The Habesha Ethiopian Reliable News Source – Truth Will Win

ዘ-ሐበሻ

የማንዴላን ሕይወት በአዲስ አበባ አትርፈው የነበሩት የካፒቴን ጉታ ዲንቃ ቃለምልልስ

December 8, 2013
የሰይፉ ፋንታሁን ሾው በአዲስ አበባ የኔልሰን ማንዴላን ሕይወት አትርፈው የነበሩትን ኢትዮጵያዊው ካፒቴን ጉታ ዲንቃን አነጋግሮ ነበር። ቃለምልልሱ ወቅታዊና ግንዛቤ የሚሰጥ በመሆኑ የዘ-ሐበሻ አንባቢዎችም ተካፈሉት፦

ከሳዑዲ ወደ ኢትዮጵያ ይጓዝ የነበረው አውሮፕላን በኢትዮጵያዊቷ ነብሰጡር ምጥ የተነሳ ተመልሶ አረፈ

December 7, 2013
(ዘ-ሐበሻ) ኢትዮጵያዊያኑን ጭኖ ከሳዑዲ አረቢያ መካ የተነሳው አውሮፕላን በውስጡ የከጫነት ኢትዮጵያያን መካከል አንዷ ነብሰጡር ምጥ ላይ በመሆኑ አውሮፕላኑ ተመልሶ የሳዑዲ አረቢያ ጠረፍ ላይ እንዲያርፍ

ሚኒሶታ መድኃኔዓለም ደብረሰላማችን ፣ ትንሿ ኢትዮጵያ ምትክ አገራችን – ለሰላምና አንድነት የቆሙ ምእመናን ያስተላለፉት ጥሪ

December 7, 2013
Dec.7, 2013 በሥላሴ ስም አንድ አምላክ። አሜን! ለሰላምና አንድነት የቆሙ ምእመናን ኢትዮጵያዊነት የሚንጸባረቅበትንና መቻቻልና አንድነት የሰፈነበትን ማኅበር ወይንም ስብስብ ሁሉ የኃይማኖት ይሁን የሌላ የማፍረስና

ስለሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ፦«የዋህነት ጸባይ እንጂ እምነት አይደለም» – መጽሀፈ ምሳሌ ምዕ 3 ቁ 1

December 7, 2013
ከጦመልሳን ወንድራስ «የዋህነት ጸባይ እንጂ እምነት አይደለም» መጽሀፈ ምሳሌ ምዕ 3 ቁ 1 «ልጄ ሆይ ሕጌን አትርሳ ልብህ ትዛንዜን ይጠብቅ» ለእዚህ ጽሁፌ መነሻ ያደረኩት

አርቲስት ሻምበል በላይነህ በሳዑዲ አረቢያ ለተሰቃዩና ለሞቱ ኢትዮጵያውያን መታሰቢያ አቀነቀነ

December 6, 2013
(ዘ-ሐበሻ) ተወዳጁ ድምፃዊ ሻምበል በላይነህ ከሰሞኑ በሳዑዲ አረቢያ ለሞቱትና ለተጎዱት ኢትዮጵያውያን መታሰቢያ የሚሆን አንድ ነጠላ ዜማ ለቀቀ። ሃገራዊ ዘፈኖችን በብዛት በመዝፈን የሚታወቀው ሻምበል በላይነህ

የካርቱም ድራማ፡ እነ ኃይለማርያም ደሳለኝ ሕዝቡን ስብሰባ ጠርተው እነርሱ ቀሩ

December 5, 2013
አብርሃ ደስታ ከመቀሌ (ከካርቱም የተላከልኝ መረጃ ነው፤ እንዳለ ለጥፌዋለሁ።) ትላንት ማክሰኞ (ህዳር 24, 2006 ዓም) በኢትዮጵያ ስዓት አቖጣጠር ልክ ከ10:00ጀምሮ ለተለያዩ የማህበራት አመራሮችና እድሮች

የሳዑዲ አረቢያው የወገን ችግር እና መፍትሔው (ሊያደምጡት የሚገባ ውይይት)

December 3, 2013
በሳዑዲ አረብያ የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን በፀጥታ ኃይላት ከፍተኛ እንግልት እንደደረሰባቸዉ እና አሁንም በዚሁ ችግር ዉስጥ ያሉ ዜጎች ጥቂት እንዳልሆኑም እየተነገረ ሲነገር ቆይቷል። የጀርመን ድምጽ ራድዮ
1 564 565 566 567 568 693
Go toTop