ዜና የኢትዮጵያ የፖለቲካ እስረኞች አንድነት ድርጅት ለረዳት ፓይለቱ ጠበቃ አቆመ February 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላንን ስዊዘርላንድ ላይ ያሳረፈው የረዳት ፓይለት ሃይለመድህን ጉዳይ አነጋጋሪነቱ እንደቀጠለ ነው። የአውሮፕላን ጠለፋው ጉዳይም ከኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ጋር የተያያዘ ፖለቲካዊ አንድምታ Read More
ዜና አንድነት እና መኢአድ በመጪው እሁድ በባህርዳር በተጠሩት ሰልፍ የተነሳ ከወዲሁ ወጣቶች እየታፈሱ ነው February 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ “አንድነትና መኢአድ የጠሩት የተቃውሞ ሰልፍ ብአዴንን አሳስቦታል “ስራ አጥ” ያላቸውን ወጣቶችን ዛሬ ሲያሳፍስ ውሏል” ሲል ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ዘገበ። እንደ ጋዜጣው ዘገባ “የባጃጅ አሽከርካሪዎችም Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና ቴዲ አፍሮ በሱዳን ለመሐመድ ወርዲ በተዘጋጀ የመታሰቢያ ዝግጅት ላይ በአረቢኛ አቀነቀነ February 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) “የፍቅር ጉዞ” በሚል በሙዚቃዎቹ ፍቅርን ይሰብካል በሚል የሚወደሰው ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በሱዳን ካርቱም የፊታችን አርብ ፌብሩዋሪ 21 እና እሁድ ፌብሩዋሪ 23 ሁለት Read More
ነፃ አስተያየቶች በኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ ከዚህ ቀደም የተደረጉ 8 የአውሮፕላን ጠለፋዎች (ለጠቅላላ እውቀት) February 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ 1 እ.ኤ.አ ህዳር 1991 ዓ.ም ሁለት የሌላ ሃገር ግለሰቦች እና አንድ ኢትዮጵያዊት ሴት ተመሳስሎ የተሰራ እና የማይሰራ መሳሪያ በመጠቀም 88 ሰዎችን አሳፍሮ በሀገር ውስጥ Read More
ዜና የአውሮፕላኑ ጉዳይ፡ የረዳት አብራሪው ውሳኔ በውጭ ሚዲያዎች ዓይን February 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ በፀጋው መላኩ በበረራ ቁጥር ET702 የተመዘገበውና ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነው ቦይንግ 767 አውሮፕላን በረዳት አብራሪው ተጠልፎ የጉዞ መስመሩን በመቀየር ጄኔቭ ኤርፖርት ካረፈ በኋላ Read More
ነፃ አስተያየቶች በሃገሪቱ የተነሰራፋው ዘረኝነት፣ የደህንነት ሥጋትና አድልዎ አውሮፕላን እንዲጠለፍ አድርጓል February 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከምኒልክ ሳልሳዊ በሃገሪቱ የተንሰራፋውን የደህንነት ስጋት በመልካም አስተዳደር እና በዘረኝነት ላይ የተመሰረተ አድልዎ ተከትሎ የተደረገው የአይሮፕላን ጠለፋ ህዝቦች በገዛ አገራቸው በደህንነት ላይ ምን ያህል Read More
ዜና “ከሃገሬ የወጣሁበት ቀን በረዘመ ቁጥር፣ ሀገሬ ላይ በጣም ክህደት የፈፀምኩ ያህል ይሰማኛል” – ታማኝ በየነ (ቃለ ምልልስ ከተመስገን ደሳለኝ ጋር) February 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ የዚህ ዕትም እንግዳችን ታዋቂው አርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ ነው። ረዥም ጊዜያት በኪነ-ጥበብ ሙያ ላይ የቆየው ታማኝ፣ የደርግ መውደቅን ተከትሎ ኢሕአዴግ የአራት ኪሎውን ቤተ-መንግስት ከተቆጣጠረበት Read More
