ዜና Hiber Radio: አውሮፓውያን በህወሃት አገዛዝ ላይ አሜሪካ የወሰደችውን እርምጃ እንዲከተሉ ጥያቄ እንደሚያቀርቡ ገለጹ February 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ጥር 25 ቀን 2006 ፕሮግራም አቶ ኦባንግ ሜቶ በቅርቡ ከአገር የኮበለሉት የጋምቤላ ክልል የቀድሞ ፕ/ትን በተመለከተ ከሰጡን ማብራሪያ የተወሰደ (ሙሉውን ቃለ መጠይቅ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሌንጮ ለታ – ታሪክ ሊሰሩ ወይንስ ታሪክ ሊጽፉ…? February 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያዊው ቱጃር ለለውጥ ብለው በኮንትራት ታክሲ በመሄድ ላይ ናቸው። እሳቸውን የጫነው ታክሲ መስቀል አደባባይ ላይ ሲደርስ በድንገት ቀጥ ብሎ ቆመ። ሾፌሩ ተደናጋጠ። መኪናውን እንደገና Read More
ነፃ አስተያየቶች ድርቅ ለመታው ፖለቲካ ማዳበሪያ፦ February 2, 2014 by ዘ-ሐበሻ መመካከር፤ መተቻቸት አእምራችንን ያሰፋዋል የሚል እምነት ስላለኝ የተሰማኝን ለማካፈል ስለሆነ ጽህፏ ለምን እንደ ምትበጅ ሰከን ብላችሁ እንድታነቧት በትህትና አሳስባለሁ፟፦ ኢትዮጵያን የሚጠብቋት ልጆቿ መሆኑ አይታበልም። Read More
ነፃ አስተያየቶች ከሞት የማይሻል ዝምታ February 1, 2014 by ዘ-ሐበሻ በጠባቦች ፍልስፍና በጭፍኖች ጉርምስና በአጉራ ዘለሎች እርግጫ በሳዲስቶች የግፍ ጡጫ በራስ ወዳዶች በደል እናት ሐገር ስትበደል የእናት ሐገርን ስቃይ ጣሯን የእምዬን ምሬት አሳሯን ከሞት Read More
ዜና “የህዝብን የነጻነት ፍላጎት አፍኖ እስከ መጨረሻው መቆየት አይቻልም” – ሸንጎ January 31, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከሸንጎ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ጥር 22፣ 2006 ለ22 አመታት የዘለቀው የህወሀት ኢህአዴግ የግፍ አገዛዝ ዛሬም እንደትላንቱ እድሜውን ለማራዘም ያፈና ተጋባሩን ቀጥሎበታል። ባለፉት ሳምንታት እና Read More
ዜና በጎንደር ሰማያዊ ፓርቲ ለድንበር መከበር፤ የቅማንት ማህበረሰብ የማንነት መብቱ እንዲከበር በተመሳሳይ ቀን ሰልፍ ሊወጡ ነው January 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ “በጥይት ትመታላችሁ፣ መትረየስ ጠምደን እንፈጃችኋለን እያሉ እያስፈራሩን ነው” – የቅማንት ማህበረሰብ የማንነት መብት ጥያቄ ሰልፍ አስተባባሪዎች በዘሪሁን ሙሉጌታ (የሰንደቅ ጋዜጣ ሪፖርተር) በመጪው እሁድ ጥር Read More
ነፃ አስተያየቶች ስሜቱ ይቁምና እስቲ አማራጮችን በእርጋታ እንመልከት – ግርማ ካሳ January 29, 2014 by ዘ-ሐበሻ «አበው ሲተርቱ ላም ባልዋለበት ኩመት ለቀማ ይላሉ። ሰላም ጠላቱ ከሆነ የአገዛዝ ቡድን ጋራ በሰላማዊ ትግል ገጠሞ ሰለማዊ ድል አስመዘግባለሁ ብሎ ማሰብ ከሰላማዊ ጭንቅላት የሚፈልቅ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኳሱ በማን እጅ ነው ? (ከይድነቃቸው ከበደ) January 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከአምስት ወር በፊት የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የአዲስ ዓመት የሥራ ዘመን መጀመር አስመልክቶ በጋራ ባአካሂዱት ጉባዔ አዲሱ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመም ፕሬዚዳንታዊ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ዜና ኬንያታ በዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት (ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም) January 28, 2014 by ዘ-ሐበሻ ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የዘገዬ ፍትህ እንደተነፈገ መቆጠር የለበትምን? በአህጽሮ ቃሉ አይሲሲ/ICC እየተባለ የሚጠራው ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት/International Criminal Court የኡሁሩ ሙጋይ ኬንያታን ጉዳይ Read More
ነፃ አስተያየቶች ቃላትን ማባከን! (ከበልጅግ ዓሊ) January 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ በጀርመን ውስጥ እንደ አውሮፓውያን አቆጠጠር 1971 ጀምሮ የዓመቱ ምርጥ ቃል ይመረጣል። ይህ በየዓመቱ የሚደረገው ምርጫ አዲስ የተፈጠሩ አባባሎች ወይም ቃላቶች አሮጌም ቢሆኑ በአለፈው ዓመት Read More
ዜና Hiber Radio: “የጎንደሩ የተቃውሞ ሰልፍ ለመሳተፍ ለሱዳን መሬታችን ከተሰጠበት አካባቢ ያሉ ጉዳዩን የሚያውቁ በርካቶች እንሳተፋለን ብለዋል” January 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ጥር 18 ቀን 2006 ፕሮግራም አቶ አግባው ሰጠኝ የሰማያዊ ፓርቲ የጎንደር ተወካይ ለህብር ከሰጡት ቃለ ምልልስ የተወሰደ ጋዜጠኛ ፍሬው አበበ የሰንደቅ ጋዜጣ Read More
ዜና በአዲስ አበባ የካራሎ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ በፖሊስ ላይ ተኮሰ January 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ በ ዳዊት ሰለሞን በአዲስ አበባ ካራሎ አካባቢ በሚገኘው ካራሎ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የዘጠነኛ ክፍል ተማሪ መሆኑ የተነገረለት ተሾመ አረጋ ታጥቆት ወደ ትምህርት ቤት Read More
ነፃ አስተያየቶች ከዚህ ወዴት? January 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ አንዱ ዓለም ተፈራ የእስከመቼ አዘጋጅ ወገንተኛው አምባገነን ሕገወጥ መንግሥት፤ ከዕለት ዕለት ሀገራችንን ወደባሰ አዘቅት እየከተታት ነው። ያለጥርጥር ከዚህ መንገድ ቀና የሚልበት የፖለቲካ አንጀት የለውም። Read More
ዜና “በልቡ የሸፈተ ህዝብ የካድሬዎች ጋጋታና ሽብር አይገታውም” – በዲያስፖራ የአረና ደጋፊዎች January 27, 2014 by ዘ-ሐበሻ በዲያስፖራ የአረና ትግራይ ድጋፍ አስተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ:- ሰሞኑን በትግራይ የህወሓት መሪዎችና ካድሬዎቻቸው ከየመንደሩ የተውጣጡ ነብሰ ገዳይ፣ ስብሰባ በታኝና አፋኝ የዱሪየ ቡድኖችን በተለያየ መልኩ Read More