ነፃ አስተያየቶች 39ኛ የካቲት ለማክበር ሽርጉድ እና የተሟጠጠው የትግራይ ህዝብ ስሜት February 14, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ከአስገደ ገ/ስላሴ ወ/ሚካኤል) የትግራይ ህዝብና ታጋዮቹ የህ.ወ.ሃ.ት ትጥቅ ትግል የተጀመረበት ቀን ከ1967 ዓ/ም የካቲት ወር ጀምሮ እስከ 1983 ዓ/ም በየአመቱ ለምትመጣዉ የካቲት 11 ለማክበር Read More
ነፃ አስተያየቶች የአብርሃ ደስታ የሰሞኑ ምርጥ ዘገባዎች February 13, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህወሓት የኮብልስቶን ፖለቲካ (መቐለ) ======================== የመቐለ ወጣቶች (የዩኒቨርስቲ ምሩቃን) ተደራጅተው በኮብልስቶን ስራ ለመሳተፍ ቢወስኑም የህወሓት መንግስት ሊያስሰራቸው እንዳልቻለ ገለፁ። ወጣቶቹ በኮብልስቶን ስራ ተሰማርተው ስራ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ዜና በሳንሆዜ ከተማ ለወራት የታቀደው የወያኔ የማጭበርበር ሴራ በሚያሳፍር መልኩ ተጠናቀቀ February 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ እራሱን የአባይ ግድብ ካዉንስል ብሎ የሚጠራው የወያኔ ስርጎ ገቦች እና የባንዳወች ቡድን ለወራት ለወያኔ ቱባ ባለስልጣናት እጅ መንሻ የሚሆን ገንዘብ የማግኛ ዘዴ ላይ መዶለት Read More
ዜና ሸንጎ ‘በአማራው’ ላይ ያነጣጠረውን የዘር ጥላቻ አወግዛለው አለ February 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ ጋዜጣዊ መግለጫ የካቲት 4፣ 2006 ከጅምራቸው ሕወሃትና በዙሪያው ያሰባሰባቸው ተለጣፊ የዘር ድርጅቶች ሥልጣንን ለመቆጣጠር ሆን ብለው ይዘው የተነሱትና ያካሄዱት የዘር ፖለቲካ መሠረት ያደረገው ‘የአማራውን’ Read More
ነፃ አስተያየቶች የጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ መልዕክት ከዝዋይ ማረሚያ ቤት፡ ሰው ለሆኑ ሰዎች በሙሉ! February 12, 2014 by ዘ-ሐበሻ በጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ፤ ከዝዋይ ማረሚያ ቤት ‹‹ይህንን ስለመሳሰሉ ጉዳዮች መወያየት ክልክል ነው፡፡›› በማለት በተንጎላጀጀ ድምፅ ጠባቂው ተናገረ፡፡ ቀጠል አደረገናም ‹‹መነጋገር የምትችሉት ስለቤተሰብ ጉዳዮች ብቻ Read More
ዜና ባለ532 ብር ደመወዝተኛው የሕወሓት ታጋይ ከ10 ሚሊዮን ብር ያላነሰ ሃብት ማግበስበሱ ተሰማ February 11, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ኢሳት ዜና) የደህንነት ሃላፊ ከነበሩት ከአቶ ወልደስላሴ ወልደ ሚካኤል ጋር በግብረ-አበርነት የተከሰሱት የህወሃት ታጋዮች ከደሞዛቸው ጋር ፈጽሞ የማይመጣጠን ሃብት አግበሰው መገኘታቸው ታውቋል። በተለያዩ አለመግባባቶች Read More
ዜና Hiber Radio: ኢትዮጵያ በቅርቡ የመፈራረስ አደጋ ከተጋረጠባቸው የአፍሪካ አገሮች ተርታ መሆኗ ተገለጸ February 10, 2014 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ የካቲት 2 ቀን 2006 ፕሮግራም አቶ ዳንኤል ተፈራ የአንድነት የድርጅት ጉዳይ አላፊ ከቃሊቲ መልስ ለህብር ከሰጡት ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡት) * በሳውዲ Read More
ነፃ አስተያየቶች ምኒልክን ብትወቅሱ ማንነታችሁን ትረሱ (በኃይሌ ላሬቦ) February 9, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሙሉውን ጽሁፍ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ ምኒልክን ብትወቅሱ ማንነታችሁን ትረሱ (ዶ/ር ኃይለማርያም ላሬቦ) በቅርቡ የአፄ ምኒልክን ስም የማጒደፍ ዘመቻ ያተኰረው ንጉሠ-ነገሥቱ በአሩሲ ውስጥ አኖሌ Read More
ጤና Health: የጨጓራ ህመሜ ወደ ካንሰርነት ተቀይሮ ይሆን? መፍትሄውን ጠቁሙኝ እባካችሁ February 9, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዕድሜዬ 43፣ ፆታዬ ወንድ፣ ስራዬ ደግሞ በግል ስራ የምትዳደር፣ ባለትዳርና የሁለት ልጆች አባት ነኝ፡፡ ከልጅነቴ ጀምሮ የተጠናወተኝ ጨጓራ እስካሁን ያሰቃየኛል፡፡ አንቲ አሲድ ሽሮፕና የጨጓራ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሕወሓት ከመለስ ጋር አብሮ ተቀብሯል – ክፍል 2 February 9, 2014 by ዘ-ሐበሻ ክፍል ሁለት ከነፃነት አድማሱ [email protected] የሰው ልጅን ነፃነት የማይገባው ነፃ አውጪ!! በትግራይ የህወሓት እኩይ ተግባር በቅርብ የተከታተሉት አንድ የሽሬ እንዳስላሴ አዛውንት እንዲህ በማለት በምሬት Read More
ነፃ አስተያየቶች ደመቀ መኮንን: ልምድ ያለው ውሸታም February 5, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ከሁኔ አቢሲኒያዊ) * v ባለፉት ስድስት ወራት ብቻ 3481 መምህራን ከስራቸው ለቀዋል v አዲስ አበባ ውሰጥ በበርካት ት/ቤቶች በአንድ ክፍል ውስጥ ከ90 በላይ ተማሪ Read More
ዜና አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝነት ተነሱ February 5, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን ከ31 ዓመት በኋላ ለአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ ያበቁት፣ ለዓለም ዋንጫ ተሳትፎም ጥሩ ውጤት በምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎች ያስመዘገቡት አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው ከአሰልጣኝነታቸው Read More
ነፃ አስተያየቶች አርቆ ለማየት ግመል ጀርባ ላይ መቀመጥ ያስፈልገናል ወይ? – ከመኳንት ታዬ (ደራሲና ገጣሚ) February 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከመኳንት ታዬ(ደራሲና ገጣሚ) መሬት ከሠው ልጅ ጋር ቁርኝት ካደረገችበት የዘመን አመታት ከዚህ ግዜ ጀምሮ ሀጥዑ ነበር። ከዚህ ግዜ ጀምሮ ፃዲቅ አልነበረም ብላ ለፈጠራት ያማረረችበት Read More
ዜና “የኢትዮጵያ ሕዝብ ዴሞክራሲን እንደ ማራቶን ይዞ ወደፊት መሮጥ ነው የሚፈልገው” – ሌንጮ ባቲ (ቃለምልልስ) February 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግምባር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኦቦ ሌንጮ ባቲ አውስትራሊያ ውስጥ ከሚሰራጨው ሲቢኤስ ራድዮ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ “”የኢትዮጵያ ሕዝብ ዴሞክራሲን እንደ ማራቶን ይዞ ወደፊት Read More