ዜና ኢህአዴግ ራሱ ባወጣው አፋኝ ሕግ ታፈነ፤ ለተፈጥሮ ሃብት የጠየቀው ዓለም ዓቀፋዊ እውቅና ውድቅ ሆነ February 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ አዲሲቷ ኢትዮጵያ ለጋራ ንቅናቄ ለዘ-ሐበሻ የላከው መረጃ ኢህአዴግ የተፈጥሮ ሃብትን በትክክለኛ መንገድ ለሕዝብ ጥቅም መዋሉን በመከታተል ለአገራት እውቅና የሚሰጠው The Extractive Industries Transparency Initiative Read More
ዜና በሪያድ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ የተከሰተው ውጥረት ወደ ደም መፋሰስ እንዳያመራ አባላቱ ስጋታቸውን ገለጹ February 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ ሃገሬ ከጅዳ በዋዲ ከተመሰረተ 20 አመታትን እንዳስቆጠረ የሚነገርለት በሪያድ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ማህበር የተፈጠረው ቃርኔ መልኩን ለውጦ መቀጠሉን የሚናገሩት ምንጮች በቀደሞው የኮሚኒትው ሊቀመንበር እና Read More
ዜና ትግሉን ይቀላቀሉ ፣ ተመልካች ሳይሆን ተሳታፊ ይሁኑ ! February 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ የካቲት 16 በሚደረገዉ የባህር ዳር ሰልፍ፣ መኢአድ እና አንድነት በጋራ የጠሩት ነዉ። ድርጅቶች እንዲህ ሲተባበሩ ያስደስታል። የተናጥል የብቻ ጉዞ የትም አይደርስምና። ይህ ሰልፍ ምንም Read More
ነፃ አስተያየቶች (የአውሮፕላኑ ጉዳይ) ምንድን ነው ኩራት? February 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከሥርጉተ ሥላሴ (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) ዘጠና ደቂቃ በኢንተቤ በሚል እርስ በታዋቂው ጸሐፊ ማሞ ውድነህ የተተረጎመ አንድ የእውነት መጸሐፍ በልጅነቴ ማንበቤን አስታውሳለሁ። ግን በጣም በተደራጀና Read More
ዜና ረዳት ፓይለቱ ለኢትዮጵያ ተላልፎ የማይሰጥባቸው 6 ምክንያቶች February 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከፋሲል የኔዓለም (ጋዜጠኛ) ረዳት ፓይለት ሃይለመድህን ተላልፎ ይሰጣል የሚል እምነት የለኝም። አንደኛ፣ ኢትዮጵያ የሞት ቅጣትን ተግባራዊ የምታደርግ አገር ናት። ሁለተኛ፣ ኢትዮጵያ በሰብአዊ መብት ጥሰት Read More
ነፃ አስተያየቶች የአውሮፕላን ጠለፋውና የኢህአዴግ ማዕከላዊ ኮሚቴ አስቸኳይ ስብሰባ (አጭር ወግ) February 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከአዘጋጁ፡ ውድ አንባቢያን ይህ ጽሁፍ ከወሰንሰገድ ገ/ኪዳን በሚል የጸሐፊው ስም ወጥቶ ነበር። በኢሜይል ወሰንሰገድ ገ/ኪዳን በሚል የደረሰን በመሆኑ የጸሐፊውን ስም በቀጥታ መጠቀማችን ይታወሳል። አሁን Read More
ዜና የጀርመን ድምጽ ራድዮ ጋዜጠኛው ከአንድነት ጽ/ቤት ሲወጣ በመኪና ተገጨ February 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ፍኖተ ነፃነት) ጀርመን ድምፅ ሬዲዮ ዘጋቢ ጋዜጠኛ ዮሃንስ ገ/እግዚያብሄር ማንነታቸው ያልታወቁ ግለሰቦች በመኪና እንደገጩትና “ገና እንገድልሃለን” የሚል ዛቻ እንደሰነዘሩበት ለፍኖተ ነፃነት ተናግሯል፡፡ ጋዜጠኛው ከአንድነት Read More