዘ-ሐበሻ

Hiber Radio: በሳውዲ ሪያድ ስድስት ኢትዮጵያውያን በጥይት ተገደሉ፤ አንዱ በመኪና ገጩት

November 18, 2013
የህብር ሬዲዮ ዕሁድ  ህዳር 8 ቀን 2006 ፕሮግራም <<…ሳውዲ በወገኖቻችን ላይ የፈጸመችውን ግፍ በመቃወም ነው ሰልፍ የወጣነው ሰልፉ እንዳይደረግ ቢሮ አካባቢ አንዳንድ አመራሮችነ ሲያግቱ ቦሌ ቶሎ ሄድኩ እዛ ስንደረስ ሕገ

ወደአይምሮአችን እንመለስ!ቆም ብለንም እናስብ! – በአበራ ሽፈራው /ጀርመን/

November 18, 2013
 በአበራ ሽፈራው /ጀርመን/ በአረቡ ዓለም ከፍተኛ ተሰሚነትና የመላው ዓለም አይን ሁሉ በተለየ መልኩ በሚያያት ሳውዲአረቢያ በወገኖቻችን ላይ የደረሰው አሰቃቂ ግፍና መከራ ለትውልድ የማይረሳ ክፉ

ሀገራዊ ውርደት እንዲያበቃ ወያኔን ማስወገድ- በዳዊት መላኩ (ከጀርመን)

November 18, 2013
በዳዊት መላኩ (ከጀርመን) ኢትዮጵያውያን የወያኔ ባናዳዎች ባፈሙዝ ሀይል ስልጣን ላይ ከወጡበት እለት አንስቶ በርካቶች ለስደት፤ለእስራት፤ለሞት እና ለእንግልት ተዳርገዋል፡፡የሰሃራን በረሃ አቋርጠው ለማለፍ ሲሞክሩ የበረሃ እራት

ሳዑዲዎች ቀለሉ ኢትዮጵያዉያን እምቢኝ አሉ በዋሽንግተን ዲሲ

November 15, 2013
ኢትዮጵያዉያን ሳዑዲ አረቢያ ኤምባሲ ፊት ለፊት እምቢተኝነታቸዉን አሳይተዋል።መንፈሰ ጠንካራነቱም በጣሙን የላቀ ነበር። አሻፈረኝ ያለ አንድ ኢትዮጵያዊ ፖሊሶቹን አልፎ ወደ ኤምባሲዉ ለመግባት ቢሞክርም ታገተ። ህዝባዊ

“ይህ የኢትዮጵያውያን የውርደት ወር ነው” – ታማኝ በየነ በሳዑዲ ኢምባሲ ደጃፍ ላይ ያደረገው ንግግር (Video)

November 15, 2013
አርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነን ዛሬ በስልክ ያወራው ሰው ካለ ድምፁ ተዘግቶ መጎርነኑን እንደኛ ሊረዳ ይችላል። ለ4 ሰዐታት በዋሽንግተን ዲሲ የሳዑዲ አረቢያ ኢምባሲ ኢትዮጵያውያን ባዘጋጁት

“በሣዑዲ ዐረቢያ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ የሚፈጸመዉ ዘግናኝ እና አረመኔአዊ ተግባር የወያኔ የግፍ አገዛዝ ውጤት ነዉ” – ሞረሽ

November 14, 2013
ወደአረቡ ዓለም በስደት በሚሄዱ ኢትዮጵያውያን ላይ ኢሰብአዊ እና በ21ኛው ክፍለ-ዘመን ይፈፀማሉ ተብለው የማይታሰቡ ግፎች መፈፀም ከጀመሩ ከሃያ ዓመታት የማያንስ ጊዜ አስቆጥረዋል። በተለይ ግን ሰሞኑን

“ይሄ ሁሉ ግፍ በኢትዮጵያውያን ላይ ሲደርስ ተገቢውን ምላሽ ካልሰጠ መንግስት ምንድነው የሚሰራው?” – ጋዜጠኛ ነብዪ ሲራክ ከሳዑዲ አረቢያ (ቃለምልልስ)

November 13, 2013
ህብር ሬዲዮ በወቅታዊው በኢትዮጵያውያን ላይ በሳውዲ አረቢያ በሚደርሰው ችግር ዙሪያ ከስፍራው ዘገባዎችን በማቅረብ ከሚታወቀው የጀርመን ድምጽ ሬዲዮ ዘጋቢ ከሆነው ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ ጋር ቆይታ

በሳዑዲ ውስጥ በወገኖቻችን ላይ የሚደረገውን ግፍ ለማስቋም በጋራ እንቁም

November 13, 2013
ህዳር ፫ ቀን ፳፻፮ November 11, 2013 የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሽንጎ ከፍተኛ የአመራር ምክርቤት ቅዳሜ ጥቅምት 29፣ 2006 ባደረገው ስብሰባ በሳዑዲ አረቢያ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ በሀገሪቱ መንግስት
1 567 568 569 570 571 693
Go toTop