ነፃ አስተያየቶች ግራ እና ቀኝ ጠፋን – ከፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም January 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ ታኅሣሥ 2006 በአለፉት ሃያ ዓመታት ውስጥ ወያኔ-ኢሕአዴግ የሚወቀስበት ሥራ በጣም ቢያመዝንም የሚመሰገንበት ሥራ የጽሑፍ ቁጥጥርን ማስቀረቱ ብቻ ነው፤ ሁልጊዜም አንድ ጥሩ ነገር የሚያስከትለው አብዛኛውን Read More
ዜና ዛሬ በትግራይ ትግል አጽቢ ወንበርታ በፖሊስ እና በሕዝብ መካከል ስለተነሳው ግጭት የአብርሃ ደስታ የቀጥታ (Live) ዘገባዎች January 16, 2014 by ዘ-ሐበሻ የአፅቢ ግጭት በአፅቢ ወንበርታ በተከፈተው ግጭት የመንግስት ፖሊሶች ተኩስ መክፈታቸው፣ አርሶአደሮች መደብደባቸው፣ እንዲሁም አራት የኗሪዎቹ ተወካዮች በሃይል አስረው ወዳልታወቀ አከባቢ መውሰዳቸው ታውቋል። ህዝቡም (የአካባቢው Read More
ዜና Sport: አርሰን ቬንገር እያደኗቸው ያሉት 5 ወጣት ተጫዋቾች January 16, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከይርጋ አበበ አርሴን ቬንገር ቡድናቸው ማራኪ ጨዋታ ማሳየት ከቻለ ወይም የክለባቸው የፋይናንስ እንቅስቃሴ ጤናማ ከሆነ ለዋንጫ ደንታ የላቸውም እየተባሉ ይተቻሉ። ለክለባቸው ውጤታማነት የሚያስፈልጉ ተጫዋቾችን Read More
ዜና አጋቾች በአስገድዶ መድፈር 4 ልጅ ያስወለዷት ኢትዮጵያዊት ወደ ሃገሯ ለመግባት በየመን እስር ቤት ትማቅቃለች January 15, 2014 by ዘ-ሐበሻ በግሩም ተ/ሃይማኖት (ጋዜጠኛ) – ከየመን በጤና ችግር ምክንያት ሁሌም መሄድ ባልችልም በሄድኩ ቁጥር ሁሌም አሳዛኝ ነገር ነው እየገጠመኝ ያለው፡፡ የበዓል እለት እስረኞችን ለማየት እና Read More
ነፃ አስተያየቶች “የህዝባዊ አንድነትና ኃይል የወያኔ ሕወሐት ማጥፊያ መድሃኒት” January 15, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከሮባ ጳዉሎስ ካለመታደል ሀገራችን ዛሬም ሰላም ፍትህና ዲሞክራሲ የሰፈነባት በልማትና በእድገት ጎዳና የምትራመድ ሀገር አልሆነችም። ለዚህም በርካታ ምክንያቶች ቢኖሩም እንደ ዓቢይ ምክንያት ተደርጎ የሚቀርበው Read More
ዜና በደ/ጎንደር ፎገራ ወረዳ በአስተዳዳሪው ትዕዛዝ አንድ ሰው ሲገደል ዘጠኙ መቁሰላቸው ተሰማ January 14, 2014 by ዘ-ሐበሻ ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ እንደዘገበው በደ/ጎንደር ፎገራ ወረዳ ሻጋ ቀበሌ በ2007 ዓ.ም ለሚደረገው ምርጫ ዝግጅት ሲባል የአካባቢውን የወልና የግጦሽ መሬት ለወጣቶች እንዲሰጥ ብአዴን በደብዳቤ አዝዞ Read More
