The Habesha Ethiopian Reliable News Source – Truth Will Win

ዘ-ሐበሻ

በእሁዱ ታላቁ ሩጫ ውድድር ላይ ታላላቅ አትሌቶች በፍርሃት ሳይገኙ መቅረታቸው ተዘገበ

November 26, 2013
ኢትዮጵያውያን በሳዑዲ አረቢያ የደረሰባቸውን እና እየደረሰባቸው ያለውን ስቃይ በማስመልከት ባለፈው እሁድ በተደረገው የታላቁ ሩጫ ውድድር ላይ ተሳታፊዎች ለሃዘን መግለጫ እንዲሆን ጥቁር ሪቫን አስረው እንዲሮጡ

ሰማያዊ ፓርቲ “የዜጎችን ሰቆቃ እና በደል ችላ ማለት ከግፈኞች ጋር እንደመተባበበር ይቆጠራል” አለ

November 23, 2013
“የላንቻ ፖሊስ ጣቢያ ሃላፊዎች ሳዑዲ ኤምባሲ በተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የተሳተፉና ታስረው በዋስ የተለቀቁ ዜጎችን በስልክ እየደወሉ በመጥራት ማስፈራሪያና ድብደባ እያደረሱ ነው፡፡ሃላፊዎቹ ከ3 ቀናት

የኃይሌ ገ/ሥላሴ ‘‘ታላቁ ሩጫ’’ ለሳዑዲ አረቢያ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች መታሰቢያ ሯጮች ሪቫን እንዳያደርጉ ከለከለ

November 20, 2013
በዘሪሁን ሙሉጌታ በመጪው እሁድ በታላቅ ድምቀት በሚካሄደውና በአፍሪካ በግዙፍነቱ ቀዳሚ በሆነው ‘‘ታላቁ ሩጫ’’ ላይ የሚሮጡ ተሳታፊዎች በሳዑዲ አረቢያ ኢትዮጵያውያን ላይ የደረሰውን ጉዳት በሐዘን ለመግለፅ

መድረክ በሳዑዲ መንግስት ላይ ስልፍ እንዳይወጣ በከለከለው ኢሕአዴግ ላይ ሰልፍ ሊወጣ ነው

November 20, 2013
– ሰላማዊ ሰልፉ ለህዳር 29 ተጠርቷል በዘሪሁን ሙሉጌታ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) በሳዑዲ አረቢያ በኢትዮጵያውያን ላይ የደረሰውን ጉዳት በመቃወም በሳዑዲ አረቢያ መንግስት

“በሳዑዲ ተረጋጋ የሚባለው በጎርፍ በደረሰባቸው አደጋ ላይ ስላተኮሩ ነው፤ አሁንም ሰው እየተሰቃየ ነው” – ቃለ ምልልስ ከሳዑዲ (Audio)

November 19, 2013
እመቤት በሳዑዲ አረቢያ የሪያድ ከተማ ነዋሪ ነች። እስካሁን እጇን ለፖሊስ አትስጥ እንጂ ሰሞኑን በተፈጠረው ችግር ከቤት መውጣት አቁማለች። “ካለሥራ እቤት ከተቀመጥኩ 2 ሳምንት ሊሆነኝ

Health: ስትሮክ

November 19, 2013
በሚኒሶታ ደብረሰላም መድሃኔዓለም፣ ዲፓርትመንት ኦፍ ኸልዝ እና ዘ-ሐበሻ በመተባበር የቀረበ ትምህርታዊ ጽሁፍ 1. ለምን ስለ ስትሮክ ትምህርት መስጠት አስፈላጊ ሆነ ? • ብዙ ሰዎች
1 566 567 568 569 570 693
Go toTop