“በሳዑዲ ተረጋጋ የሚባለው በጎርፍ በደረሰባቸው አደጋ ላይ ስላተኮሩ ነው፤ አሁንም ሰው እየተሰቃየ ነው” – ቃለ ምልልስ ከሳዑዲ (Audio)

November 19, 2013

እመቤት በሳዑዲ አረቢያ የሪያድ ከተማ ነዋሪ ነች። እስካሁን እጇን ለፖሊስ አትስጥ እንጂ ሰሞኑን በተፈጠረው ችግር ከቤት መውጣት አቁማለች። “ካለሥራ እቤት ከተቀመጥኩ 2 ሳምንት ሊሆነኝ ነው፤ ወደ ውጭ መውጣት ያስፈራል” ትላለች። “እስካሁን በእንደዚህ ያለው ፍራቻ ውስጥ ባለንበት ሁኔታ መረጋጋት ሊባል አይችልም” የምትለው እመቤት “በሳዑዲ አረቢያ ሰሞኑን በጣለው ከባድ ዝናብና ጎርፍ ላይ ትኲረታቸውን በማድረጋቸው፤ የኢትዮጵያውያን በዓለም አቀፍ ደረጃ እያደረጉት ባለው ሰልፍ የተነሳ የሚደርስብን ድብደባ ጋብ ይበል እንጂ ተረጋግቶ ሥራ ለመሥራት አስቸጋሪ ነው” ትላለች። እመቤት በሳዑዲ አረቢያ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ በስልክ ለዘ-ሐበሻ አጫውታለች፤ ያድምጡት።
[jwplayer mediaid=”9658″]

Previous Story

Health: ስትሮክ

Next Story

ዶ/ር ቴዎድሮስና ሌሎቹ !

Go toTop