ዜና Hiber Radio: ቀዳማዊ ሀይለስላሴ ለዋሽንግተን ከተማ የሰጡት የዝሆን ጥርስ መሰረቅ ይፋ ሆነ January 13, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ጥር 4 ቀን 2006 ፕሮግራም ለእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመውሊድ በዓል አደረሳችሁ ኢ/ር ይልቃል ጌትነት የሰሞኑን የመንግስት ፓርቲያቸው ላይ የከፈተውን ክስ አስመልክቶ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያ የጋራችን ኤርትራ የግላችን! “ከ 40 ግድብ አንድ የአሰብ ወደብ” – ከሰመረ አለሙ December 24, 2013 by ዘ-ሐበሻ ኤርትራዉያኖች ተበልጠዉ በኢትዮጵያ ተንደላቅቀዉ የሚኖሩበትን ሁኔታ ከተነጠቁ በሗላ እንደገና እጃቸዉ ለማስገባት በተለያየ ዘዴ ቢጠቀሙም ህዋአት እና ሻቢያ “እባብ ለባብ ይተያያል ካብ ለካብ” አይነት ሆነና Read More
ዜና በእስር ላይ የሚገኙት የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች መግለጫ በድምፃችን ይሰማ ይፋ ሆነ December 23, 2013 by ዘ-ሐበሻ በእስር ከሚገኙ የህዝበ ሙስሊሙ የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት የተሰጠ መግለጫ ሰኞ ታህሳስ 14/2006 ኢትዮጵያ ከአንድ ሺህ አራት መቶ አመታት በፊት የ21ኛው ክፍለ ዘመን ማህበረሰብ Read More
ዜና Hiber Radio: በደቡብ ሱዳን የተከሰተው የጎሳ ግጭት በኢትዮጵያ እንዳይከሰት የሚመለከታቸው ሁሉ ትኩረት ሰጥተው እንዲሰሩ ተጠየቀ December 23, 2013 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 13 ቀን 2006 ፕሮግራም አቶ ኤልያስ ወንድሙ የጸሐይ አሳታሚ ባለቤትና ስራ አስኪያጅ ከሶስት ቀን በሁዋላ ለገበያ ስለሚቀርበው የሻምበል ፍቅረ ስላሴ መጽሐፍ Read More
ዜና Sport: 4-1-3-1-1 ወይም 3-2-3-2 ወይም 3-3-3-1 1-1-3-1-1 ወይም 1-4-3-2 የማንችስተር ዩናይትድ ታክቲካዊ አማራጮች December 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከቀደሙት ዓመታት የማንችስተር ዩናይትድ ባህርይ በተቃራኒ በውድድር ዘመኑ ለሁለተኛ ጊዜ በካርዲፍ ሲቲው ጨዋታ በጭማሪ ደቂቃዎች ጎል ተቆጥሮባቸው ነጥብ መጣላቸው ይበልጥ ደጋፊዎችን ግራ አጋብቷቸዋል፡፡ በእርግጥ Read More
ዜና በኩላሊት ህመም የሚሰቃየው ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ በቂ ህክምና ሳያገኝ ወደ ዝዋይ እንዲመለስ ተወሰነ December 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዘጋቢ ጋዜጠኛ ዳዊት ሰለሞን ከአዲስ አበባ በዝዋይ ወህኒ ቤት ቆይታው ለከፍተኛ የኩላሊት ህመም በመዳረጉ የተሻለ ህክምና ያገኝ ዘንድ በማረሚያ ቤቱ ክሊኒክ ሪፈር የተጻፈለት ጋዜጠኛ Read More
ዜና የአላሙዲን ሸራተን ሰራተኞች “መብታችን ተጣሰ” በማለት ሰላማዊ ሰልፍ ሊወጡ ነው December 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ (አዲስ አድማስ) የሸራተን አዲስ ሆቴል ሰራተኞች፤ የውጭ አገር ዜጋ በሆኑት የሆቴሉ ስራ አስኪያጅ የሚደርስብን ችግር ከአቅም በላይ በመሆኑ ሰላማዊ ሰልፍ ልንወጣ ነው አሉ፡፡ ከዚህ Read More