የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ህዳር 15 ቀን 2006 ፕሮግራም
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ<<…ትላንት ሁለት ኢትዮጵያውያን ተረጋግጠው ሞተዋል። ከአምስት ቀን በፊት ሌሎች ሁለት ሞተው ነበር። አንዲትን ሴት ትላንት ማታ በመኪና ገጭተው ገለዋታል…>> እድሪስ ከሳውዲ ለህብር ከሰጠው ቃለ ምልልስ
<<…ተቃውሞው የአንድ ሰሞን እንዳይሆን ይህን የሕዝቡን አንድነት ወደ ተሻለ ደረጃ ማሳደግ ያስፈልጋል…>> አቶ ያሬድ ታደሰ በሎስ አንጀለስ ሳውዲ ቆንስላ ጽ/ቤት ፊት ለፊት ለህብር ከሰጡት ቃለ ምልልስ (ሙሉውን ያዳምጡት)
<<…ሁለት ኩላሊት የላትም ።ሁለት ልጅ አላት። ሁለት ኩላሊት አለኝ ።አንድ ልጅ አለኝ። አንዱን ኩላሊቴን እሰጣታለሁ። እሷም እኔም መኖር እንችላለን…>> አቶ ምህረት ዓለሙ በቬጋስ ሁለት ኩላሊቷ አልሰራ ላላት ኢትዮጵያዊ ወገናቸው ደማቸው ተመሳሳይ ሆኖ ከተገኘ አንድ ኩላሊታቸውን ለመስጠት ተስማሙ
በአገር ቤት የሚደረገው የመብት ጥሰት እና አይተው እንዳላዩ የሚሆኑት ምዕራባውያን ጉዳይ
ሌሎችም ዝግጅቶች
ዜናዎቻችን
በሳውዲ የሰባት ወር እርጉዝ ተደፍራ መሞቷን አንድ የአይን እማኝ አጋለጠች
በታላቁ ሩጫ የጸጥታ ስጋት የገባቸው ታዋቂ አትሎቶች በዛሬው ሩጫ ሳይሳተፉ ቀርተዋል
ግብጽ የሱዳን ወታደሮች ድንበር ጥሰው ባንዲራቸውን አላውለበለቡም ስትል አስተባበለች
አንዷለም አራጌ ከእስር ቤት የጻፈው መጽሐሀፍ ዛሬ ተመረቀ
ከመገናኛ ብዙሃን ተሰውረው የቆዩት ፕ/ት ኢሳያስ አፈወርቂ ሱዳን ላይ ታዩ
ሌሎችም ዜናዎች አሉን